cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። Contact - @Abushecbot

Show more
Advertising posts
62 997Subscribers
+3924 hours
+1257 days
+54130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በዱባይ የሚዲያዎችን ትኩረት የሳበው ነገር ። ..... በዱባይ ከአመታት በኋላ ከተከሰተው ሀይለኛ ዝናብ ምክንያት ፡ ከተማዋን ያጥለቀለቀው ከባድ ጎርፍ በሰወች ላይ ጉዳት እንዳያስከትል ፡ በጀልባ እየዞሩ በጎርፍ የተያዙ ሰወችን ይፈልጉ የነበሩ ፖሊሶች .......አንዲት የጎዳና ድመት ከጎርፉ ለመዳን በመስመጥ ላይ የነበረ የመኪና በር ይዛ ስትጮህ ያያሉ ። .... ይህን የተመለከቱት ፖሊሶች ፡ ይህች ድመት ነብሷን ለማዳን ስትፍጨረጨር እያዩ ማለፍ አልፈለጉም ፡ እና ወዲያው ድመቷ ወዳለችበት ቦታ በመሄድ በፖሊስ ጀልባ ላይ ጭነው በጎርፍ ከመሞት አድነዋታል ። ..... ይህ ክስተት ቫይራል ከሆነ በኋላ. ፖሊሶቹ በዚህ አደጋ አደለም ሰው እንስሶችም መጎዳት ስለሌለባቸው ፡ ስራችንን ነው የተወጣነው በማለት መልሰዋል .....
Show all...
👍 81🫡 27😭 4 1😁 1
ትታህ ለሄደች ሴት አታልቅስ ፤ ጠንክረህ ሰርተህ ራስህን ስትለውጥ የዛኔ መጥታ ትለምንሃለች ። 😈🔥 የኢትዮ ሚሊየነር ቻናል ይቀላቀሉ ለወንዶች የተከፈተ ቻናል ነው ። 💪😈👇
Show all...
🤣 35🤗 6🥴 4👍 1😭 1
JOIN
የሬሳ ሳጥን በእንግሊዘኛ ፦
Show all...
😁 2🫡 1
Coffin
Grave
Hearse
Tombstone
ፍልስፍና....😂 "በአንድ አሜሪካ ዩኒቨርስቲ  የተማሪዎች ሰሌዳ ላይ ተለጥፎ የተለጠፈ ፅሁፍ - በፊዚክስ ላብራቶሪ ምንም ነገር አትመልከት!   -በኬሚስትሪ ላብራቶሪ ምንም ነገር አትቅመስ!   -በባዮሎጂ ላብራቶሪ ምንም ነገር አታሽትት!   -በሕክምና ላብራቶሪ ምንም ነገር አትንካ! ከሁሉ በላይ ደግሞ    -በፍልስፍና ዲፓርትመንት ምንም ነገር አትስማ!! 😂
Show all...
🤣 148👍 18😁 13🫡 7
በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም.... አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films እንግሊዘኛ ፊልም👉 @Films_433 እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amhh ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh ተከታታይ ፊልም ያለ ትርጉም👉 @SeriesBayX ቱርክ ፊልሞች 👉 @ertugrulkuruls Animation ፊልም 👉 @Animation_FilmsHd 4-3-3 Films የነፃ ፊልሞች መገኛ 🔥
Show all...
👍 4
" ገሃነም ምንም ሰይጣናት የሉም ሰይጣኖች በሙሉ ምድር ላይ ነው ያሉት " ሼክስፒር
Show all...
👍 172🤣 50🤨 11👀 7😁 6🗿 3 2😈 2🌚 1💯 1
በምስሉ ለይ ምትመለከቱት በትላንትናው እለት በዱባይ የጣለው ንፋስ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ ነው... - ይሄም ዝናብ በበረሃማዋ ከተማ፥ በ35 አመት የሚዘንበው ዝናብ፥ በአንድ ቀን መዝነቡ ተነግሯል 😟 @Amazing_Fact_433
Show all...
👍 106😨 64😐 20🕊 9🤯 8🤣 8😱 6🙈 5 2🔥 1😢 1
🟢ይህ አለም የደረሰችበት የመጨረሻ ቴክኖሎጂ አይደለም ከሚመጡት ጥቂት አመታት ሲነፃፀር የቴክኖሎጂ ሀ ሁ በሉት  ይህ 150ሺህ የኢትዮጲያ ብር የሚጠጋ ዋጋ የተተመነለትን  ስልክ ነው። ሳምሰንግ Ultra S24 የስልክ ውድድሩን በመጨረሻም ቀየረው ስልክ መደወያ አይደለም! ከትውልድ ሃገሩ እና የውልደት አመቱ ውጪ የት ይማር ከየት ይምጣ ለሚዲያ በይፋ የሚታወቅ ነገር የለም የሳምሰንግ Note7 የሞባይል ቀፎ እየጋለ መቃጠል በውሃላ ለወንበሩ የተመረጠው ይህ ደቡብ ኮሪያዊ ቲኤም ሮህ ነበር። ሰውየው ከፈገግታው ጀርባ ተአምረኛ እና ትልቁን የአለማችን ቁጥር አንዱን የኤሌክትሮኒክስ አምራች ድርጅት የሞባይል ምርት ከደረጃ ጉዞ አውጥቶ እንዲበር ያደረገ ነው። የጎግሉ ሰንድራ ይለይብኛል ስለሱ ከዚህ በፊት ብዙ ብያለሁ ሰውየው ጄሚናይ (Gemini)  የተሰኘች AI ከዚህ በላይ ወዴት ሊደርስ ይችላል ያስባለች በሶስት የተለያየ አቅም ነበር ለተጠቃሚዎች በድህረገፅ (website) ያቀረቧት። ጄሚናይ የቲክቶክ ቪዲዮ ከማብራራት እስከሰርቶ በተጠቃሚው ፍላጎት እና ፈቃድ እስከመልቀቅ ተዉ እናንተ አትንኩ ብቻ ንገሩኝ አሳዩኝ የምትል የAI ንግስት ነች። ለመግቢያ ያህል በዚህ ካንደረደርኳችሁ አሁን ሩጫችንን እንጀምር ስልኩ Galaxy S24 ይሰኛል ዋጋው የማይቀመስ ቢሆንም ካሁኑ ብዙዎች Order አርገው በጉጉት እየተጠባበቁ ነው። ይህ ስልክ ውጪያዊ ቅርፁን ትተነው ከጎግል ጋር በመስማማት ሳምሰንግ የአለማችን በመጪው ቀናት ጄሚናይን ይዞ የሚመጣ ብቸኛው ድርጅት መሆን ችሏል። ችሎታ አንድ - ቋንቋ አላቅም ቀረ ስልክ ተደውሎላችሁ እናንተ በማትሰሙት ቋንቋ የሚያወራ ሰውዬ ገጠማችሁ ሳምሰንግ ጋላክሲ S24 ተይዞ መዝጋት አይቻልም ዋ! አስቀድማቹ እችላለው ብላችሁ ከሞላቹት ቋንቋ ውጪ የሚያወራ ሰው ከደወለ አየር ላይ ድምፁን ሰምቶ መተርጎም ይጀምራል የናንተንም ሰውየው በሚያወራው ቋንቋ ይተረጉምለታል። ችሎታ ሁለት - በዛብኝ ቀረ ብዙ ጊዜ ረዣዥም የድምፅ ቅጂ (voice record) የሚልኩላቹ ሰው ይኖራል ማውራት እየፈለጋቹ ሙሉውን ማዳመጥ ትሰለቹ ይሆናል ኧረ ጫጫታ ውስጥ ሆናቹም "ይቅርታ ጫጫታ ውስጥ ነኝ ቤት ስገባ ሰማዋለው" ብላቹ ለመላክ ቴክስት መፃፍ በሳምሰንግ ጋላክሲ S24 የማይታሰብ ነው። ሲሆን የተላከላቹ ረዥም ድምፅ ሳይሆን ራሳቹ ከሌላ ቦታ የቀዳቹትን ድምፅ ጄሚናይ በሰከንዶች ውስጥ ሰምታ አሳጥራ ዋና ዋና ነጥቦቹን ይኸው ትላለች። ችሎታ ሶስት - ፎቶ ቅንብር ከጄሚናይ ጋር በሳምሰንግ ጋላክሲ S24 ፎቶ ማቀናበር የፈለገ ሰው የሚጠበቅበት ነገር ቢኖር በድምፅ አሊያም በፅሁፍ ፎቶውን ካስገባ በውሃላ በምን አይነት መልኩ እንዲቀናበርለት እንደፈለገ መግለፅ ብቻ ነው። በሰከንድ ውስጥ ጄሚናይ ይኸው ትለዋለች። ችሎታ አራት - ጄሚናይ Auto "እየነዳው ነው ሳቆም ፅፍልሃለው" ማለት ቀረ። ጄሚናይ እየነዳቹ ከሆነ ራሷ ቴክስቶቻቹን በማንበብ ለናንተ ዋናዋና ነጥቡን እየነገረች ቀልድም ከሆነ የሳቅ ኢሞጂዎችን እየላከች ቀልድም እየቀለደች የሚጠበቁ እና ኖርማል የሆኑ ወሬዎችን ከጓደኛቹ ጋር እናንተን እያማከረች መፃፃፍ ትችላለች። በነገራችን ላይ የራሳቹን ፎቶ ኢሞጂ ሰርታቹ በቻት መሃል መላክ ትችላላችሁ። ✔️ችሎታ አምስት - ፍለጋ በጣም ከምቸገርባቸው ነገሮች አንዱ ፌስቡክ ለምሳሌ ስጠቀም ያልገባኝ ቃል ወይንም የሆነ ፎቶ ኮመንት ላደርግ ፈልጌ እሱን ለመጫን ከፌስቡክ ወጥቼ ወደጎግል መሄድ ነበር። ጄሚናይ ሳምሰንግ ጋላክሲ s24 ላይ እኔ አለሁላቹ ትላለች Circle search engine በሚባል ቴክኖሎጂ ከፌስቡክ ከየትኛውም መተግበሪያ (Application) ሳንወጣ እዛው ምንፈልገውን search አድርገን ፎቶም ቪዲዮም ፅሁፍም መረጃዎችን ማግኘት እና እዛው ማጋራት እንችላለን። እነዚህን ልጥቀሳቸው እንጂ ጄሚናይ የአደጋ ጊዜ ለቤተሰብ መደወል ፣ ስልኮች ሲደወሉ መልእክት ተቀብሎ እንደሌለ መናገር ፣ ከፎቶ ላይ ፅሁፍ መቅዳት ፣ ሙዚቃዎችን መተርጎም ፣ ቪዲዮዎችን ማብራራት ብዙ ነገሮችን ትሰራለች። በነገራቹ ላይ ጄሚናይን በዌብሳይት መጠቀም ይቻላል ።
Show all...
👍 134🤯 22👀 8😍 5👌 4 2😢 1
4👍 2