cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

HEGERSA ETHIOPIA INSPIRATION

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

G
Show all...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆነ። የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ሳሙኤል (ዶ/ር) ለጋዜጠኞች የ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በሁለት ዙር ለተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የተሰጠው የማለፊያ ነጥብ የተለያየ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት በመጀመሪያ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤት የሚከተለውን ይመስላል በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 363 ለሴት 351 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 351 ለሴት 339 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 300 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 380 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል። በመጀመሪያው ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 300 ሆኗል። ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 264፣ ለሴት 254 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 254፣ ለሴት 250 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል። ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 250 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 280 እንደሆነ ተገልጿል። በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 250 ሆኗል። በሁለተኛ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤትም ይፋ የሆነ ሲሆን በዚህም መሰረት በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 423 ለሴት 409 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 410 ለሴት 396 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 350 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 443 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል። በሁለተኛ ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ350 በላይ መሆኑ ተነግሯል። ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 317 ፣ ለሴት 305 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 305፣ ለሴት 300 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል። ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 300 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 335 እንደሆነ ተገልጿል። በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ 300 በላይ መሆኑም ተገለጿል። ውጤቱ ለመጀመርያ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ500 የተያዘ መሆኑን እና በሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ700 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ600 የተያዘ መሆኑ ተገልጿል። ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር @tikvahethiopia
Show all...
☞ Do not do it! 《ማድረግ የሌለብዎት》 --------------~------------- . ☞ የባትሪ ቻርጅ በጣም ሎው ሲሆን፣ ወይም # ሲቀንስ (20% በታች) ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ፡፡ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል። . ☞ ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም # አያስጠጉ ፡፡ ከቻሉ ቢያንስ ከ5 ሳንቲ ሜትር በላይ ራቅ በማድረግ ኤሌክትሮማግኔቲክ ራዲየሽን ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቁ፡፡ . ☞ የሞባይል ስልኮን # ታቅፈው አይተኙ፡፡ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 ሜትር በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው ኤሌክትሮማግኔትክ ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ፡፡ . ☞ # ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ፡፡ የጽንሱ ሕዋሳት ለኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽን እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው፡፡ ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን፡፡ አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት፡፡ . ☞ # ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል መጠቀም አያዘውትሩ፡፡ ብረት የኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል፡፡ ስለዚህ መኪና ውስጥ፣ አውሮፕላን ውስጥ፣ ሊፍት ውስጥ፣ ባቡር ውስጥ፣ ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣ የብረታብረት ወርክሾፕ ውስጥ፣ ጋራዥ ውስጥ ወዘተ አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ፡፡ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን፡፡ . ☞ በተለይ! በተለይ!!! ዕድሜያቸው # ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል፡ ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል፡፡ . ☞ በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው፡፡ ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል፡፡ . ☞ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው # ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው፡፡ ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ፡፡ . ☞ ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት፡፡
Show all...
👉🏻👉🏻የስልከወን ፓስወርድ ውይም ፓተርን ረስተው ስልክወ አልከፈት ብሎውታል 👌🏽እንግዲያውስ እንዳት እንደሚከፈት ላሳይወ፡፡ ✍🏼1.በመጀመሪያ ስልከዎንswitch off ያድርጉ፤ ✍🏼2.ከዛ የድምፅ መጨመሪያውን እና የፓወር (home key , power) ቁልፎችን በአንድ ላያ ይጫኑ እና ስልክዎን ያስነሱ፡፡ ✍🏼3.ከዛ የተለያዩ አማራጮች ይመጡልናል restore factory defaults or delete all user data የሚለውን ይምርጡ ✍🏼4.ከዛ ስልኮዎትreboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ፡፡ ከዛ ስልክዎት እንደ አዲስ ይከፈታል
Show all...
ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች 📍1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system) 📍2 የስክሪን መጠን (Screen Size) 📍3 ሲፒዩ(CPU) 📍4 ራም(RAM) 📍5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type) 📍6 የምስል ጥራት (Image Quality) 📍7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life) 📍8 ብራንድ (Brand) ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው? በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት መታየት ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡ 1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ ጥሩ የሚባል ነው፡፡ ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡ 2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡ • 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡ • 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡ • 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ እንመክራለን ፡፡ • 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡ ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡ Eth 24 3. ሲፒዩ(CPU) የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ (CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡ • AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ Core i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡ በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡ • Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡ 4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡ 5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡ 6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080 የተሻለ ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም ይታወቃል፡፡ Eth 24 7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡ 8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን፡፡ • ከጥራት አኳያ ደግሞ APPLEን የሚደርስ የለም፡፡ Toshiba, HP, DELL, lenovo የተሻሉ ብራንዶች ናቸው
Show all...
🖥️ፍላት ስክሪን ቲቪዎችን የሚያበላሹ 5⃣ ነገሮችን ያውቃሉ?🤔 1⃣. ቮልቴጅ ⚠️ሁሉም እቃዎችን የሚያበላሸው የተለመደው የቮልቴጅ መጨመር እና መቀነስ ነው😡 አብዛኛው ቲቪዎች የራሳቸው መቆጣጠሪያ #ስለሌቻው ቦርዳቸው ቶሎ ለመቃጠል ይዳረጋል ስለዚህ 500 V Stabilizer ገዝተው ይጠቀሙ።😊 2⃣. የቲቪ የጀርባ መብራቶች (Backlight) #መቃጠል ⚠️ላይቶቹ ሚቃጠሉበት ወቅት ቲቪዎቹ ምስል ማሣየት አቁመው ድምፅ ብቻ ማሠማት ይሆናል ይህ ነገር እሚከሠተው የባክ ላይቶቹ እድሜ (life span) ሲያልቅ እና #ከፍተኛ ሀይል ሲመታቸው ይቃጠላሉ በቶሎ ማስቀየር ያስፈልጋል።😊 3⃣. ፅዳት ⚠️ስክሪኑ ላይ #Spray ረጭቶ ማፅዳት በፍፁም ሊደረግ እማይገባ ነው። ስክሪኑ በጣም Sensitive ስለሆነ ውስጥ ውሀ ገብቶ በቀላሉ ይበላሻል። ለማፅዳት ሲፈልጉ በንፁ ለስላሣ ጨርቅ ላይ ስፕሬውን በትንሹ በመርጨት ማፅዳት ይችላሉ።😊 4⃣. ኬብል ⚠️በክረም ወቅት #HDMI ኬብል አይጠቀሙ መብረቅ በዲሹ ኬብል አልፎ በHDMI አማካኝነት ቲቪዎን ቀጥታ ያገኘዋል በዚ ጊዜ Av ጃክ መጠቀም የተሻለ ነው።😊 ⚠️በዚ ጊዜ Av ጃክ መጠቀም የተሻለ ነው። 5⃣. የስክሪን መሰበር ነው። ⚠️በተለያዩ አጋጣሚዎች ስክሪን ይሰበራል ይሰነጠቃሉ ማሰቀየር #በጣም_ውድ ነው፤ ስለዚህ ልንጠነቀቅላቸው ይገባል።🙏 ⚠️ቲቪዎን #ከፍ አርጎ ግድግዳ ላይ መስቀል ያስፈልጋል።
Show all...
✔️ ጠቃሚ እና ተፈላጊ ቦተችን ልጠቁማቹ! 📣 @MyAndroidNewsBot - ስለ አንድሮይድ ስልክ አዳዲስ እና ትኩስ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቦት ምርጫዎ ያድርጉ። 📣 @nosticker_bot - ግሩፓቹ ላይ እስቲከር እየተላከ ከተቸገራቹ ይሄን ቦት ተጠቀሙ።እስቲከሩ ሲላክ ወድያው ከግሩፑ ያጠፋዋል። 📣 @MyGenderBot - ይሄ ቦት ስምን በመጠቀም ጾታን ለመለየት ያገለግላል። 📣 @joinhider_bot - ሰው ወደ ግሩፓቹ ሲገባ የጆይን ሚሴጅ እንዳይገባ ከፈለጉ ይህን ቦት ይጠቀሙ። 📣 @RemoveHiBot - ግሩፓቹ ላይ Hi/Hello የመሳሰሉ ሚሴጆችን እንዳይላኩ ከፈለጋቹ ለዚህ ቦት አድሚን ስጡት።
Show all...
,,,,,in this channel anonymous poll Motivational speech – 1 👍👍👍👍👍👍👍 100% Application ▫️ 0% Unversity info ▫️ 0% Ethiopian news ▫️ 0% Comedy and there.... ▫️ 0% 👥 1 person voted so far.
Show all...
Application
Motivational speech – 1
Unversity info
Ethiopian news
Comedy and there....
#ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ አድራሻ ❓ 📚 ሃዋሳ ከአዲስ አበባ ቅርብ ርቀት ላይ የምትገኝ ውብ ከተማ የሲዳማ ክልል ፈርጥ ስትሆን የመናገሻ ከተማም ነች ። የአየር ሁኔታ ❓ 📚 ብዙ ግዝ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ሞቃታማ ሁና አመሻሽ ላይ ደስ የሚል አየር አላት ፤ ከተማዋ በራሱ የሆነ ደስ የሚል ነገር አላት ። የካንፓሶቹ ብዛት ❓ 📚 በውስጡ ያሉ ግቢዎች ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ በውስጡ ብዙ ግቢዎች ያሉ ሲሆን ከነሱም ውስጥም ጥቂቱን እንይ ፦ ✅ Main campus 📍Location: Hawassa town (found on the enterance of the city) ዲፓርትመንት 💡 🎯 governance 🎯 Engineering 🎯 social others 🎯 art 🎯 architect 🎯 touris 🎯 hotel management 🎯 Sport 🎯 law 🎯 Computational science .. ✅ Techno campus ፦ 📍Location:beside the main campus connected with the main campus though bridge ፦ ዲፓርትመንት --> Engineering --> information system --> programming --> Enla,discrit, --> for engineering and computer science students until 3rd year wait here after that the student will be transfered to main campus..! ✅ Agri campus 📍Location: located on the middle o fthe city around piyasa ዲፓርትመንት --> animal ✅ Yirgalem campus 📍Location: Yirgalem town (near hawassa city..) ዲፓርትመንት 🎯FB faculty of business - 🎯 marketing management 🎯 logistic 🎯 Accounting 🎯 Cooperative 🎯 management 🎯economics ✅ 5 Referral campus 📍Location: located around the lake hawassa amazing view from the dorm nice sunset ... ዲፓርትመንት ፦ --> Medicine --> HO --> nursing --> environmental health --> radiology --> ophtometry --> psychiatry ✅ ወንዶ ገነት agriculture 📍 Location:wendo genet Dep' --> plant... ውሃ፤መብራት፤ WIFI❓ 📚 መብራት እና ውሃ አይጠፋምኀለአንዳንድ ግቢዎች ለልሎች ይጠፋል ። አሪፍ የሆነ WIFI በግቢ የተለያየ ቦታ ላይ ይገኛል ። ስለ ዮኒቨርሲቲው ❓ 📚 ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሀገራችን ላይ አሉ ከሚባሉ ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ጥራቱም ሆነ በግቢ ውበቱ አንደኛ ደረጃ ከሚባሉት ተርታ የሚመደብ ግቢ ነው። ትምሮ በተወሰነ መልኩ ሊያጨናንቅ ይችላል ግን በግቢው ውበትና በከተማው ማብለጭለጭ ካልተሸነፋቹህ የትምህርቱ ነገር ሙድ አለው። የካፌ ምግብ ❓ 📚በጣም ጥሩ የሚባል ምግብ ያቀርባሉ ..!፤ ከብዙ ዮኒቨርሲቲዎች ጥሩ ምግብ የሚሰጥ ካንፓስ ነው ። ከካፌ ውጪ ያሉ የምግብ ቤቶች ዋጋ ❓ 📚የምግብ ዋጋ በaverage ከ25-40 ብር ይደርሳል፥ የሁሉም ግቢዎች ዋጋ ይለያያል ።ቡና ምናምን 5 ብር ለተማሪዎች fair በሆነ ዋጋ የሸጣሉ ትንሽ ቢወደድም ። ሽንት ቤት ❓ 📚 ጥሩ የሚባል ሽንት ቤት አለው ፤ ከብዙ ግቢዎች የሚሻል አይነት ባኞ አለው ።
Show all...
#post ሜዲስን የሚሰጡ ግቢዎችን ዝርዝር የ#12ኛ ክፍል ተማሪዎች👇 📌Arbamich Universitiy 📌Jigjiga Universitiy 📌Adis Ababa University👌 📌Welikite University 📌Wolayta Sodo Universitiy 📌Wachamo Universitiy 📌Mizan Tepi Universitiy 📌Selale Universitiy 📌Arsi Universitiy 📌Wollega Universitiy 📌Jimma Universitiy👌 📌Hremaya Universitiy 📌Wollo University 📌Debre Tabor Universitiy 📌Bahirdar Universitiy 📌Gonder Universitiy👌 📌Adigrat Universitiy 📌Mekelle Universitiy 📌Ambo Universitiy 📌Debre-Birhan Universitiy 📌Debre-Markos Universitiy 📌Medda Wallabo Universitiy 📌Bulehora Universitiy 📌 Hawassa Universitiy 📌 Werabe University 📌Diredawa University
Show all...