cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🦋🦋Officialkįÿã🦋🦋

Welcome to my channel 😊 #Tik tok video #Instagram pic #My pic #My besties pic #My besties frinde birthday #New & old pro songs For any comment & question @p€ŋţ-ųp Please join injoy my channel don't level this channel .love you to 😍

Show more
Advertising posts
196Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በተለያዩ የሀገራችን ፊልሞች ላይ በድንቅ ብቃት በመተወን በተለይ ደግሞ በወጣቶች ዘንድ እጅግ የሚወደደው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ለማረጋገጥ ተችሏል። አርቲስት ታሪኩ (ባባ) አርባ ያህል ፊልሞች ላይ የተወነ ሲሆን በህመም ምክንያት ህይወቱ ማለፉን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢፕድ) ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎች ለማረጋገጥ መቻሉን አሳውቋል። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ የአንድ ልጅ አባት ነበረ። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ፦ - ወጣት በ97፣ - ወንድሜ ያዕቆብ፣ - ላውንድሪ ቦይ፣ - ማርትሬዛ፣ - ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2 ፣ - ሞኙ የአራዳ ልጅ 4፣ -  አንድ ሁለት ፣ - ብር ርርር፣ - ወደው አይሰርቁ፣ - ወፌ ቆመች፣ -  እንደ ቀልድ ፣ - ወቶ አደር ፣ - አባት ሀገር - የሞግዚቷ ልጆች፣ - ይዋጣልን ፣ - ዋሻው፣ - ወሬ ነጋሪ እና ሌሎችም ፊልሞች ላይ ተውኗል። @tikvahethiopia
Show all...
ስለ እግርኳስ አውቃለሁ የሚል ሰው ለዚህ ሰው በእውነት ክብር መስጠት አለበት ። ምናልባት ሮናልዶ ብዙ ነገሮች እየተበላሹበት ነው ! ለእርሱ ይህ አይገባም ። በእግርኳስን እንድንወድ ካረጉን ሰዎች መካከል አንዱ ነው ። 🐐❤️ @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
4k #Wallpapers ➥📁 Messi - Molina 💙🇦🇷 ➥📁 #NEDARG ➥📁 #FifaWorldCup SHARE 👉 @Football_Picture
Show all...
የአለም ዋንጫ የ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ⌚️ ተጀመረ 🇭🇷 ክሮሺያ 0-0 ብራዚል 🇧🇷 @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Show all...
የፊፋ ኳታር አለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ⏰ እረፍት 🇵🇹 ፖርቹጋል 2-0 ስዊዘርላንድ 🇨🇭 #ራሞስ 17' #ፔፔ 33' @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Show all...
ማን አሸንፎ ለቀጣዩ ዙር ያልፋል ❓Anonymous voting
  • 🇵🇹 ፖርቹጋል
  • 🇨🇭 ስዊዘርላንድ
0 votes
ያሲን ቦኖ የጨዋታው ኮከብ ተብሏል። @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
ㄅḉℏ✺✺ℓ ℓ!ʄḙ 😘😘 @к!Ⴤᾰ😘
Show all...