cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio students motivation

motivation for students

Show more
Advertising posts
791Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በ2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከየካቲት 3 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የምዝገባ ሂደትን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ÷የካቲት 3 የተጀመረው ምዝገባ የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ አስታውቋል፡፡ በ2016 በሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ከ870 ሺህ በላይ ተማሪዎች ይቀመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ @topacadamy
Show all...
👍 3 1
Repost from ATC NEWS
ለኢንትራንስ ፈተና Ethio Matric አፕሊኬሽንን በመጠቀም ይዘጋጁ፡፡ 🔷 አፕሊኬሽኑ ከ2008 - 2015ዓም የኢንትራንስ ፈተና ከነመልሱ እና ከነማብራሪያው የያዘ ሲሆን ፤ እነዚህን ፈተናዎች በቀላሉ መለማመድ የምትችሉበት መንገድ አዘጋጅቷል፡፡ 🔷 አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ለማድረግ ታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric
Show all...
#BahirDarUniversity ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደባችሁ የጀማሪ መርሐግብር (Freshman) ተማሪዎች እና ለአቅም ማሻሻያ (Remedial) መርሐግብር ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) መርሐግብር ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ ላልተወሰነ ጊዜ አራዝሟል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከላይ የተገለፁት ተማሪዎች ከጥር 21 እስከ 23/2016 ዓ.ም ምዝገባ እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፋ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ምዝገባው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው ፤ ወደፊት ጥሪ እስከሚደረግ ድረስ ተማሪዎች በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቋል፡፡ ❤️ @TemariNews ❤️ @TemariNews
Show all...
👍 1
#SalaleUniversity በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በ2016 ዓ.ም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ የካቲት 14 እና 15/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡- ➢ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ ስምንት 3x4 ፎቶግራፍ፣ ➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
Repost from ATC NEWS
#BongaUniversity በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በ2016 ዓ.ም ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡- ➢ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ ስድስት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ ➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Show all...
በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ ያላደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች በቅርቡ ለተማሪዎቻቸው ጥሪ እንደሚያደርጉ ገለፁ፡፡ የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎቸ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ለተመደቡላቸው ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አለማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከሪሚዲያል ተማሪዎች የደረሱትን በርካታ ጥያቄዎች ተከትሎ፤ የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ፣ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ እና ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተሮችን አናግሯል፡፡ በዚህም የትምህርት ተቋማቱ "በቅርቡ ጥሪ እንደሚያደርጉ" የአራቱም ዩኒቨርሲቲዎች የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተሮች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል፡፡ የተማሪዎቹ መግቢያ ቀን ላይ ውሳኔ ያለተደረሰ መሆኑን የገለፁት ዳይሬክተሮቹ፤ በቅርቡ ጥሪ እንደሚደረግና እስከዛው ተማሪዎቹ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቀዋል፡፡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሌሎች ለ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ ያላደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Show all...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Grade12NationalExam ከዚህ ቀደም በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ላይ ሲሰጡ ከነበሩ የትምህርት አይነቶች መካከል ሥነ ምግባርና የሥነ ዜጋ ትምህርት (Civics and Ethical Education) በዘንድሮው ዓመት 2016 ዓ/ም #አይሰጥም። የሥነምግባር እና ሥነ ዜጋ ትምህርት (Civics and Ethical Education) ፈተና ያልተካተተው በሁለቱም የተፈጥሮ ሳይንስ እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት ዘርፎች ነው። ይህ ፈተና ለምን በብሄራዊ ፈተናው ላይ እንዳልተካከተተ / እንዳይካተት ውሳኔ እንደተለለፈ ትምህርት ሚኒስቴር የሰጠው ዝርዝር ማብራሪያ የለም። በሌላ በኩል ፤ ባለፉት ዓመታት ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሳይሰጥ የቆየው #የኢኮኖሚክስ ትምህርት በዚህ ዓመት 2016 ፈተና ላይ ተካቷል። በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና የተፈጥሮ ሳይንስ እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች እኩል ስድስት ትምህርቶችን ይወስዳሉ። የተፈጥሮ ሳይንስ ፤ እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ ፣ ፊዚክስ ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ፣ ሶኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት ፈተና ሲወስዱ የማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ታሪክ ፣ ጂኦግራፊ ፣ ኢኮኖሚክስ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ፈተና የሚወስዱ ይሆናል። በዚሁ ዝርዝር መሰረት ከሁለቱም ዘርፎች የሥነ ዜጋና ሥነምግባር (Civics and Ethical Education) ትምህርት የወጣ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ላይ ባለፉት ዓመታት ሳይሰጥ የቀረው ኢኮኖሚክስ ተካቷል። ፈተናው የሚሰጥበት ትክክለኛውና ቁርጥ ያለው ቀን ባይታወቅም እንደ ከዚህ ቀደሞቹ ዓመታት ተማሪዎችን ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (#ዩኒቨርሲቲዎች) በማስገባት እንደሚሰጥ ይጠበቃል። @tikvahethiopia
Show all...
👍 1
Repost from Remedial exam
#DillaUniversity በ2016 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ (ኦዳያኣ ካምፓስ) በሚገኘው ሬጂስትራር ጽ/ቤት ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ 3x4 የቅርብ ጊዜ ስምንት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ፡፡ ━━━━━━━━━━━━━━━ Share with your friends 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @RemedialExam @RemedialExam
Show all...
Repost from Remedial exam
#OdaBultumUniversity በ2016 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 20 እና 21/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ጭሮ ከተማ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ ትምህርት ጥር 22/2016 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ የ8ኛ ክፍል ስርትፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ━━━━━━━━━━━━━━━ Share with your friends 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @RemedialExam @RemedialExam
Show all...
Repost from Remedial exam
#WolkiteUniversity በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳቹህ ለሪሚዲያል ፕሮግራም በ2016 የትምህርት ዘመን ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 27 እና 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ አጠቃላይ ገለፃ ጥር 29/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ትምህርት ጥር 30/2016 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ መሰናዶ ያጠናቀቃችሁበትን ሰርተፍኬት፣ ➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣ ➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➭ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ጨርቅ፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የመረጃውን ትክክለኛነት ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሬጅስትራር ኃላፊ አቶ ተስፋ ምኑታ አረጋግጧል፡፡ ━━━━━━━━━━━━━━━ Share with your friends 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @RemedialExam @RemedialExam
Show all...
👍 1
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!