cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bekure Media Network

Advertising posts
194Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሸኔ አምሰት የደራ ቦታ ላይ ሰፍሯል‼️ 1. ባቡ ድሬ 2. ሀርቡ 3.ራቾ አሙማ 4.ጁሩ ዳዳ 5. ሰለልኩላ ዙሪያ ቡርቃ የሚባል አካባቢዎች ላይ ሰፍሯል። እስካሁን በያዛቸው አካባቢዎች ንፁሃንን ገድሏል፣ አፍኖም የወሰዳቸው አሉ።https://t.me/bekuremedia
Show all...
#አስቸኳይ መረጃ! በብልፅግና መንግስት የሚመራው አሸባሪው የኦነግ ቡድን ከደራም አልፎ ወደ ጎጃም ተሻግሮ ጦርነት መክፈቱን የውስጥ የመረጃ ምንጮቻችን ገለፁ።https://t.me/satnawmedia
Show all...
#አስቸኳይ መረጃ! በብልፅግና መንግስት የሚመራው አሸባሪው የኦነግ ቡድን ከደራም አልፎ ወደ ጎጃም ተሻግሮ ጦርነት መክፈቱን የውስጥ የመረጃ ምንጮቻችን ገለፁ።https://t.me/bekuremedia
Show all...
Show all...
በጭፍራ የሠከረች:በፍቅር ያበደው ጀግና ጋር ተገናኝች

wello Entertainment

Show all...
የሰሞኑ የቁንጅና ውድድር በደሴ

wello Entertainment #

በአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራርና አባላቶች ላይ ሰሞኑን የሚፈፀመው መንግስታዊ አፈና ተጠናክሮ ቀጥሏል! ባለፉት ቀናት ከተለያዩ አካባቢዎች ታፍነው ለእስር ከተዳረጉት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የመዋቅር አመራርና አባላቶች መካከል ፦ 1ኛ. ብሩክ አያልነህ - ምዕ/ግጃም 2ኛ. ደህናሁን ቤዛ - ከባህርዳር 3ኛ. ጌታቸው አዱኛ - ከደ/ጎንደር የሚገኙበት ሲሆን በተመሳሳይ ቁጥራቸው ያልታወቀ የአብን አመራርና አባላትም በዘመቻ በሚመስል መልኩ ለእስር እየተዳረጉ ይገኛሉ፡፡ https://t.me/bekuremedia
Show all...
የኢትዮጵያ መንግሥት እና የህወሓት ከፍተኛ የጦር አመራሮች ለዉይይት በኬንያ መዲና ናይሮቢ ተገናኝተዋል፡፡ የፌደራል መንግሥቱ መከላከያ ኃይል ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ከህወሓት በኩል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዛሬ ረፋድ ላይ በናይሮቢ ንግግር መጀመራቸው ታወቋል። የጦር አመራሮቹ የተገናኙት ከቀናት በፊት በሁለቱ አካላት መካከል በፕሪቶርያ የተደረሰውን የሰላም ስምምነት የማስፈጸም አንዱ አካል በሆነው የትጥቅ ማስፈታት ሂደት ላይ ለመነጋገር ነው። የንግግሩን መጀመር ይፋ በተደረገበት መድረክ በአፍሪካ ኅብረት ጥላ ስር ድርድሩን ሲያስተባብሩ ከነበሩት መካከል የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሱንጉን ኦባሳንጆ እና የቀድሞ የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ተገኝተዋል። ይህ ውይይት በቀጣይ ቀናት ቀጥሎ እንደሚካሄድ ተገልጿል።
Show all...
Show all...
ማሩ ባላገሩ ወሎኛ ቀልድ ከስንታየሁ መሀመድ ከወሎ

EBS #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV