cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

እፍታ📚

ቃርሚያ 🖋

Show more
Advertising posts
264Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቪንሰንት ቫንጎህን በጨረፍታ የቫንጎህ ነገር… ባለቅኔዎች የኪነት ግብ ራሷ ኪነት ነች (art as for its own sake) ባይ ናቸው፡፡ ከኪነት ሌላ ምንም የለም ነው የሚሉት - የኪነት ግብ ራሷ ኪነት ነች !!! እርግጥ ነው ለተራ አንጎል የሚጥም ሐሳብ አይደለም፡፡ ምክንያቱም ተራ አንጎል ሁሉን ነገር ከገንዘብ፣ ከክብር፣ ከስልጣን አንጻር እንደመዘነ ነው፡፡ ‘የተቀኘኸው ቅኔ፣ ግጥምህ፣ የሐገር ጠቅላይ ሚኒስትር ያደርግሃል ? እንደዛ ከሆነ ትርጉም አለው፡፡ አለበለዚያ - ምን ዋጋ አለው’ ነው የሚለው ተራ አንጎል፡፡ እንደእውነቱ ግን ግጥሞችህ ለማኝ ሊያደርጉህም ይችላሉ፡፡ ምክንያቱም ማነው ግጥሞችህን  የሚገዛው ? በጣም ብዙ፣ የላቀ አእምሮ እና ተሰጥኦ ያላቸው ግን ሕይወታቸውን በተራ ድድብና እና በአስመሳይነት መኖር አሻፈረኝ ስላሉ ብቻ እንደለማኝ የሚኖሩ በርካታ ጂኒየሶች አጋጥመውኛል፡፡ አዎን … በእርግጥ፣ የትኛውም ፖለቲከኛ ሊኖረው የማይችለው ደስታ፣ የትኛውም ቢሊየነር የሌለው ብርሃን፣ የትኞቹም የሐይማኖት ሰው ተብዬዎች ፈፅሞ የማያውቁት የልብ ተጣጥሞሽና ሐሴት አላቸው፡፡ ውጪያዊ ሕይወታቸውን በተመለከተ ግን ማህበረሰቡ ለማኝ አድርጓቸዋል፡፡ ታላቁን የደች ሰዓሊ ቪንሰንት ቫንጎህን ላስታውሳችሁ እፈልጋለሁ፡፡ አባቱ የሐይማኖት ሰባኪ እንዲሆን ነበር የሚፈልገው፤ ሰባኪ ሆኖ በክብር፣ በምቾት፣ በድሎት እንዲኖር ነበር የሚሻው፡፡ በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ከሞት በኋላም በቀጣዩ ዓለም በድሎት እንዲኖር… የቫንጎህ ፍላጎት ግን ሰዓሊ መሆን ነው፡፡ አባቱ “እብድ ነህ” አለው፡፡ “ይሆናል” አለ ቫንጎህ፣ “ለእኔ ግን አንተ ነህ እብዱ፡፡ ለምንድነው ሰባኪ የምሆነው ? ምንም ዋጋ የሌለው ነገር ነው ለእኔ፡፡ ምክንያቱም የምናገረው ነገር ሁሉ የለየለት ቅጥፈት ነው የሚሆነው፡፡ እግዚአብሄርን አላውቀው፡፡ ገነትና ገሃነብ ይኖሩ አይኑሩ አላውቅ፡፡ ከሞት በኋላ ሕይወት ይኑር አይኑር አላውቅ፡፡ እድሜ ልኬን ስዋሽ ልኖር ነው ማለት ነው፡፡ በዕርግጥ የሚያስከብር ሥራ ነው፡፡ ይሄ አይነት ክብር ግን በአፍንጫዬ ይውጣ፡፡ እንደዚህ አይነት ክብር ለእኔ አይገባኝም፡፡ ለነፍሴ ስቃይ ነው የሚሆንብኝ…” አባትዬው ከቤት አስወጣው - አባረረው፡፡ መሣል ጀመረ… የመጀመሪያው ዘመናዊ ሠዓሊ እሱ ነው፡፡ ቪንሰንት ቫንጎህ ላይ መስመር ማስመር ትችላለህ፡፡ በሥዕል ዓለም ቫንጎህ የአሮጌው ማብቂያ እና የአዲሱ መጀመሪያ ነው !!! ከእሱ በፊት ሥዕል ተራ ነበር፡፡ ከእሱ በፊት የነበሩት እነሚካዔል አንጄሎ ጭምር ከቫንጎህ ጋር ሲነፃፀሩ ያን ያህል ትልቅ ዋጋ ያላቸው አይደሉም - ምክንያቱም ሥዕሎቻቸው ተራ የገበያ ሥዕሎች ነበሩ… ሚካዔል አንጄሎ እድሜ ልኩን ለቤተ ክርስቲያናት ሥዕል ሲስል ነው የኖረው - በቤተክርስቲያን ግድግዳ፣ ጣሪያ ላይ ሲስል ነው የኖረው፡፡ ጀርባው እስኪሰበር ነው የቤተክርስቲያን ጣሪያዎች ላይ የሳለው፡፡ ምክንያቱም ጣሪያዎቹ ላይ ለመሳል በረጃጅም መሰላሎች ላይ ቀኑን ሙሉ በጀርባው ተንጋሎ መሳል ነበረበት፡፡ እንደዛ ሆኖ መሳል ፈፅሞ አይመችም፡፡ እናም ለቀናት፣ ለወራት በዚህ መልኩ ተንጋልሎ ሲስል ከርሟል፡፡ ግን ሰውዬው ሽቀላ ላይ ነበር፡፡ ገንዘብ እና ክብር ያገኘበት ሥራው ነው፡፡ መልአክትን፣ ክርስቶስን፣ እግዜር ዓለምን ሲፈጥር አይነት ነገሮች ነበር የሚስለው፡፡ ዝነኛው ሥዕሉ እግዜር ዓለምን ሲፈጥር ነው፡፡ … ቫንጎህ ግን ፈፅሞ የተለየ አዲስ መንገድ ነው የጀመረው፡፡ ህይወቱን ሙሉ አንድም ስዕል መሸጥ አልቻለም፡፡ እና … እንዲህ አይነት ሰዓሊ … ማነው ሥዕሎቹ ዋጋ አላቸው ብሎ የሚገምት ? ሥዕሎቹን የሚረዳ ? ሥዕሎቹ ዋጋ አላቸው ብሎ የገመተ ማንም አልነበረም፡፡ ወንድሙ ገንዘብ ይልክለት ነበር፡፡ የሚልክለት ገንዘብ ግን በረሃብ እንዳይሞት ያህል ለምግቡ የሚበቃውን ያህል ብቻ ነበር፡፡ በየሳምንቱ ለሳምንት ለምግቡ የሚበቃውን መጥኖ ይልክለታል፡፡ ሁሌ የሳምንት ነበር የሚልክለት፡፡ የወር ከላከለት አበቃ - በሁለት፣ ሦስት ቀን ይጨርሰውና የተቀሩትን ቀናት በረሃብ ነው የሚያሳልፈው፡፡ ስለዚህ ሁሌ ለሳምንት የሚበቃውን ነው የሚልክለት፡፡ እና ታዲያ ቪንሰንት ቫንጎህ ለሳምንት፣ ለምግብ ተብሎ የሚላክለት ገንዘብ ሲደርሰው ምን የሚያደርግ ይመስላችኋል ? ለአራት ቀናት ይበላና በመሃል ባሉት ሦስቱ ቀናት ምንም ሳይበላ በገንዘቡ ቀለምና ሸራ ይገዛበታል፡፡ ይቀጥላል .. Source – Osho: From Ignorance to Innocence
Show all...
🔥 1
❤ 1
ከታች ያያዝኩት መጽሓፍ ርዕስ የንግድ አስተዳደርን በ10 ቀን ይማሩ የሚል ነው - The Ten Day MBA. መጽሓፉ ከ600,000 በላይ ኮፒዎች የተሸጡለት ነው። አሁንም 5ኛው እትም በሓምሌ ወር ሊወጣ ቀጠሮ ተይዞለታል። ፎቶው ላይ የሚታየው 400,000 ከተሸጠ በኋላ የወጣው እትም ነው። ይህ መጽሓፍ እዚህ ሀገር የሚታተም ቢሆን ኖሮ፣ እነ ሁሉ-አይጥሜ ጸሓፊውን "ምን ሲደረግ! MBA እኮ የ2 ዓመት ትምህርት ነው፣ እንዴት በ10 ቀን፣ ይሄ ደፋር፣ ቁጭ-ይበሉ፣ አጭበርባሪ" ባሉት ነበር። መጽሓፍትን እጥር ምጥን አድርገው የሚያቀርቡ ብዙ ገጾች አሉ። እነ ክሊፍ ኖትስ፣ ኢንስታሬድ፣ ብሊንኪስት፣... የዚያ ዓይነት ናቸው። ትምህርትና ስልጠናንም ባጭሩ የሚያቀርቡ እነ ኮርስኤራ፣ ቲቻብል፣ ካን አካዳሚ፣ ... አሉ። ቴክኖሎጂ የዓለምን የድሮ መንገዶች እያሳበረ ብዙ አቋራጮችን እየፈጠረ ነው። Disruptive ቴክኖሎጂ የለመድነውን መንገድ እየቀያየረው ነው። ቡም! ቡም! ቡም! 💥 በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ በእጅጉ ከሚቀየሩት ውስጥ የሚድያ ኢንዱስትሪውና የትምህርት አሰጣጥ መንገድ ነው። በሚድያው የmainstream TV እና ሬድዮ ህይወት ፈተና ውስጥ ነው። የትምህርትና ስልጠና መንገድም ስር-ነቀል ለውጥ ውስጥ ነው። በዚህ ዘመን ሰው የሚማርበት መንገድ ተቀይሯል። ሰው ፍንጭ ካገኘ ራሱን ያስተምራል፣ ከመምህሩ ደቀ-መዝሙሩ እስኪባል ድረስ ተማሪው ብዙ ርቀት መጓዝ ይችላል። ታድያ ካንተ ምን ይጠበቃል? ፍንጭ ይዘህ ራስህን ገንባ! ከሌሎች ልምድ ቅሰም! ከሌሎች ጋር ተዋወቅ፣ ትስስር ፍጠር! ሃሳብህን ወደ ንግድ አሸጋግር! ሞክር! ውድቅ ተነስ! አትቁም! ወደፊት ገስግስ! "አይቻልም!" የሚሉህን አትስማ! እነርሱ ወሬያቸው በብስጭትና እሮሮ የተሞላ ነው። አይጠቅምም! አስብ፣ ሞክር፣ ከስህተትህ እየተማርህ ወደፊት ገስግስ። አይቻልምን ሰምተው ቢቆሙ ኖሮ የራይት ወንድማማቾች የአውሮፕላን ፈጣሪ አይሆኑም ነበር። ነቃፊዎችን ረስተህ የፊትህን ለመያዝ በራስህ ላይ invest እያደረግህ ወደፊት ገስግስ። get tough zer
Show all...
👍 1
❤ 1
Game of Thrones S02 E03 One of the greatest and most beautiful dialogues ever   Lord Varys: Power is a confusing thing, my lord...   Do you like puzzles??   Tyrion: Why, will you tell me one??   Varys: Three great men are sitting in one room (a king, a priest, and a rich man). Between them stands a mercenary with a sword. Each man resorts to it to kill the other two.   Who lives and who dies??   Tyrion: It depends on the mercenary!!   Lord Varys: Really??   He has no crown, no gold and no protection from the gods   Tyrion: But he has the sword, the power of death and life   Lord Varys: But if the power of the sword rules, why do we pretend that the king has all the power??   When Ned Stark lost his head... who was really responsible??   Joffrey??   Executioner??   Or something else??   Tyrion: In the end I decided I didn't like puzzles   Lord Varys: Power lies where people believe it. It is an illusion, a shadow on the wall. A very small man can reflect a large shadow. #GameofThrones CSS 🔯שלום
Show all...