cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ልባም ሴት

በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶችን ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu

Show more
Advertising posts
5 114Subscribers
+524 hours
+517 days
+19230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

“እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ እንዲህም አለኝ፦ በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ።” — ኤርምያስ 31፥3
Show all...
33👍 5
ከተለመደው ማለፍ ወደ ጠለቀው መግባት ከዋናው ጋር መነካካት መንፈስ ቅዱስ!
Show all...
🔥 19
“ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።” — መዝሙር 23፥6 የሚከተል ቸርነትና ምሕረት!
Show all...
27👍 2
“እግዚአብሔርም የለመንሁትን ልመናዬን ሰጥቶኛል፤ እኔም ደግሞ ለእግዚአብሔር ሰጥቼዋለሁ፤” — 1ኛ ሳሙኤል 1፥28
Show all...
21
No results? keep working. Bad results? keep working. Great results? keep working. Consistency is key. Don't give up. Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ◇°• @lebamnegn •°◇ ◇°• @lebamnegn •°◇
Show all...
👍 11
በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤ ሰማኝ አሰፋልኝም።” — መዝሙር 118፥5 ጭንቀታችሁ ለመስፋታችሁ ምክንያት ነው!
Show all...
🥰 19 3👍 1
“በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤ ሰማኝ አሰፋልኝም።” — መዝሙር 118፥5
Show all...
✨️እንኳን አደረሰሽ✨️ ሴትነት ክብር ነው!ሴትነት ፀጋ ነው!ሴትነት ጥንካሬ ነው! ሴትነት እንዲ ነው ተብሎ በቃል ብቻ ማይገለፅ ትልቅ የእግዚአብሔርን ጥበብ የምናይበት ነገር ነው!የሁሉም ነገር እረዳት ህይወት የሚቀጥልባት የዘር ሀረግን የምታስቀጥለው ሴት ነች።ሴት በሁሉም ቦታ ለሁሉም ነገር መሆን የምትችል ድንቅ አፈጣጠር ያላት እግዚአብሔር ሁሉን ፈጥሮ ሲጨርስ ሁሉ ጎድሎ ቢታየው ሁሉን እንድትሞላ የፈጠራት የዚች አለም ድምቀት ውበት ነች።ያለ ሴት ሁሉ ጎዶሎ ነው።ሁሉ ሙሉ አይሆንም።ልባም ሴት እሱዋ ተደብቃ ቤተሰቡዋን፣ልጆችዋን፣ባልዋን የምታበቃ ነች።ለራስዋ ሳይሆን ለእነርሱ የምትናር እርሷ እየቀለጠች እነርሱን የምታደምቅ ፍፁም ታማኝ የሆነች በትዕግስት ችግሮችዋን የምታልፍ እንጂ ደካማ ሆና በትናንሽ ችግሮች ተጠልፋ የማትቀር ወደኩ ብላ በአንዴ ተስፋ የምትቆርጥ ሳትሆን ውድቀትዋን ጥንካሬዋን መፈተኛ ለስኬትዋ መድረስ ለምትፈልግበት ግብ መሰላል የምታደርግ ሰው አክባሪ ፈጣሪዋን የምትፈራ እራስዋን ከሌሎች ጋር ሳይሆን ከትላንት ማንነትዋ ጋር የምታወዳድር ሁልጊዜ ከትላንት ዛሬ አንድ እርምጃ ተሽላ የምትገኝ ጥንካሬዋ ለሌሎች ሚጋባ በሳቅዋ ዳሰን ምታሞቀው እሷ ካለች ቤት ምታሞቀው እሷ ነች ልባም ሴት መርህዋ የሰው ህግ ሳይሆን የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል የሆነ እሷ ነች ልባም ሴት!!! ውድ የልባም ሴት ቻናል ቤተሰቦቼ፣እህቶቼ፣እናትዋቼ፣ጓደኞቼ ሁላችሁም ሴቶች በሙሉ እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሳችሁ በብዙ ትወደዳላችሁ ❤️ ለምታከብሯቸው ላኩላቸው😍 Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ◇°• @lebamnegn •°◇ ◇°• @lebamnegn •°◇
Show all...
32👍 4👏 4🥰 2🔥 1
መፅለያቹን ፈፅሞ እንዳታቆሙ እግዚአብሔር ነገሮችን በቅፅበት መቀየር ይችላል::
Show all...
👍 24 8🔥 2
ተስፋ አትቁረጪ እሺ ትልልቅ ህልሞች ጊዜ ይፈልጋሉ።
Show all...
37
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!