cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Boanerges

በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መፅሐፍት በ PDF መንፈሳዊ ጥቅሶች መንፈሳዊ ልቦለድ አስተማሪ ንግግሮች አዳዲስ ዝማሬዎች ይቀርባሉ። ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት @kizuyarika ላይ ያናግሩን።

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
182Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

1ኛ ቆሮንቶስ 2 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ እግዚአብሔር ግን ይህን በመንፈሱ አማካይነት ለእኛ ገልጦልናል። መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር እንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራል። ¹¹ በውስጡ ካለው ከራሱ መንፈስ በስተቀር ከሰው መካከል የአንድን ሰው ሐሳብ የሚያውቅ ማን አለ? እንደዚሁም ከእግዚአብሔር መንፈስ በስተቀር፣ የእግዚአብሔርን ሐሳብ የሚያውቅ ማንም የለም። ¹² ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ፣ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንምና፤ ይህም እግዚአብሔር በነጻ የሰጠንን እናውቅ ዘንድ ነው። ¹³ እኛ የምንናገረው ይህን ነው፤ ከሰው ጥበብ በተማር ነው ቃል ሳይሆን፣ ከመንፈስ በተማር ነው ቃል እንናገራለን፤ መንፈሳዊ እውነትንም የምንገልጸው በመንፈሳዊ ቃል ነው። ¹⁴ መንፈሳዊ ያልሆነ ሰው ከእግዚአብሔር መንፈስ የሆነውን ነገር ሊቀበል አይችልም፤ ምክንያቱም እንዲህ ያለው ነገር ለእርሱ ሞኝነት ነው፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ፣ ሊረዳው አይችልም። ¹⁵ መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉንም ነገር ይመረምራል፤ ራሱ ግን በማንም አይመረመርም። ¹⁶ “ያስተምረው ዘንድ፣ የጌታን ልብ ማን ዐወቀው?” እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
Show all...
ግዴታ ይነበብ በጣም_ወሳኝ_ጥቆማ ክርስትያን የሆነ ሁሉ ይህ መረጃ ይመለከተዋል የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ new International version (NIV) አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ገምታለው ለማታውቁ ደግሞ NIV መፅሀፍ ቅዱስን በአለም አቀፍ ደረጃ በHard copyና በsoft copy የሚያሳትም እና የሚያከፋፍል እንደሁም መፅሐፍ ቅዱስን በተለያዩ ቋንቋዎች translate የሚያደርግ company ነው NIVን published ያደረገው ዞንደርቫን የሚባል ሰው አሁን ደግሞ ሀፐር ኮሊንስ የተባለ ሰው ተረክቦታል በጣም የሚያስገርመው ይህ ኮሊንስ የተባለው ሰው homosexual(gay) ሲሆን የሰይጣንን መፅሐፍ ቅዱስ አሳትሟል በአሁን ሰዓትም የNIV ዋና publisher ነው በአሁን ሰዓት NIV እና የኢንግሊዘኛው ESV በአዲሱ እትማቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ቃላትን አስወግደዋል ለአብነትም Jehovah, calvary, omnipotent አና holy ghost ጥቂቶቹ ናቸው የተወገዱት ቃላት ወሳኝ የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶች ናቸው አብዛኞቻችን soft copy መፅሐፍ ቅዱስን በcomputer ,tablet እና mobile ነው የምንጠቀመው እስኪ እነዚህን ጥቅሶች በስልካችሁ NIV እና ESV published ባረጉት የመፅሐፍ ቅዱስ app ፈልገው ይሞክሩ ማቴዎስ 17:21, 18:11, 23:14; ማር 7:16, 9:44,9:46; ሉቃስ 17:36, 23:17; ዮሐንስ 5: 4; የሐዋርያት ሥራ 8:37 በተጨማሪም NIV እና ESV ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ሙሉ ቁጥር አስወግደዋል ሰለዚህ ምን እናድርግ? እርምጃ አንድ hard copy bible ብቻ መጠቀም እርምጃ ሁለት soft copy bible የምትጠቀሙ ከሆነ ደግሞ የድሮውን app ማለትም update ያልተደረገውን app ይጫኑ bibleአችሁን በጭራሽ update እንዳታደርጉ የጫናችሁት app update የተደረገው ከሆነ አሁኑኑ ከስልካችሁ አጥፉት ወይንም በሌላ publisher የተሰሩ የbible አፕዎችን ተጠቀሙ don't forget ያወራነው NIVና ESV ስለሚያሳትሙት bible ነው ወዳጆቼ የዘመን ፍፃሜ ጫፍ ላይ እንደቆምን አትዘንጉ ሰይጣን ጥቂት ጊዜ እንደቀረው አውቆ በታላቅ ቁጣ ጠንክሮ አየሰራ ነው ተጨማሪ ጊዜ የለንም ያለንን ጊዜ እንጠቀም #ይህንመልዕክትለ15ሰውበመላክ የሰይጣንን ዕቅድ_እናፈራርስ የዚህ ዓለም ገዢ አላማው hard copy bibleን በማጥፋት soft copy bible ላይ ያሉትን የመዳናችን ምክንያት የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶችን ማስወገድ ነው ስለዚህ ለhard copy bible ትኩረት እንስጥ በእያንዳዳችን እጅ ላይ must መኖር አለበት ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው፡፡ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!! must Share💯 Share 💯 Share💯
Show all...
👉👉#ምክር_ለወጣት_ሴቶች👈👈 ሁለት ወጣት ሴቶች የሰውነታቸውን ክፍል አጋልጦ የሚያሳይ ልብስ ለብሰው ወደ አንድ ስብሰባ ደረሱ፡፡ የስብሰባው መሪ በደንብ ካያቸው በኋላ እንዲቀመጡ አደረገ፡፡ ከዛ በኋላ የተናገራቸው ንግግር ምናልባት በህይወት ዘመናቸው ሙሉ የማይረሱትን ንግግር ነው፡፡ አይን አይናቸውን እያየ እንዲህ አላቸው "እናንተ ሴቶች እግዚአብሄር በምድር ላይ የፈጠራቸው ውድ ነገሮች በሙሉ በደንብ የተሸፈኑና ለማየትም ሆነ ለማግኘት የሚከብዱና ዋጋ የሚያስከፍሉ ናቸው፡፡ 👉አልማዝ የት ነው ምታገኙት? በመሬት ጥልቅ ውስጥ! ተሸፍኖና ተጠብቆ 👉ዕንቁ የት ነው ምታገኙት በውቅያኖስ የታችኛው ጥልቅ ክፍል ውስጥ! 👉ወርቅንስ ከየት ነው ምታገኙት? ወደታች ብዙ ቆፍራችሁ፣ በአለቶች ተሸፍኖ ነው! እሱን ለማግኘት ብዙ መልፋት አለባችሁ" ኮስተር ብሎ አያቸውና ንግግሩን ቀጠለ "ሰውነታችሁ ውድና እና ልዩ ነው፡፡ ከወርቅ ከአልማዝና ከዕንቁ ሁሉ ይልቅ እጅግ ውድ ነው፡፡ ስለዚህ እናንተም መሸፈን አለባችሁ፡፡ የከበረውን ማዕድናችሁን እንደ ወርቅና አልማዝ በደንብ ከደበቃችሁት የማዕድን አውጪ ድርጅቶች ከአስፈላጊ ማሽኖች ጋር #በጨረታ ተወዳድረው የአመታት ፍለጋ ለመድረግ ይሰለፋሉ፡፡ በመጀመሪያ መንግስታችሁን (#ቤተሰባችሁን) ይጠይቃሉ፡፡ ከዛም ሙያዊ ኮንትራት ይፈርማሉ(#ሰርግ) በመቀጠል በሙያቸው መሠረት ማዕድን የማውጣቱን ስራ ይቀጥላሉ(ህጋዊ #ትዳር) ነገርግን ውዱን ማዕድናችሁን ካልሸፈናችሁትና በግልጥ ካስቀመጣችሁት ማንም ህገወጥ ማዕድን አውጪ መጥቶ በማይረባ መሳሪያ ነካክቶ እንደ ጠጠር በቀላሉ ይወስድበችኋል፡፡ #ሰውነታችሁ_እንቁ_ነውና_ደብቁት ወንድሞች እህቶቻችሁን ፣ ባሎች ሚስቶቻችሁን ፣ እናም ወላጆችም ሴት ልጆቻችሁን መልካም አለባበስ እንዲለብሱ እበረታቷቸው ለሚመለከተው ሁሉ #ሼር ይደረግ #General 💢💢 @Hemaniya 💢💢 💢💢 @Hemaniya 💢💢
Show all...
መንፈስን የሚያድሱ መዝሙሮች ከእሁድ - እሁድ በማርከን ዜማ ሰዎችን መጋበዝ እንዳትረሱ ማርከን ዜማ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ 👉 👉 ▷@Hemaniya ◁ 👉 ▷@Hemaniya ◁ △Join Us
Show all...
አለማወቅ የሚስከፍለው ዋጋ❕ በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ አንድ ባለጠጋ የነበሩ አባት ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ ከነበራቸው ብዙ ሐብት መካከል ለተለያዩ የእርዳታ ድርጅቶች እንዲሁም ለተለያዩ ሰዎች ውርስን ይናዘዙ እና ብቸኛ ለነበረው ልጃቸው ግን አንድ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ይናዘዙለታል፤ እኚህ አባት ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ በኋላ የውርሱ ወረቀት ሲከፈት አብዛኛው ንብረታቸው ለሌሎች ሰዎች እንደሆነ ልጃቸው ይረዳል፤ እርሱም በጣም በመበሳጨት እንዴት ለእኔ ይህንን ነገር ብቻ ይናዘዝልኛል በማለት ለብዙ ጊዜ አባቱ የተናዘዙለትን የታሸገ መጽሐፍ ቅዱስ ሳይከፍት ያቆየዋል፡፡ ከብዙ ጊዜ በኋላ ይህ ልጅ በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ያልፋል አንድ ቀን በድንገት አባቱ የሰጡትን የታሸገ መጽሐፍ ቅዱስ ማሸጊያውን ይከፍትና ወደ ውስጥ ለማንበብ የመጀመሪያውን ገጽ ሲከፍት ያልጠበቀውን ነገር ያጋጥመዋል፡፡ ለካ ባለጠጋ የነበሩ አባቱ በአብዛኛው ገጽ መሃከል ለልጃቸው አጭር ጽሑፍ እና ብዙ ገንዘብ ያለበት ቼክ አስቀምጠውለት ነበር፡፡ የጻፉትም ጽሑፍ የሚለው "ይህንን ገጽ ሳታነብ የሚቀጥለውን ገጽ እንዳትከፍት" የሚል ነበር፤ ያንን ገጽ አንብቦ የሚቀጥለውን ገጽ ሲከፍት ተመሳሳይ መልእክት እና ብዙ ገንዘብ ያለበት ቼክ ያገኛል። ይህም ልጅ መጽሐፏን አንብቦ ሲጨርስና አባቱ ያስቀመጡለትን ብዙ ሚሊዮን ገንዘብ እና ጽሑፍ ሲያነብ በጣም በመደናገጥ ወደኋላ ተመልሶ ባለማወቅ የከፈላቸውን ዋጋዎች በማስታወስ መጸጸት ይጀምራል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ የተሰጠንን ነገር ባለማወቅ ብዙዎቻችን የከፈልነው ዋጋ ማለቂያ የሌለው ነው፡፡ ሁልጊዜ ይህንን ነገር አስተውሉ አለማወቅ ትልቅ ጠላታችን ስለሆነ በማወቅ ለመበቀል መነሣት አለብን፡፡ እግዚአብሔር አምላካችን ለእኛ ብዙ እውቀትን ለመስጠት ፈቃደኛ የሆነ አምላክ ነው፡፡ “ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት!” — ኢዮብ 26፥3 ሬቨ. ተዘራ https://t.me/APOSTLICRIVIVAL
Show all...
zowey life

በቻናላችን በየ ዕለቱ ህይወት ቀያሪ ትምህርቶች አስተማሪ ታሪኮች ተከታታይ ትምህርት ሌሎችም ይገኛሉ ይቀላቀሉን በ ጌታ ፍቅር ከ መንፈስ ቅዱስ ውጪ ተስፋ የለንም follow me on you tube

https://youtu.be/y1prG8ScLOk