cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

🌼Buee prep academy🌼

✨One of The Best Ethiopian Educational And Informational Channel in Telegram✨ ✨Share this channel to your friends and families🙏🥰🥰✨ https://telegra.ph/BUEE-PREP-ACADEMY-11-01 ✨መረጃና ጥያቄዎች በ comment ላይ ጻፉልን✨

Show more
Advertising posts
387Subscribers
No data24 hours
-27 days
-1330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

engineering and technology ተማሪዎች ምርጥ c++ አጋዥ book 📌Only c++ language‼
Show all...
የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል‼️ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ምደባችሁን ለማየት የቀረቡ አማራጮች፦ በድረ-ገፅ፦ https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/moestudentbot የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። የተመደባችሁበት የትምህርት ተቋማት ጥሪ በመጠበቅ ትምህርታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ተብሏል።
Show all...

breaking news‼️ 1/100 ያመጣው ተማሪ አስተማሪውን በመደብደቡ የተነሳ ነስምንት ወር እስራት ተፈረደበት። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡኢ ከተማ አስተዳደር የዕውቀት መምህሩን የመምታት ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ8 ወር ቀላል እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የቡኢ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አስታውቋል ። ተከሳሽ ተማሪ ሳሙኤል ሰምረ ትምህርቱን ችላ በማለት ያመጣው ውጤት ዝቅተኛ በመሆኑ ሃምሌ 12 / 2015 ዓ/ም የማስታወቂያ ቦርድ ላይ ውጤት እየለጠፈ የነበረው መምህር ሰለሞን ገ/ወልድን ከኃላ በኩል ቀኝ እጁን እና የጆሮ ግንድን ይመታል ፣ በወቅቱ በትምህርት ቤቱ ግቢ ውስጥ የነበሩ መምህራኖች ገላግለው ጉዳዩን ለቡኢ ከተማ ፓሊስ ጽ/ቤት አቤቱታ አሰምተዋል ። አቤቱታውን ቀርቦ ሲያጣራ ቆይቶ ጥቅምት 23 /2016 ዓ/ም ወደ ከተማው ፍትህ ጽ/ቤት ልኳል ፣ ጉዳዩ የተመራለት ዓቃቤ ህግ በተከሳሽ ላይ ተገቢውን የወንጀል ህግ ቁጥር 441(1)(ለ) በመጥቀስ ተከሳሽ የዕውቀት አባቱ ላይ የሃይል ድርጊት ተፈጽሟል ሲል የወንጀል ክስ መስርቶ ለፍርድ ቤት አቅርቧል ። ተከሳሽ በችሎት ቀርቦ የወንጀል ድርጊቱን መፈጸሙን ያመነ ሲሆን ውጤት ሲሰጠኝ 1/100 ተሰቶኝ ተናድጄ መትቼዋለሁ በማለት የእምነት ቃሉን ሰጥቷል ። ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኙን የቀረበውን የቅጣት ማክበጃ እና ማቅለያ ከመረመረ በኋላ  ተከሳሹን የሚያርም እና መላው ማህበረሰብን ያስተምራል በሚል የተከሳሽ እጅ ከተያዘበት ቀን ጀምሮ የሚታሰብ በ8ወር ቀላል እስራት ይቀጣ ሲል ህዳር 10 / 2016 ዓ/ም በዋለው ችሎት የቅጣት ውሳኔ ሰጥቷል የቡኢ ከተማ ፍትህ ጽ/ቤት መረጃ ያመለክታል።
Show all...
👍 1
ከወደ ሶማሌ ፈገግ የሚያስብል ዜና😁 "የኢትዮጵያን ጠ/ሚ አብይ አህመድን በመምሰሌ የደህንነት ስጋት ስላለብኝ ጥበቃ ይደረግልኝ" "የኢትዮጵያውን ጠ/ሚ አብይ አህመድን በመምሰሌ የደህንነት ስጋት ስላለብኝ ጥበቃ ይደረግልኝ" ያሉት በፑንትላንድ ግዛት የዋኢዮ ወረዳ አስተዳዳሪ ኢሳቅ አህመድ ሀሰን በሶማሊያ ሶሻል ሚዲያዎች የእለቱ ሳቅ የሚጭር መነጋገሪያ ሆኗል ሲል ሶማሊ ፈጣን መረጃ ዘገባ ያሳያል። ሰውዬው በሶሻል ሚዲያ ብቅ ብለው በአፍ ሶማሊ ቋንቋ "አብይን ትመስላለህ እያሉ ህይወቴን አደጋ ውስጥ የከተቱብኝ ሰዎች አሉ። እኔ ሳልሆን አብይ ነው እኔን የሚመሰለው። በዚህ ምክንያት ለህይወቴ ሰለሰጋሁ ያለጠባቂ መንቀሳቀስ አቁሜለሁ። በዛ ላይ የአባቱ እና አባቴ ስም አንድ ነው። ወደ ኢትዮጵያ የሄድኩት በመለስ ዘመን ነው አሁን መሄድ ብፈልግም ለደህንነቴ ስጋት ስላለብኝ ጠባቂ  ያስፈልገኛል።" ብለዋል። በፑንትላንድ ግዛት የዋኢዮ ወረዳ አስተዳዳሪ ይህን መልእክት ያስተላለፉት ለቀልድ ይሁን የምራቸውን ግን የታወቀ ነገር የለም ሲል ከሶማሌ ክልል የወጣው መረጃ ያመላክታል።
Show all...
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር 6 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሬሜዲያል ተማሪዎችን እንደማያስተናግዱ አሳወቀ‼️ በ2015 ዓ.ም  የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ህዳር 12/2016 ዓ.ም ድረስ እንዲያስተካክሉ ተብሏል። ሚኒስቴሩ፦ 1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 4. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 5. አርሲ ዩኒቨርሲቲ 6. ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም የማያስተናግዱ መሆኑን አሳውቋል። remidial ሊጠፋ የተቃረበ ሀብታችን😏😲
Show all...
👍 1🔥 1
#Kebridehriuniversity በ2016 ዓ.ም የተብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ አንደኛ አመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፡፡ በ 2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ: : በሪሚዳል (Remedial Program) ትምህርታችሁ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ዉጤት ያመጣችሁ እና በ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አንደኛ ሴሚስተርን ጀምራችሁ በጤና እና በቤተሰብ እንዲሁም በተያያዥ ችግሮች ምክንያት ዊዝድረዋል ((withdrawal) በመሙላት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ህዳር 13 እና 14፣ 2016 ዓ.ም (November 23 and 24፧2023) መሆኑን በአክብሮት እየገለፅን ፤በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲዉ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታዉቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡ ☞ ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲዉ የማያስተናግድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡ በዩኒቨርሲቲዉ የሪሚዳል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ የሞላችሁትን የወጪ መጋራት እና ክሊራንስ ፎርም ቀሪ ይዛችሁ እንድትመጡ ልናስታዉሳችሁ እንወዳለን፡፡ በ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አንደኛ ሴሚስተር ጀምራችሁ በጤና እና በቤተሰብ እንዲሁም በተያያዥ ችግሮች ምክንያት ዊዝድረዋል ((withdrawal) በመሙላት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች የሞላችሁትን የዊዝድረዋል ቀሪ ፎርም ይዛችሁ እንድትመጡ በጥብቅ እናሳስባለን።
Show all...
👍 1
for 1st year freshmans dbu
Show all...
🎂🎂 2nd years of Anniversary to channel 🎉🎈🎉🥳 📌410+ members 🙏 another years with u all we admins & owner
Show all...
🎉 4
ሰው ሰራሽ ፀሀይ❗️❗️ ቻይና የሰራችውን ሰው ሰራሽ ጸሀይ ወደ ትግበራ ልታስገባ መሆኗን ገለጸች❗️❗️ ከፈረንጆቹ 2018 ዓመት ጀምሮ ሰው ሰራሽ ጸሀይ ለመስራት ሙከራ ላይ የነበሩት የቻይና ተመራማሪዎች የመጨረሻ ሙከራቸውን እንዳካሄዱ ሽንዋ ዘግቧል። እንደዘገባው ከሆነ ይህች ሰው ሰራሽ ጸሀይ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙቀት ማመንጨት መቻሏ የተረጋገጠ ሲሆን ይህብሙቀትም ከካርበን በካይ ጋዝ ነጻ እንደሆነም ተገልጿል። ቻይና ሰታሿ ጸሀይም በደቡብ ምዕራብ ብሔራዊ የኑክሌር ተቋም ተመራማሪዎች ተሰርታለች የተባለ ሲሆን ብርሀን እና ሙቀትን ማመንጨት ጀምራለች ተብሏል።
Show all...
👍 2
ትግራይ❗❗ በትግራይ ክልል በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና 69.96 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት በማምጣት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አግኝተዋል። ከተፈተኑ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት  657 መሆኑ ለማወቅ ተችሏል። ከትግራይ ክልል ውጪ ያሉ ተፈታኞች 3% ብቻ ከ50 በመቶ በላይ ማምጣታቸውን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል። ከትግራይ ክልል 657 የ2015 12ተኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያመጣ ተማሪ ሆኗል‼
Show all...
👍 5😁 1