cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio ሸማች

እንኳን ወደ Ethio ሸማች የonline shoping bedena metachu 💫ስልኮች ፣ ላፕቶፖች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ 🏃‍♂️🏃‍♂️👉👉ፈጥነው ይዘዙ YouTube:- @digitalhabesha11 Creator:- @Elshu_11 Group @digitalhabesha

Show more
Advertising posts
999Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
ዲቪ 2025 አሞላል | የፎቶ መስፈርቶች || How to Apply DV Lottery 2025 Application | dv lottery | DV2025

#DV2025 #ethiopia #dvlottery ዲቪ 2025 አሞላል | የፎቶ መስፈርቶች || How to Apply DV Lottery 2025 Application | dv lottery | DV2025 The DV2025 Diversity Visa Program will open from October 4 to November 7, 2023, and allows those from countries with low U.S. immigration rates, who meet eligibility requirements, to enter for a chance to apply for a U.S. immigrant visa. ለመሙላት ይህንን ዌብሳይት ተጠቀሙ

https://dvprogram.state.gov

የፎቶ size ለማስተካከል ይህንን ዌብሳይት ተጠቀሙ

https://imageresizer.com

የልደት ቀን ለመቀየር ይህንን ዌብሳይት ተጠቀሙ

https://www.metaappz.com

dv lottery,dv lottery 2025,dv lottery 2024,dv lottery 2025 results,dv lottery 2024 results,dv lottery 2025 registration,dv lottery results,dv lottery check status,dv lottery status check,dv lottery visa,dv lottery gov,dv lottery 2025,dv lottery 2025 eligible countries,dv lottery photo tool,dv lottery photo check,us dv lottery,dv lottery usa,is dv lottery 2025 cancelled,dv lottery application,dv lottery check,dv lottery checker,dv lottery 2025 results check,dv lottery deadline,dv lottery forum,dv lottery photo examples,dv lottery photo size,dv lottery how to apply,dv lottery canada,dv lottery in canada,dv lottery of canada dv lottery 2024,dv lottery,green card lottery,when will open dv lottery 2024,ዲቪ 2023 ትክክለኛ አሞላል,ethiopia,ዲቪ 2024,ዲቪ ለመሙላት ምን ያስፈልጋል,ዲቪ ሎተሪ አሞላል,ዲቪ ሎተሪ,ዲቪ,ዲቪ ለመሙላት,2024 ዲቪ,ዲቪ አሞላል ፎርም,dv 2024 instructions,dv 2024 opening date,dv 2024 form,dv 2024 entry,dv lottery 2024 registration period,dv lottery 2024 registration start date,dv 2024 registration period,dv 2024 registration,dv lottery 2024 application form online,electronic diversity visa lottery 2024 dv lottery 2025,green card lottery,ethiopia,ዲቪ ለመሙላት ምን ያስፈልጋል,ዲቪ ሎተሪ አሞላል,ዲቪ ሎተሪ,ዲቪ,ዲቪ ለመሙላት,2024 ዲቪ,ዲቪ አሞላል ፎርም,green card,dv lottery,ዲቪ 2025 ትክክለኛ አሞላል,dv 2025 አሞላል,dv 2025,dv 2025 entry,dv 2025 registration period,dv 2025 registration form,dv 2024 አሞላል,dv 2025 start date,2025 dv lottery,2025 diversity visa lottery,2025 dv,dv,How to Apply DV Lottery 2025 Application,DV Lottery 2025 Application,Apply DV Lottery 2025 #DV2025 #ዲቪ #ዲቪ_አሞላል

የምትፈልጉትን የcosmetics እቃ ይዘዙን ያሉበት ቦታ እናቀርባለን ☎️ +251928415929
Show all...
የምትፈልጉትን የcosmetics እቃ ካለ  ከታች ባለው ስልክ ያናግሩን 👇👇👇 +251928415929
Show all...
የምትፈልጉትን የcosmetics እቃ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ ያናግሩን 👇👇👇 +251928415929
Show all...
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! Wishing you a Happy Meskel!
Show all...
👍 1
Show all...
አስደናቂው የAI ሚስጥሮች | መላመድ ወይም መሞት ARTIFICIAL INTELLIGENCE

AI, which stands for artificial intelligence, is a branch of computer science that develops machine systems capable of demonstrating behaviors linked to human intelligence. AI programs use data collected from different interactions to improve the way they mimic humans in order to perform tasks such as learning, planning, knowledge representation, perception and problem-solving. Artificial intelligence technology is used for a wide range of applications, including in web development, such as automated chatbots for customer service, product recommendations based on a user’s habits, speech recognition, and even to build a website from scratch. Essentially, the purpose of AI is to improve the systems we already use by automating tasks to make them more efficient. #ai #artificialintelligence

BatteryMon ላፕቶፕ ስንገዛ መጀመርያ ከምናያችው ነገሮች አንዱ ባትሪ ነው። ባትሪውን እየተጠቀምንበት የሚቆየውን ጊዜ ለማወቅ ብንፈልግ ደግሞ BatteryMon የሚባለውን ሶፍትዌር መጠቀም እንችላለን። በመጀመርያ ሶፍትዌሩን ከዚህ Link ላይ ( https://www.passmark.com/downloads/batmon.exe ) በማውረድ ኮምፒውተራቹህ ላይ Install ታደርጉታላቹህ። በመቀጠል ሶፍትዌሩን ከፍታችሁ የባትሪ ምልክቷን ወይም Info -> Battery Information ትነኩና ከሚያመጣው መረጃ ዉስጥ Design Capacity እና Full charge capacity ታያላችሁ። Design capacity የሚለው ባትሪው ከካምፓኒው ሲወጣ እንዲይዝ የታሰበው የቻርጅ መጠን ሲሆን Full charge capacity የሚለው ደሞ አሁን ላይ ባትሪው የመያዝ አቅሙ ነው። ባትሪው አዲስ ከሆነ Design capacity እና Full charge capacity አንድ አይነት ቁጥር ነው የሚሆነው። ትንሽ ባትሪው ከቀነሰ ደሞ ከ1000 እስከ 3000 ያህል ልዩነት ሊኖረው ይችላል። ነገር ግን ከዚያ በላይ ልዩነት ካለው ባትሪው አዲስ አይደለም ማለት ነው። ⚠️ ይህ ማለት ግን አዲስ ላፕቶፕ የሚሸጡበት ቦታ ላይ ለሰው ሲያሳዩ በሚከፍቱበት ጊዜ በተደጋጋሚ ቻርጅ ሳይሰኩ ከተጠቀሙበት ሊቀንስ ይችላል። በዚህ ምክንያት አሮጌ ነው ማለት አንችልም። ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ      ❖ Contact      ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።                📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢:@ethiotechfinder ━━━━━━━━━━━━━━━ ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬
Show all...
መርጌታ  የባህል መዳሃኔት  🌿 የምንሰራው ጥበብ  0963401703 0963401703 ============ 1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ 5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.የሴት ድንግልና መመለሻ 28.ለቁማር 29.ደፋር ለመሆን 30. ህልም እንፈታለን 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን 33,ለገበያ ለገረገረው0963401703 0963401703 ይደውሉልን ወይም ቴክስት ያስቀምጡ በቴሌግራም ማስቀመጥ ትችላላችሁ፡፡ እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ። እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! https://t.me/+hkQO5_0jmfRlOWU0
Show all...
✅ ኢላን መስክ የኤክስ ተጠቃሚዎች ሌላ ሰው ‘ብሎክ’ እንዳያደርጉ አደርጋለሁ አለ 📌የቀድሞው ትዊተር በአሁኑ ስሙ ኤክስ ባለቤት የሆነው ኢላን መስክ ‘ብሎክ’ የተሰኘውን ቁልፍ እንደሚያስወግድ ገልጧል። 📌በእንግሊዝኛው ብሎክ የተሰኘው ቁልፍ ተጠቃሚዎች የማይፈልጉት ሰው የሚያስወግዱበት አማራጭ ነው። የኤክስ አለቃ እንዳለው ተጠቃሚዎች ሰዎችን ብሎክ ማድረግ የሚችሉት በመልዕክት መላላኪያ ሳጥን ውስጥ ብቻ ይሆናል:: 📌ነገር ግን በርካታ ሰዎች ይህ ቁልፍ ከተነሳ ተጠቃሚዎች የማይፈልጉትን አሊያም ጥቃት የሚያደርስባቸውን ሰው ለመሸሽ ይቸገራሉ ሲሉ የኢላንን ሐሳብ ተቃውመዋል። @ethiotechfinder
Show all...
Update🔄 🔆ቴሌግራም ላይ አሁን ማንኛውም ሰው #Storie ማድረግ ይችላል። Aug 14 አዲስ Update ለቋል Update አድርጋችሁ ተጠቀሙ👍 @ethiotechfinder
Show all...