cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Höna Lïyat😇

#Video 🎬🎥📹 #Photo 📷👌 #Quote ❤️❤️ #funny video 🤣 #Broken 💔 Cross & comment 👇👇👇 @E_y_o_b_1

Show more
Advertising posts
371Subscribers
+124 hours
+27 days
+1930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

😢 4
👍 4 1
🥰 2👍 1
ኒቆዲሞስ የዓቢይ ፆም ሰባተኛ ሳምንት
ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ፦ መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን አለው። ኢየሱስም መልሶ፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። ኒቆዲሞስም፦ ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው። ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ዮሐንስ 3፥1-5 ሰናይ ሰንበት ♥️ @YenetaPictures
Show all...
🤍የዓብይ ፆም 7ኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ በዚህ ሳምንት እንደ ኒቆዲሞስ ያሉ ዓለማዊ የመሠሉ ጠንካራ  ክርስቲያኖች ይዘከራሉ። ኒቆዲሞስ ምሁር ነው፤ ባለሥልጣን ነው፤ ሀብታም ነው። የፈሪሳዊ ዘር ሆኖ ክፋት አላሸነፈውም። ቀን ዓለማዊ ሥራውን እየሰራ ሌሊት ወደ ክርስቶስ እየሄደ ሃይማኖትን ይማራል።  እውቀቱ፣ ሥልጣኑ፣ ሀብቱ ... ለሃይማኖቱ እንቅፋት አልሆኑትም። ሥልጣን ሲይዝ የሚመራውን ሕዝብ ራሱ  የፈጠረ የሚመስለው፣ በገንዘቡ ሰውን ሁሉ የሚገዛ የሚመስለው፣ በእውቀቱ ፈጣሪን ያወቀ የሚመስለው ፣ በበዛበት ዓለም ክርስቲያን ሆኖ መገኘት መታደል ነው። @tewahdo_mezmure
Show all...
👍 1
ፈተና ሲያጋጥማችሁ :ሂወት ሲከብዳችሁ :ስደነግጡ : ጭንቅ ሲላችሁ ይሄንን ቃል በሉ ሚካኤል በሮ ይመጣል                           †    👇👇👇👇👇👇👇👇         ኦ ሚካኤል ! ኦ ሚካኤል ! ኦ መተንብል ! ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ፥ ዘም ርዑሳን ርዑስ ፥ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዜ ጸዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል ! #12🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Show all...
🥰 5🙏 1
The pretty life The ugly truth
Show all...
👍 4
4