cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

@deme13

👉አሞስ/amos 👉ኢትዮ ሳት/ethiosat 👉ናይል ሳት/nilesat 👉ያሃ ሳት/yahasat 👉አረብ ሳት /arebsat 👉ዩቴል ሳት/eutelsat 👉ካናል ፕላስ/canal + 👉ዲኤስ ቲቪ/Dstv 0981818113

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
193Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Demelash Chedide on TikTok

@demelashchedide 375 Followers, 689 Following, 103 Likes - Watch awesome short videos created by Demelash Chedide

☝️☝️☝️እንኳን ደስ ያላችሁ! ETV ዳግም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የተመረጡ ጨዋታዎችን በቀጥታ ለማስተላለፍ ዝግጅቱን ጨርሷል። የ2022ቱን የኳታር የአለም ዋንጫን ጨምሮ የቀጥታ ስርጭት ይዘቱን ለማስፋት(ምናልባትም የUEFA Champions Leagueን ጨምሮ) እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። 💥ሙሉ ማብራሪያውን ከVideoው ያገኙታል @demesoftware1
Show all...
​​#Bishoftu #Mojo #Debrebrihan ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት መጠነ ሰፊ የደንበኞች የኔትወርክ ሙከራውን በቢሾፍቱ፣ ሞጆ እና ደብረ ብርሃን ከተሞች መጀመሩን አሳውቋል። ይህ የደንበኞች ሙከራ የሳፋሪኮምን ኔትወርክ እየሞከሩ ያሉትን ከተሞች ቁጥር #ስምንት የሚያደርሰው ሲሆን ባለፉት ሦስት ሳምንታት ድሬዳዋ፣ ሐረር፣ ሐረማያ፣ ባሕር ዳር እና አዳማ ላይ ሙከራው መጀመሩ ይታወቃል። ደንበኞች የሲም ካርድ ሽያጭ ምዝገባ፣ የአየር ሰዓት እና የስልክ ቀፎዎች ግዢ እንዲሁም የደንበኞች ድጋፍ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መለያ ከተለጠፈባቸው መደብሮች እና ሱቆች ማግኘት ይችላሉ ተብሏል። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ፦ #ቢሾፍቱ 📍 በቢሾፍቱ ሁለት የሳፋሪኮም መለያ የተለጠፈባቸው መደብሮች (ከኦዳ ነቤ ሆቴል ጎን እና ከመዘጋጃው ፊትለፊት)፤ #ሞጆ📍 በሞጆ አንድ መናኸሪያ አካባቢ የሚገኝ የሳፋሪኮም መለያ የተለጠፈበት መደብር፤ #ደብረብርሃን 📍 ከዘርዕ ያዕቆብ አደባባይ ወረድ ብሎ ባለው ኖክ ማደያ አካባቢ የሚገኝ የሳፋሪኮም መለያ የተለጠፈበት መደብር ደንበኞችን ለማገልገል ክፍት መሆኑን ገልጿል። በቢሾፍቱ፣ በሞጆ እና በደብረ ብርሃን ከተሞች አገልግሎት በሚጀምረው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሙከራ ኔትወርክ ደንበኞች ዳታ መጠቀም፣ ጥሪዎች እና የጽሁፍ መልዕክቶችን ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እና ከኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ጋር መለዋወጥ እንዲሁም የዓለም አቀፍ ጥሪዎችን ማድረግ እንደሚችሉ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አሳውቆናል። #SafaricomEthiopia @demesoftware1
Show all...

ዛሬ​ ቅዳሜ በ #AMOS_4W የሚተላለፉ የሊግ ጨዋታዎች!! 🔥 እቤቶ ባለው HD ሪሴቨር AMOS 4W አስገጥመው ከቤተሰቦ ጋር ይመልከቱ!! ==#ኢንግላንድ_ፕሪሚየር_ሊግ==             ቀን 8:30 #WOLVES  🆚 #MAN_CITY           🖥 SPORT 1SD                                  ቀን 11:00 #NEWCASTLE 🆚 #BOURNEMOUTH                🖥 SPORT 1SD                 ምሽት 1:30 #TOTTENHAM 🆚 #LEICESTER                 🖥 SPORT 1SD =======#ቡንደስሊጋ =======              ቀን 10:30 #AUGSBURG 🆚 #MUNICH           🖥 SPORT 2HD               ቀን 10:30 #DORTMUND 🆚 #SCHALK_04              🖥 SPORT 3HD            ምሽት 1:30 #MONCHE 🆚 #LEIPZIG          🖥 SPORT 3HD =====#ጣሊያን_ሴሪ_ኣ=====            ቀን 10:00 #BOLOGNA 🆚 #EMPOLI            🖥 ONE 2HD           ምሽት 1:00 #SPEZIA 🆚 #SAMPDORIA           🖥 ONE2 HD          ምሽት 3:45 #TORINO 🆚 #SASSUOLO         🖥 SPORT 4HD ======#ፈረንሳይ_ሊግ_1======         ምሽት 4:00 #LILLE 🆚 #TOULOUSE          🖥 5 PLUS HD ============================= 🔰 AMOS 4W ቻናሎቹን መክፈቻ ኮድ EXPIRED ካደረገቦ ወይም አዲስ ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነው ከኔ ማስሞላት ይችላሉ! @fetandish 0904000021
Show all...
Repost from @deme13
ከታች ያሉትን የፈለጋቹትን ተጠቀሙ! ኮድ አሞላሉን VIDEO እሰራላቹሀለው! 1ኛ ኮድ http://serverswe1.tv:8080/c/ MAC 👉 00:1A:79:BF:F2:65 2ኛ ኮድ http://serverswe1.tv:8080/c/ MAC 👉 00:1A:79:B4:5A:BD 3ኛ ኮድ http://serverswe1.tv:8080/c/ MAC 👉 00:1A:79:AD:7B:1F 4ኛ ኮድ http://serverswe1.tv:8080/c/ MAC 👉00:1A:79:B7:27:7E 5ኛ ኮድ http://serverswe1.tv:8080/c/ MAC👉00:1A:79:44:C3:6E 6ኛ ኮድ http://serverswe1.tv:8080/c/ MAC 👉 00:1A:79:AE:C4:BD 7ኛ http://ip.king-cobra.eu:8000/c/ MAC 👉 00:1a:79:44:69:b5 Join more free Iptv @demesoftware1
Show all...