cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Senbet mezemurat/ሰንበት መዝሙራት

በኢኦተቤ በሰንበት ትምህርት ቤቶች የሚዘመሩ ውብ የሆኑ ዝማሬያት የሚቀርብበት ለነብሶ እረፍትን የምታድል ፤የመላዕክትን እንጀራ ሰው የሚመገብበት ቻናል ነውእግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቹአን ይጠብቅ አሜን። ☦️☦️☦️☦️

Show more
Advertising posts
202Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መልክአ ማርያም ሰላም ለመቃብርኪ ለኢየሩሳሌም በአድያማ፤ እንተ ይእቲ ጌቴሴማኒ ስማ፤ ማርያም ሰንበት ዕረፍተ ጽዑራን እምፃማ፤ አመ ኀደረ ላዕሌኪ ፀሐየ ቅዱሳን ዘራማ፤ ኃይለ ልዑል ጸለለኪ በመንክር ግርማ። ዚቅ ኢይሜንንዋ ኪያሃኒ ወአድያሚሃኒ ነያ ጽዮን ቅድስት ሀገረ እግዚአብሔር። ማኅሌተ ጽጌ እግዚአብሔር ጽጌ ትንቢት ለቢሶ ሥጋኪ ሥጋ ዚአነ፤ አመ አስተርአየ በምድር ወተአምረ ለነ፤ ንዌድሰኪ እንዘ ንብል ምክሃ ዘመድነ፤ ዮም በፍሥሃ ለማርያም እምነ፤ አስተርእዮ በሰማይ ኮነ። ዚቅ አስተርአየ ዘኢያስተርኢ፤ ኮነ እሙነ አስተርእዮቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ እምድንግል ተወልደ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ በሥጋ ረቂቅ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ፤ በበህቅ ልህቀ። አንገርጋሪ ኢኮነ ነግደ ወፈላሴ ሀገሪቶሙ ለቅዱሳን፤ ንሕነ ሰብአ ቤቱ ለእግዚአብሔር ኲልነ፤ አምላክ ኀደረ ውስተ ሥጋ ተአቊረ፤ እንዘ ኢይትጋባዕ በሙላድ፤ ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂዎ፤ ዘኪሩቤል ኢርእዮ። አመላለስ ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂሆ/፪/ ኢያርኂሆ ዘኪሩቤል ኢርእዮ ኢያርኂዎ ኢርእዮ ዘኪሩቤል/፪/ ወረብ 'አምላክ ኀደረ'/፪/ ውስተ ሥጋ ተዓቊረ እንዘ ኢይትጋባዕ አምላክ ኀደረ/፪/ ዘድንግል መናሥግተ 'ኢያርኂዎ'/፪/ ኢርእዮ ዘኪሩቤል/፪/ እስመ ለዓለም እግዝእትየ እብለኪ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ፤ ቃል ቅዱስ፤ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ ዘመንበሩ ዓቢይ ውእቱ፤ ያቀድም አእምሮ ኅሊና ሰብእ፤ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ ግሩም እምግሩማን፤ ዘመጽአ ውስተ ዓለም፤ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ ስብሐት ዘኢየኃልቅ፤ ወሰን ዘኢያንጸበርቅ፤ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ ዘይሥዕሎሙ ለሕፃናት፤ ወይነግሥ ለመላእክት መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ እስመ ንጉሥ ውእቱ ሰከበ በጎል፤ ሰገዱ ሎቱ ሰብአ ሰገል፤ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ እምግርማሁ ትርዕድ ምድር ዜናዊ ስቡሕ ዘለዓለም፤ ወእስከ ለዓለም ንጉሥ ውእቱ። ወረብ ዘመንበሩ ዓቢይ መንበሩ ውእቱ መንበሩ ዘኪሩቤል/፪/ ያቀድም 'አእምሮ'/፪/ ኅሊና ሰብእ/፪/ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Show all...
እልልል እልልል ደስ ይበለን እልል ደስ ይበለን (2) አጅበን መጣን ታቦተ ህጉን እልልል ብላችሁ ተቀበሉን (2) የቃልኪዳን ታቦት እልል ደስ ይበለን የክብሩ ዙፋን እልል ደስ ይበለን ከመንበሩ ወርዶ እልል ደስ ይበለን እየባረከን እልል ደስ ይበለን ቅዱሱ መፅሀፍ እልል ደስ ይበለን እንደነገረን እልል ደስ ይበለን ወጣን ከሠፈሩ እልል ደስ ይበለን እየተከተልን እልል ደስ ይበለን አጅበን መጣን ታቦተ ህጉን እልልል ብላችሁ ተቀበሉን (2) የሠማዩ መቅደስ እልል ደስ ይበለን በላይ ሲከፈት እልል ደስ ይበለን ተገልጦ አየንው እልል ደስ ይበለን የክብሩ ታቦት እልል ደስ ይበለን እልልታ ዝማሬ እልል ደስ ይበለን እናቅርብ ምስጋና እልል ደስ ይበለን ታቦቱ ልጆቹን እልል ደስ ይበለን ሊባርክ ነውና እልል ደስ ይበለን አጅበን መጣን ታቦተ ህጉን እልልል ብላችሁ ተቀበሉን (2) በውስጥና በውጭ እልል ደስ ይበለን በወርቅ ተለብጦ እልል ደስ ይበለን የእግዚአብሔር ቸርነት እልል ደስ ይበለን በርሱ ላይ ተገልጦ እልል ደስ ይበለን እስራኤል በምህረት እልል ደስ ይበለን ከሞት ተከለለ እልል ደስ ይበለን ታቦቱ ሲነካው እልል ደስ ይበለን ባህር ተከፈለ እልል ደስ ይበለን አጅበን መጣን ታቦተ ህጉን እልልል ብላችሁ ተቀበሉን (2) በእግዚአብሔር ጣቶች እልል ደስ ይበለን ተቀርፆ ትዛዙ እልል ደስ ይበለን ካህናቱ ይዘው እልል ደስ ይበለን በስርአት ሲጉዋዙ እልል ደስ ይበለን ወድቀን እንሰግዳለን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
Show all...
ታቦት በሄደበት አይመለስም ታቦት በሄደበት አይመለስ ብለው ያወጁት አፄ ዘርዓ ያዕቆብ እንደሆኑ ይነገራል ለዚህም ምክንያት የሆነው ታቦት የሚወጣው ለመባረክ ለመቀደስ በመሆኑ በሄደበት ከሚመለስ በሌላ መንገድ ተመልሶ ያልባረከውን እንዲባርክ በማሰብ ነው (ነገር ግን መመለሻ የሚሆን ሌላ መንገድ ከሌለ በሄደበት ይመለሳል) ። እውነት ነው በዚህ የጥምቀት በዐል " የእግዚአብሔር ታቦት የገባበት ስፍራ ቅዱስ ነውና " 2ዜና 8፥11 ተብሎ እንደተነገረው ታቦት የሚሄደበት ቦታ እና የሚያርፍበትን ስፍራ ሁሉ እየቀደሰ የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ እንደሚቀድስ እና ከሀገሪቱ ላይ ወረርሽኝ ... አጋንንትን እና የእነርሱን አሠራር ሁሉ እንደሚያርቅላት እናምናለን ። ✍️ አምኃ ሥላሴ / መኩሪያ ተስፋዬ  https://t.me/+VBt2ld_HeykCaELL (ቴሌግራም ቻናል ) https://t.me/+Vd4rG3DjWHFlDGCo (ቴሌግራም ግሩፕ) https://m.facebook.com/mekuria.tesfaye.71 https://www.youtube.com/channel/UC8v52_jNY156sxZtplafDtw/about (የዩቱብ አድራሻ)
Show all...
ርዕዩከ ማያት ርዕዩከ ማያት እግዚኦ ፥ ርዕዩከ ማያት ወፈርሁ፣/፪/ ደንገጹ ቀላያተ ማያት፥ ወደምጸ ማያቲሆሙ።/፬/ኧኸ አቤቱ፥ ውኆች አዩህ፥ ውኆችም አይተውህ ፈሩህ፣/፪/ ጥልቆች ተነዋወጡ፥ ውኆችም ጮኹ።/፬/ኧኸ               ~ መዝ ፸፯፥፲፮ ~ ©በማኅበረ ቅዱሳን መዘምራን @Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox
Show all...
🔴 "እግዚኡ መርሐ" ሊቀ መዘምራን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ * "እግዚኡ መርሀ" እግዚኡ መርሀ ዮርዳኖስ አብጽሃ፤(2) ወበህየ ዮሐንስ (2) ፍጽመ ተሰብሃ ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው (2) በዚያች ዕለት ዮሐንስ (2) በፍፁም ደስ አለው ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
Show all...
"በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በእደ ዮሀንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ ሰማያዊ ሰማያዊ ሰማያዊ ኢየሱስ ናዝራዊ እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀቱ በሰላም እና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ !! "ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈርድበታል" ማር 16÷16 ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
Show all...
ከተራ ምንድን ነው? ከተራ 'ከበበ' ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ነው፡፡ ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው፡፡ በጥምቀት ዋዜማ ታቦተ ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር የየአጥቢያው ሕዝብ እየተሰበሰቡ በወንዝ ዳር ወይም በምንጭ አካባቢ ድንኳን ይተከላሉ፡፡ ድንኳንም ከሌለ ዳስ ሲጥሉ ይውላሉ፡፡ የምንጮች ውኃ እንዲጠራቀም ይከተራሉ (ይገድባሉ) ጉድጓድ እየተቆፈረ ውኃው እንዳይሄድ በመገደብ ለመጠመቂያ (ለጥር 11) ዝግጁ የሚያደርጉበት ዕለት ነው፡፡ በተጨማሪ  በአቅራቢያ የሚገኙት ቤተክርስቲያናት ተሰብስበው ከዚሁ ከተቆፈረው ገንዳ ወይም ከተገደበው ጅረት  አጠገብ ባለው ዳስ ወይም ድንኳን ታቦቶቻቸውን ያሳድራሉ ሊቃውንቱም በዚያው እግዚአብሔርን በማህሌት ሲያመሰግኑ ያድራሉ። በበዓለ ጥምቀት የታቦታቱ ወደ ወንዝ መውረድ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በእደ ዮሐንስ ለመጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ የመሄዱ ምሳሌ ነው፡፡ ታቦቱ የጌታችን፣ ምሳሌ ሲሆኑ ካህናቱ የመጥምቁ ዮሐንስ ምሳሌ ናቸው፡፡ መዘምራኑና ሕዝቡ ደግሞ ዮሐንስ ያጠመቃቸው ሕዝቦች ምሳሌዎች ናቸው፡፡ መልካም የከተራ በዓል....❤️
Show all...
🇪🇹✝️የኦርቶዶክስ ንግስ በአላት ✝️🇪🇹

ትምህርተኦክቶዶክስ በዚህ ቻናል ከተለያዩ ምንጮች የምናገኛቸዉን አስተማሪ ብለን ያሰብናቸውን #ሀይማኖታዊ ትምህርቶች #ስብከቶች #ታሪኮች #መዝሙሮች#የቤተክርስትያን ዜናዎች#ሀይማኖታዊ ፊልሞች ወ.ዘ.ተ የምናቀርብ ይሆናል ለሌሎች በማጋራት የበኩልዎን እንዲወጡ በልሉል እግዚአብሄር ስም እንጠይቃለን። #ትምህርተኦርቶዶክስ @tmhrteorthodox

እንኳን ለጥምቀት #ከተራ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን    💚 @Addis_Mezmure 💚    💛 @Addis_Mezmure 💛    ❤️ @Addis_Mezmure ❤️
Show all...
ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ ሲነገር ነበረ በነብያት አፍ ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ በአንዱ በእግዚአብሔር በአንዱ በመንፈስ ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ አንድ ቀን እንዲሆን ፀሐይ እንዲወጣ ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ የናፈቅነው ንጉስ ሥጋ ለብሶ መጣ ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ አብርሃም ያንን ቀን ለማየት ናፈቀ ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ ዳዊት በኤፍራታ ልደቱን አወቀ ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ ኢሳያስ ከድንግል ሲወለድ አየና ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ ትንቢት ተናገረ ምልክት አለና ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ ኮኮብ ከያዕቆብ ይወጣል ሲባል ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ ሰማይ ሆነችለት እናቱ ድንግል ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ በህዝቡ መካከል ሆኖ የሚያበራ ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ በእርሱ ፈራረስ የጨለማው ስራ ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ ከእረኞች ጋራ ቤተ ልሔም ገቡ ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ ከነገስታቱ ጋራ አምሃን አቅርቡ ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ እንስገድ ለህጻኑ ይገባዋልና ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ አለቅነት ስልጣን በጫንቃው ነው እና ... ተወልደና ሆ እም ድንግል /2/ "እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅኒት          ተወልዶላችኋል"              ሉቃ ፪፥፲፩
Show all...