cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Think Global Work Local

New Information Not responding is a response!

Show more
Advertising posts
1 740Subscribers
-124 hours
-27 days
-2130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👍 6
#ማስታወቂያ በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ በ2016 በጀት አመት የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን አቅም ለማጎልበት የሚያግዝ ልዩ የስልጠና መረሃግብር ለማዘጋጀት እየሰራ ይገኛል። በዚሁ መሰረት ስልጠናው የመምህራንን የስልጠና ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ለማድረግ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ከሚገኙ መምህራን መርጃ ለመሰብስብ የሚያስችል የበይነ መረብ መጠይቅ ተዘጋጅቷል። በመሆኑም በማንኛውም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሒሳብ፣ እንግሊዘኛና የተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዓይነቶችን የምታስተምሩ መምህራን https://forms.office.com/r/B8GAUYUg4H ላይ በመግባት የተዘጋጀውን መጠይቅ እንድትሞሉና ለሚዘጋጀው ስልጠና ጥራት አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። የትምህርት ሚኒስቴር!
Show all...
👍 2
❤❤የዚህ ምግብ ስም ማን ይባላል??? 😍😍😍Maaqa nyaataa kana maali jedhamaa???
Show all...
👍 1👎 1 1
#moe +++++++++/////+++++++++ #ማስታወቂያ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ አስተያየት እንድትሰጡ ስለመጋበዝ የትምህርት ሚኒስቴር: - 1. የአጠቃላይ ትምህርት የመምህራን የደረጃ እድገት የአፈጻጸም መመሪያ፣ 2. የር/መምህራን፣ የም/ር/መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች የምልመላ መረጣና ምደባ የአፈጻጸም መመሪያ፣ 3. የቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ዕጩ ምምህራን ምልመላና መረጣ የአፈጻጸም መመሪያ፣ የሚሉ 3 መመሪያዎችን አዘጋጅቷል። መመሪያዎቹ በተለያየ ጊዜ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት አስተያየት ሰጥተውባቸው የዳበሩ ሲሆን የፌደራል አስተዳደር ስነ-ስርዓት አዋጅ ቁጥር 1183/2012 ክፍል 2 ንዑስ ክፍል 2 አንቀጽ 10 መሰረት የሚዘጋጁ መመሪያዎች ከመጽደቃቸው በፊት ማንኛውም ሰው የሚሳተፍበት የውይይት መድረክ ማዘጋጀትና ግብዓት መሰብሰብ እንዳለበት ስለሚደነግግ ሚኒስቴሩ የውይይት መድረከ አዘጋጀቷል። በዚህም መሰረት ጥር 30/2016 ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና ለባለድርሻ አካላት የገለጻና የውይይት መድረክ ስለተዘጋጀ በተጠቀሰው ጊዜና ቦታ በመገኘት አስተያየት እንድትሰጡ ተጋብዛችኋል።
Show all...
👍 2
የመውጫ ፈተና ተራዘመ። የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ተራዘመ። የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም። ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል። ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳዉቋል። የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል።
Show all...
👍 2 2
ከዚህ ቀደም በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ላይ ሲሰጡ ከነበሩ የትምህርት አይነቶች መካከል ሥነ ምግባርና የሥነ ዜጋ ትምህርት (Civics and Ethical Education) በዘንድሮው ዓመት 2016 ዓ/ም አይሰጥም‼️ በሚኒስቴሩ የሥርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ መሪ ሥራ አስፈፃሚ ቴዎድሮስ ሸዋርገጥ (ዶ/ር) እንዳሉት  በተያዘው በጀት ዓመት የ2ኛ ደረጃ ትምህርት በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት መሠረት እየተተገበረ ነው፡፡ በዚህ መሠረትም በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች ተለይተው የመማር ማስተማር ሒደቱ እየተካሄደ ይገኛል ነው ያሉት፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞም በ2016 ዓ.ም በ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶችን መወሰን ማስፈለጉን አስረድተዋል፡፡ ይህን ተከትሎም በ2016 ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሁለቱም ዘርፎች ስድስት ስድስት የትምህርት ዓይነቶች እንዲሰጡ መወሰኑን ተናግረዋል። በዚህ መሰረትም የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች እንግሊዝኛ ሒሳብ ፊዚክስ ኬሚስትሪ ባዮሎጂ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት እንዲወስዱ መወሰኑን ገልጸዋል፡፡ በተመሳሳይ የማህበራዊ ሣይንስ ተማሪዎች እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ፣ ኢኮኖሚክስ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት የሚፈተኑ ይሆናል ነው ያሉት፡፡ የኢኮኖሚክስ ፈተና ለ2016 ዓ.ም ከ12ኛ ክፍል ብቻ የሚዘጋጅ መሆኑን ጠቁመው ÷ሌሎች የትምህርት ዓይነቶች ከ9 እስከ 11ኛ ክፍሎች በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት እንዲሁም የ12ኛ ክፍል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡ የሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ትምህርት ቢሮዎችም የፈተና አሰጣጡን በተመለከተ ለተማሪዎች፣ ለወላጆች፣ ለመምህራን እና ለትምህርት ማህበረሰቡ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ከወዲሁ እንዲያሳውቁ አመላክተዋል፡፡ t.me/thinkglobalwork
Show all...
👍 2
👍 1 1
JavaScript Arrays Methods in Detail.
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!