cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጎህ የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

በዚህ ቻናል ብቁ የሆኑ የልዩ-ፍላጎት፣የስነ- ልቦና፣ እና ሌሎች ባለሙያዎች ይገኛሉ፤ ስለሆነም የተለያዩ ትምህርታዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ የባህሪ እና ሌሎች ድጋፎችን በሰለጠኑ ባለሙያዎች እንሰጣለን። 📲 0954842701 (ትዛዙ አበበ) በውስጥ ለማግኘት @Tizaabebe

Show more
Advertising posts
1 133Subscribers
+124 hours
+57 days
+6030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

"ልጆች ስክሪን ላይ የሚያሳልፉት እያንዳንዱ ደቂቃ እድገታቸው ላይ ተፅዕኖ አለው።" አዲስ ጥናት ስማርት ስልክ፣ ቴሌቪዥን እና ሌሎች ስክሪን ነክ ቁሶች የህፃናት ማባበያና ማጫወቻ መሆን ከጀመሩ ሰነባብተዋል። በአውስትራሊያ ሀገር አዲስ የተሰራ ጥናት እንዳመለከተው እድሜያቸው ከ 18-36 ወራት ያሉ ህፃናት ስክሪን ላይ የሚያሳልፉት ጊዜ ከቤተሰብ ጋር የሚኖራቸውን ጊዜ ይቀንሰዋል፤ይህም የቋንቋ እድገታቸውን ይገድበዋል። ተመራማሪዎቹ በጥናቱ ውስጥ የተካተቱትን ቤቶች በዘመናዊ የንግግር መለያ ቴክኖሎጂ በመጠቀም በቤት ውስጥ ያለውን የንግግር ጊዜ እና የስክሪን አጠቃቀም ክትትል አድርገዋል። የህፃናቱ ጾታ፣ የእናት የትምህርት ደረጃ እንዲሁም ያሳዳጊዎች የአዕምሮ ሁኔታ በጥናቱ ከግምት የገቡ ጉዳዮች ናቸው። በጥናቱ ውጤት መሰረት እያንዳንዱ ተጨማሪ ደቂቃ የስክሪን ላይ ቆይታ በ ሶስት አመታቸው መስማት ከሚገባቸው አዋቂዎች ከሚያወሯቸው ቃላት በደቂቃ ሰባት ያህል ያነሰ ቃላት እንዲሰሙ፣ በአምስት ያህል ያነሱ ድምፀቶችን እንዲሰሙ እንዲሁም በየደቂቃው የሚያደርጓቸው የእርስ በእርስ ንግግሮች በ አንድ ቀንሶ ተገኝቷል። የህፃናት እድገት ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈልጋል፤ የሚያስፈልጋቸውን ብቻ መስጠት ብልህነት ነው።       ምንጭ፦ ዶ/ር መክብብ ካሳ
Show all...
👍 2
👍 4👏 1
4👍 2👏 1
የዛሬ ውይይት ይህን ይመስል ነበር!!! ዮርዳኖስ እንዲሁም ተሳታፊዎቻችን ለነበረን ጊዜ እናመስግናለን!!
Show all...
6👍 2
👉ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል https://t.me/SENhome 👉የውይይቱ  ሊንክ https://t.me/SENhome?livestream=0dba6a452a739ffd44            ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!            👉 ቻናሉን እያጋራን🙏 https://t.me/SENhome
Show all...
ጎህ የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

በዚህ ቻናል ብቁ የሆኑ የልዩ-ፍላጎት፣የስነ- ልቦና፣ እና ሌሎች ባለሙያዎች ይገኛሉ፤ ስለሆነም የተለያዩ ትምህርታዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ የባህሪ እና ሌሎች ድጋፎችን በሰለጠኑ ባለሙያዎች እንሰጣለን። 📲 0954842701 (ትዛዙ አበበ) በውስጥ ለማግኘት @Tizaabebe

ሰላም ውድ የጎህ የልዩ-ፍላጎት ማዕከል ቤተሰቦች( የሳምንቱ ቀጥታ ውይይት) 📢ዛሬሬሬሬሬሬ አርብ በኢትዮጵያ ሰዐት አቆጣጠር ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ ✍️✍️✍️ የእለቱ አጀንዳ 👉 ዳውን ሲንድረም እና አለምአቀፍ የዳውን ሲንድረም ቀንን በተመለከተ ይሆናል ... 🥼የእለቱ እንግዳችን ✅  ዮርዳኖስ ገበየሁ ⏰⏰⏰አርብ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ              ይጠብቁን https://t.me/SENhome
Show all...
👍 2 1
3👍 1👏 1
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!