cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

AYALK ACADEMY

👉Tutorial from grade 9-12&fresh man course on our YouTube channel https://youtu.be/WVecj3ujb8Q 👉 brief short notes , quiz and exercise . 👉entrance exam questions with their explanation . 👉Books, https://t.me/PDFtgAyalktutormodelexam

Show more
Advertising posts
1 024Subscribers
No data24 hours
-107 days
-4730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌼" በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። " (መዝሙረ ዳዊት 65:11)🌼 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ። ዛሬ የተቀበልነው ይህ አመት የጌታን በጎነት በህይወታችን የምናይበት ፣ ይበልጥ ወደ ጌታ የምንጠጋበት ፣ ለጌታ የምንለይበት አመት ይሁንልን። 2016 መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 May this year bring you happiness, love, and peace, and may you achieve all your goals and aspirations. Here's to a year filled with good  things. Cheers to a new beginning and a wonderful journey ahead.
Show all...
👍 5 2
#የተረጋገጠ ነው 👫 እርሶም ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 40  ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r09261118410 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ። @ayalkacademy
Show all...
📌መስከረም 2015 የተፈተኑ 📍 የ 2014 የማትሪክ Social science ፈተና Remark:- ሁሉም Subject የተካተቱበት እና ጥያቄዎችን ለመስራት አመቺ የሆነ ነው ተጠቀሙት Join at and share🙏🙏 👇👇👇 @freshmanexams @freshmanexams Question or Comment 👇👇👇 @freshmanexams12_bot
Show all...
Addis Ababa Education Bureau models exam collections      #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk
Show all...
#Update " የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ሃምሌ ወር ላይ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶችና  ከክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎችጋር ውይይት አካሄደ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ሃምሌ ወር ላይ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚካሄድ ገልጸዋል፡፡ ፈተናው ልክ እንደባለፈው አመት በሁለት ዙር የሚሰጥ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በመጀመሪያው ዙር የነበሩ የፈተና ችግሮችን ዘርዝረው ለቀጣዩ የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥና ቅድመ ዝግጅት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን በአጽንኦት አሳስበዋል፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በበኩላቸው የ2015 ዓ.ም ፈተናን ለማስፈፀም ልዩ ልዩ መመሪያዎች እየተዘጋጁ መሆኑንና የተፈታኞች መረጃ በአግባቡ እየተደራጀ መሆኑን  አብራርተዋል። ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የህብረተሰቡን ችግር ለመቅረፍና አመለካከቱን ለመቀየር፣ ብቁና አገር ተረካቢ ትዉልድ ለመፍጠር አሁን ያለው ባለድርሻ አካል ሚናውን ሊወጣ ይገባል ሲሉ በአንክሮ ተናግረዋል፡፡ በመጨረሻም በ2016 ዓ.ም የሚካሄደው ፈተና እንደአካባቢው ሁኔታ ኦን ላይን እንደሚሆን ገልጸው የእለቱ ውይይት ተጠናቋል፡፡ ምንጭ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት @ayalkacademy
Show all...
🔗Mathematics formulas🔗 እንዳትሸወዱ አይጠቅመኝም ብላችሁ እንዳታልፉት !! Maths calculations ላይ  ይጠቅማችኋል 1. (α+в)²= α²+2αв+в² 2. (α+в)²= (α-в)²+4αв 3. (α-в)²= α²-2αв+в² 4. (α-в)²= (α+в)²-4αв 5. α² + в²= (α+в)² - 2αв. 6. α² + в²= (α-в)² + 2αв. 7. α²-в² =(α + в)(α - в) 8. 2(α² + в²) = (α+ в)² + (α - в)² 9. 4αв = (α + в)² -(α-в)² 10. αв =1. (α + в + ¢)² = α² + в² + ¢² + 2(αв + в¢ + ¢α) 12. (α + в)³ = α³ + 3α²в + 3αв² + в³ 13. (α + в)³ = α³ + в³ + 3αв(α + в) 14. (α-в)³=α³-3α²в+3αв²-в³ 15. α³ + в³ = (α + в) (α² -αв + в²) 16. α³ + в³ = (α+ в)³ -3αв(α+ в) 17. α³ -в³ = (α -в) (α² + αв + в²) 18. α³ -в³ = (α-в)³ + 3αв(α-в) ѕιη0° =0 ѕιη30° = 1/2 ѕιη45° = 1/√2 ѕιη60° = √3/2 ѕιη90° = 1 ¢σѕ ιѕ σρρσѕιтє σƒ ѕιη тαη0° = 0 тαη30° = 1/√3 тαη45° = 1 тαη60° = √3 тαη90° = ∞ ¢σт ιѕ σρρσѕιтє σƒ тαη ѕє¢0° = 1 ѕє¢30° = 2/√3 ѕє¢45° = √2 ѕє¢60° = 2 ѕє¢90° = ∞ ¢σѕє¢ ιѕ σρρσѕιтє σƒ ѕє¢ 2ѕιηα¢σѕв=ѕιη(α+в)+ѕιη(α-в) 2¢σѕαѕιηв=ѕιη(α+в)-ѕιη(α-в) 2¢σѕα¢σѕв=¢σѕ(α+в)+¢σѕ(α-в) 2ѕιηαѕιηв=¢σѕ(α-в)-¢σѕ(α+в) ѕιη(α+в)=ѕιηα ¢σѕв+ ¢σѕα ѕιηв. » ¢σѕ(α+в)=¢σѕα ¢σѕв - ѕιηα ѕιηв. » ѕιη(α-в)=ѕιηα¢σѕв-¢σѕαѕιηв. » ¢σѕ(α-в)=¢σѕα¢σѕв+ѕιηαѕιηв. » тαη(α+в)= (тαηα + тαηв)/ (1−тαηαтαηв) » тαη(α−в)= (тαηα − тαηв) / (1+ тαηαтαηв) » ¢σт(α+в)= (¢σтα¢σтв −1) / (¢σтα + ¢σтв) » ¢σт(α−в)= (¢σтα¢σтв + 1) / (¢σтв− ¢σтα) » ѕιη(α+в)=ѕιηα ¢σѕв+ ¢σѕα ѕιηв. » ¢σѕ(α+в)=¢σѕα ¢σѕв +ѕιηα ѕιηв. » ѕιη(α-в)=ѕιηα¢σѕв-¢σѕαѕιηв. » ¢σѕ(α-в)=¢σѕα¢σѕв+ѕιηαѕιηв. » тαη(α+в)= (тαηα + тαηв)/ (1−тαηαтαηв) » тαη(α−в)= (тαηα − тαηв) / (1+ тαηαтαηв) » ¢σт(α+в)= (¢σтα¢σтв −1) / (¢σтα + ¢σтв) » ¢σт(α−в)= (¢σтα¢σтв + 1) / (¢σтв− ¢σтα) α/ѕιηα = в/ѕιηв = ¢/ѕιη¢ = 2я » α = в ¢σѕ¢ + ¢ ¢σѕв » в = α ¢σѕ¢ + ¢ ¢σѕα » ¢ = α ¢σѕв + в ¢σѕα » ¢σѕα = (в² + ¢²− α²) / 2в¢ » ¢σѕв = (¢² + α²− в²) / 2¢α » ¢σѕ¢ = (α² + в²− ¢²) / 2¢α » Δ = αв¢/4я » ѕιηΘ = 0 тнєη,Θ = ηΠ » ѕιηΘ = 1 тнєη,Θ = (4η + 1)Π/2 » ѕιηΘ =−1 тнєη,Θ = (4η− 1)Π/2 » ѕιηΘ = ѕιηα тнєη,Θ = ηΠ (−1)^ηα 1. ѕιη2α = 2ѕιηα¢σѕα 2. ¢σѕ2α = ¢σѕ²α − ѕιη²α 3. ¢σѕ2α = 2¢σѕ²α − 1 4. ¢σѕ2α = 1 − ѕιη²α 5. 2ѕιη²α = 1 − ¢σѕ2α 6. 1 + ѕιη2α = (ѕιηα + ¢σѕα)² 7. 1 − ѕιη2α = (ѕιηα − ¢σѕα)² 8. тαη2α = 2тαηα / (1 − тαη²α) 9. ѕιη2α = 2тαηα / (1 + тαη²α) 10. ¢σѕ2α = (1 − тαη²α) / (1 + тαη²α) 11. 4ѕιη³α = 3ѕιηα − ѕιη3α 12. 4¢σѕ³α = 3¢σѕα + ¢σѕ3α » ѕιη²Θ+¢σѕ²Θ=1 » ѕє¢²Θ-тαη²Θ=1 » ¢σѕє¢²Θ-¢σт²Θ=1 » ѕιηΘ=1/¢σѕє¢Θ » ¢σѕє¢Θ=1/ѕιηΘ » ¢σѕΘ=1/ѕє¢Θ » ѕє¢Θ=1/¢σѕΘ » тαηΘ=1/¢σтΘ » ¢σтΘ=1/тαηΘ » тαηΘ=ѕιηΘ/¢σѕΘ @ayalkacademy
Show all...
📚 ለገሰ ታመነ በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የ ሁለተኛ አመት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪ ነው። ነገር ግን በአሁኑ ሰአት ሁለቱም ኩላሊቶቹ አገልግሎት መስጠት ስላልቻሉ ከእናንተ ከተማሪዎች ወጪ የማያስወጣ ትበብር ና ድጋፍ ያስፈልገዋል። 📌 ለ ለገሰ ታመነ አንድ ቀላል የእርዳታ መንገድ ቀርቧል(አዲስ ቻሌንጅ) 📚 እስከ መጋቢት 16 ድረስ ብቻ የእሸቱ መለሰን የYoutube  channel "DONKEY TUBE"ን SUBSCRIBE በማድረግ ብቻ ድጋፍ እንዲደረግለት እናድርግ። ይህ ቻሌንጅ Subscribe በማድረግ ብቻ ሳይሆን 👉 የደውል 🔔 ምልክቷን  በመጫን all ላይ ማድረግ ይኖርብናል 👉ሰብስክራይብ ያደረግነውን እና ኢሜላችንን ScreenShoot በማድረግ ወደ @legesecharitybot መላክ ይኖርብናል። 👉ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የነበራችሁም Screenshoot በማድረግ ከኢሜላችሁ Screenshoot ፎቶ ጋር ወደ ቦቱ እንድትልኩ እንጠይቃለን። 🙏ሙሉ መረጃ ከላይ ከተያያዘው ቪዲዮ ማግኘት ትችላላችሁ። አንድ ደቂቃ በማይወስድ ተግባር ትልቅ ድጋፍ እናድርግ እባካችሁ🙏። ቻሌንጁ ነገ ቅዳሜ ይጠናቀቃል🙏
Show all...
#MoE በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የላቀ ውጤት ያመጣችሁና የውጪ ሀገር የትምህርት ዕድል /Scholarship/ የተሰጣችሁ 273 ተማሪዎች ቀደም ሲል በትምህርት ሚኒስቴር ወደተመደባችሁባቸዉ ዩኒቨርሲቲዎች እንድትገቡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ የውጪ ሀገር ትምህርቱ የሚጀመረዉ ከመስከረም/2016 ዓ.ም ጀምሮ በመሆኑ ቀደም ሲል ወደተመደባችሁባቸዉ ዩኒቨርሲቲዎች እንድትገቡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ ለውጪ ሀገር ትምህርታችሁ የሚያግዝ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርትና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ቀደም ሲል ከተመደባችሁባቸዉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመነጋገር የሚፈጸም መሆኑም ተገልጿል፡፡ በዚህ ጉዳይ በተናጠል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር የሚመጣ ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ ግልጿል፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!