cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከፍልስፍና ዓለም ™

" አዋቂ ሰው ማለት ፍላጎቱን የመግታት እውቀቱ ከፍተኛ የሆነ ማለት ነው በሕይወት ዝቅተኛው ደረጃ ራስን በፍላጎት አጥር ውስጥ ማስቀመጥ ነው አብዛኛው የሰው ልጅ በብዙ ፍላጎትና በጥቂት እውቀት የተሞላ ነው ፤ አዋቂነት ግን ብዙ እውቀትና ጥቂት ፍላጎት ብቻ ይበቃታል አርተር ሾፐንሀወር

Show more
Advertising posts
5 190Subscribers
+3224 hours
+1577 days
+68530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔯שלום
Show all...
3
Football passion and Absurdity of life (የማይመስል ነገረ ስንቀባጥር እኔና እኔ) እግር ኳስ ምንድነው ለሚሉኝ የምሰጠው መልስ እንደብዙሃኑ ስሜት የሚል መልስ ብቻ አይደለም እግር ኳስ ለኔ እንደውብ ድርሰት የህይወትን ወለፈንዲነት አጮልቄ የማይበት ስንጥቃት ነው.....ህይወት ትርጉም አላማም የላትም፤ ፈሳችንን እየረጨን የምሮጥለት አለማ ሁሉ "ግን ከዛስ?" በሚል ስልት ቆም ብለን ብናስበው የምናገኘው የሚያጠረቃን መልስ አናገኝም....አለሙ ላይ ማሰብ መቻላችንን ብቻ ታቅፈን እንደተቅበዝባዥ ሆነናል... .....ህይወትስ ምንድናት? በለጬ ፣ቡናና ሙሸበክ ከዛ በመለስ ምንም ናት ምንም'ስ ምንድነው? እንጃ አትጨቅጭቀኝ አቦ ይልቅ ይችን ንከስባት ፍንትው ትላለህ.......(ከከሸፈ የድርሰት ገፅ የተዘገነ ፤ገፅ አስራምናምን) .. እግርኳስም ህይወትን ቁጭ ነው ግብ ብለው ያገባሉ ዋንጫ ብለው ይስማሉ ነገር ግን ዝርዝሩ ቢጣና መወዳቃቸው፣ መፋለጣቸው፣ ማሸነፍ መሸነፋቸው፣ አቻ መውጣታቸው meaningless ነው....የህይወት ሜዳ ላይ በስመ ሀብት ትጋጋጣለህ፣ በስመ ስልጣን ትወዳቃለህ ፣ በስመ ክብር ትሞታለህ፣ ወዘተና በመሳሰሉት ውስጥ እኔነትህ ይጠፋል መጨረሻው ግን ምንም ነው....እግርኳስ የህይወት ተመሳሌታዊ ቅጂ ነውውውውው "......መቼስ እግርኳስ ታወቃለህ ቡድኖች ታግለው ተፎካክረው ዋንጫ ለማግኘት ይፋለማሉ ነገር ግን ጠለቅ ብለህ ብታየው ትግላቸው ትርጉም አልባ መራገጣቸውም ዘበት ነው ። ዋንጫ በሉ ይሄን ያክል ዋንጫ በሉ ይባልላቸዋል የዋንጫ ብዛት የክብራቸውና የደስታቸው ምንጭ አድርገው አሰቡ ነገር ግን ነው ብለው አሰቡት እንጂ after all የትግላቸውና የመውደቅ የመነሳታቸው ግብ የሆነው ዋንጫ መሳም ትርጉም አልባ ነው። ህይወትም እንደዛ ነች መኖር ለየትኛውም ፍጥረት ቢሆን ሸክምና ትግል ነው ይሄ መውደቅ መነሳታችን ይሄ ግብ ብለን ያስቀመጥነው ነገር መጋጋጣችን ትርጉም አልባ ነው። ህይወት እንድንኖራት ስትሻ ደስታ የተባለ ማታለያ ታበጃጃለች እኛሆዬ ደስታን ስናሳድ ግባችንን ስናሳድ ህይወት እየጋለበችን ትኖርብናለች የምኖራት ይመስለናል አንጂ እየኖረችብን ነው።ለራሷ እንጂ ለኛ ትርጉም አልባ እንደሆች እንድንነቃባት አትፈልግም። ሁሉም ወደ ምንምነት ይተማል ምንሞች ነን ይህ የተሰወረብን ሀቅ ነው።....."(ዝኒከማሁ ፤ገፅ ሀያምናምን) sis ትርጉም እንደሌለው እየገባው ድንጋይ ወደ ተራራ አናት የመግፋት ወለፈንዲ ግብሩ በታላቅ ተጋድሎ እንደሚፈፅመው....እግርኳሰኞችም የሲሲፈስ የመንፈስ ልጆች ይሆኑ ዘንድ ክቧን ነገር ትርጉም እንደሌላት በተረዳ ነገር አወቀው ነገር ግን ተጋድላቸው አይቀንስም ... ወደ አላዛር ድንቅ እግርኳሳዊ ወግ ልስከንተር👇 🔯שלום
Show all...
3🥰 1
Repost from N/a
ውብ ዘመናዊ በቆዳ የተሰሩ ሀገራዊ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ✅ዋጋ 2,500 ብቻ ✅ለ2ቀናት ብቻ የሚቆይ ነፃ Delivery ጋር ✅በሀገር ውስጥ የተሰሩ ✅ለብዛት ገዢዎች የልዩ ቅናሽ ጋር ✅ለወንዶች ብቻ የሚሆን ✅በፈለጉት ቁጥር እና አማርጭ ለማዘዝ እንዲሁም መረጃ ለመጠየቅ በቴሌግራም አካውንት @Matrix_0369 ወይም በስልክ ቁጥር +251923695792
Show all...
Telegram Premium🔮 መግዛት👍 ሚፈልግ inbox አናግሩኝ✌️ @black_heart010👍😔
Show all...
ዘመም ይላል እንጂ.... እንደ ጊዜው መክፋት እንደ ግፉ መስፋት እንዳገሩ ክስመት እንዳገሬው ጥመት እንደሰው ጭካኔ፣እንደ ልቡ ፍሬ ታምር ነው መትረፍሽ፣ታምር ነው መኖሬ የበጎ ሰው ሀሳብ ሲካድ ዕለት በለት ጉድጓድ ተምሶለት፣ስብእና ሲቀበር በዚህ ምድር መኖር አያስመኝም ነበር ምድሩ ሳር ቅጠሉ በስጋት ተሞልቶ የማለዳው ሰማይ እንዳንቀልባ ቀልቶ ታረደ ነደደ ከዘብጥያ ወጥቶ ዘብጥያ ወረደ የሚል ዜና ብቻ አየሩን ሲሞላው ሰው በገዛ ጥላው በርግጎ ሲሸበር በዚህ ምድር መኖር፣አያስመኝም ነበር አዎ.... ለጊዜው ቢሆንም ግፍ ያደነዝዛል በደል ያስተክዛል ጊዜም ጠብን ሽሮ ወደፊት ይጓዛል በልብ ሰሌዳ ላይ ቂም ያደበዝዛል በነገ ያመነ.... ልጁን ቀብሮ መጥቶ፣ሚስቱን ያስረግዛል። ይቅርታና ምህረት ፍቅርና ህብረት ከግፍ ጋር ፍልሚያቸው ቢሆን የሞት ሽረት ዳገት ይወጣሉ፣በንጥፍጣፊ አቅም የመኖር ፍላጎት ዘመም ይላል እንጂ፣ተገርስሶ አይወድቅም.... ©በእውቀቱ ስዩም
Show all...
👍 17 8🔥 2
ሀይማኖታዊ እብደት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጥቅምት 21/2017 ዓም ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል እህታችን ፂዮን ስሜ ትባላለች በርሜል ጊዮርጊስ ሄዳ ያጋጠማትን በዶርቃ ሚዲያ ቀርባ የሚከተለውን ብላለች «በርሜል ጊዮርጊስ ስጠመቅ ክርስቲያኖ ሮናልዶን አየውት ሮናልዶ ጨዋ ሰው፣ ትዳሩን የሚያከብር፣ መልካም ሰው ስለሆነ አየዋለሁ እወደዋለሁ፣ እመቤቴ የምትወጂውን ላገናኝሽ ብላኝ በትልቁ አሳየችኝ እመቤቴ ሆይ፣ እመቤቴ ሆይ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው አልኳት፣ ልጄ ሆይ በደንብ ስሚኝ ብላኝ ሮናልዶ ጥቅምት 21/2017 ዓም ኢትዮጵያ ይመጣል ታገኚዋለሽ አለችኝ እኔኮ እንግሊዘኛ አልችልም እንዴት አገኘዋለሁ ስላት ልጄ ለ12 ሃዋሪያት 72 ቋንቋ ነው ቃል ኪዳን የሰጣቸው ለአንቺ ደግሞ እውቀትን እሰጥሻለሁ አለችኝ፣ እሽ እመቤቴ እያልኳት ክርስቲያኖ ሮናልዶን በትልቁ ታሳየኛለች፣ ሮናልዶ ሮናልዶ እያልኩ ራሴን አወቅኩ፣ ከሰዓት ባለቤቴም ሲጠመቅ መድኃኒዓለም በትልቁ ሮናልዶን አሳየው፣ እሱም ሮናልዶ ሮናልዶ እያልኩ ራሴን አወቅኩ አለኝ።» Source: Fast መረጃ 🔯שלום
Show all...
ሰውየው እስራኤላዊ ነው:: የታሪክ ተመራማሪ ነው:: ፕሮፌሰር ነው:: እዛው እስራኤል አገር University of Jerusalem ውስጥ የታሪክ መምህርም ነው:: One of the Brightest Mind on Planet Earth ይሉታል ምዕራባዊያኖች:: ሦስት ተፅዕኖ ፈጣሪ የሚባሉ ሳይንሳዊ መፅሐፎችን ፅፏል:: ፕሮፌሰር Yuval Noah Harari የዚህ ፕሮፌሰር የመጀመርያው Non-Fiction መፅሐፍ 'Sapiens: A Brief History of Humankind' ይባላል:: ፕሮፌሰሩ በዚህ መፅሐፉ የሰውን ልጅ [ዘረ-ሰብ] በታሪክ ውስጥ ያለፈበትን ረዥም ጉዞ ያስቃኘናል:: የሰው ልጅ ካልሰለጠነበት ዘመን የእንጨት ጦር ከመወርወር እስከ ተመዘግዛጊ ኒውክለር ሚሳኤሎች እስከማስወንጨፍ የሄደበትን ጉዞ ያትታል:: የሰው ልጅ ከጥንታዊ አደንና ቃርሚያ ህይወት እስከ ዘመናችን የካፒታል ስርዓት ያደረገውን ጉዞ ይዳስሳል:: ሁለተኛው Non-Fiction መፅሐፉ "Homo Deus: A Brief History of Tomorrow" ይባላል:: ፕሮፌሰሩ በዚህኛው መፅሐፉ ደግሞ የሚነግረን ስለ ሰው ልጅ የወደፊት ታሪክ ነው:: ዘመናዊው እና ዲጂታሉ ዓለም ሰብአዊነትን እንዴት እንደሚለውጥ ይተነብያል:: አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የሰውን ልጅ የበላይነት ቀምቶ አለምን በቁጥጥሩ ስር እንደሚያውል ፣ እንደ ባዮ-ቴክኖሎጂ እና ጄኔቲክ ኤንጂነሪንግ ያሉ የቴክኖሎጂ ዕድገቶች ሊያስከትሉ ስለሚችሉት ውጤቶችም ይጠነቁላል:: ከዚህ ጋር ተያይዞም በ2050ዓ.ም ሰዎች ሞትን ያሸንፋሉ:: ገንዘብ ያለው ማንኛውም ሰው ወደ ሆስፒታል እየሄደ ዕድሜውን ቻርጅ እያስደረገ እስኪሰለቸው ዘላለማዊ ሆኖ መኖር ይችላል:: ኢ-መዋዕቲ ነፍስ ይኖራቸዋል ይላል:: [ Humans are Essentially Algorithm, and the focus shifts from individual experiences and subjective values to objective data and accumulation of knowledge ] ሦስተኛው መፅለፉ ደግሞ "21 Lessons For the 21st Century" የሚል ነው:: በዚህ መፅሐፉ ደግሞ ፕሮፌሰሩ የሚነግረን የአሁኑ ዘመን ሰው ስለተደቀነበት ተግዳሮቶች እና መከራ ነው:: በዲጂታል ቴክኖሎጂ ፕላትፎርሞች Facebook, Twitter, Instagram, Tik Tok, Youtube ወዘተ የውሸት ዜናዎችና የተሳሳቱ መረጃዎች ይስፋፋሉ ሃገሮች እርስ በእርስ የሳይበር ጥቃት ይከፋፈታሉ:: [ በነገራችን ላይ ከዚህ በኋላ በጦር መሳርያ የሚካሄድ ጦርነት እንዳትጠብቁ ሁሉም ጦርነቶች ሁሉ የሚደረጉት በዲጂታል ነው):: ሌላው የተራቀቁ ማሽኖችና ሶፍትዌሮች እና የኮምፒውተር አልጎሪዝሞቾ በቅርቡ የሰዎን ልጅ አብዛኛውን ዘርፍ ይቆጣጠራሉ:: የቨርችዋል አለም ግዙፋን ካምፓኒዎች - የአንተን ማንነት ለሚፈልጉ ካምፓኒዎች መረጃህን ይሸጡታል:: በአጭሩ እኛ የሰው ልጆች በቀደመው 20ኛው ክፍለ ዘመን የፈጠርነውን የአኗኗር ፣ የአሰራር እና የመንግስት አስተዳደር ስርዓት ይዘን የገባንበትን 21ኛው ክፍለ ዘመንን መሻገር እንደማንችል አስረግጦ ይነግረናል:: ታዲያ ይሄ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር እና የአለማችን ባለብሩህ አዕምሮ የተባለው ሰው ከሰሞኑን The Late Show with Stephen Colbert እና Jimmy Kimmel Live ሾዎችን ጨምሮ በተለያዩ የሚዲያ መድረኮች ላይ እየቀረበ እንደ መጥመቁ ዮሐንስ ብቻውን ከፊታችን ስለሚመጣው ክስተት እየጮኸ እየለፈፈ ነው:: ለምን? ምንስ ብሎ? We are very near the end of our species because AI is a weapon of mass destruction to Humanity...የሰው ልጅ በታሪክ ሂደት ውስጥ ብዙ አጋዥ ቁሶችን ፣ መገልገያ ማሽኖችን በእጁ ሰርቷል ነገር ግን እነዚህ በሰው ልጅ የተሰሩ ነገሮችን ከድንጋይ ቢላ እስከ አቶሚክ ቦንብ ድረስ ብንመለከት በእኛ ቁጥጥር ስር ያሉ ናቸው እንዴት እና በምን አይነት ሁኔታ መጠቀም እንዳለብን የምንወስነው እኛ ሰዎች ብቻ ነን:: እንጂ እነዚህ ነገሮች በፍፁም በራሳቸው ውሳኔ ማሳለፍ አይችሉም ፣ አዲስ ሐሳብም መፍጠር አይችሉም:: ለምሳሌ የሰው ልጅ አቶሚክ ቦምብን ሰራ ነገር ግን ቦምቡ በራሱ ልፈንዳ ብሎ አይወስንም እኛ የት? እና መቼ? የሚለውን ነገር ካልወሰንን በስተቀር:: በተጨማሪም የሰው ልጅ ፕሪንተር ሜሽን ሰርቷል ነገር ግን ይሄ ፕሪንተር ሜሽን ፕሪንት የሚያደርገው እኛ የሰጠነውን ፅሁፍ ነው:: የእኛን ሃሳብ ነው እንጂ በራሱ አንድ ነጠላ ፊደል እንኳ ፅፎ ማተም አይችልም እኛ ካላዘዝነው:: በአጠቃላይ የሰው ልጅ ከዚህ በፊት የሰራቸው ቁሶች እና ሜሽኖች በእኛ ውሳኔ የሚመሩ እና የእኛን ሃሳብ የሚያስተጋቡ ነበሩ:: አሁን ግን ይሄ ሁሉ ነገር በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ በአደገኛ ሁኔታ ተለውጧል:: ምክንያቱም በራሳቸው ውሳኔ ማሳለፍ የሚችሉ ፣ አዲስ ሃሳብ የሚፈጥሩ እና ከሁኔታዎች ጋር ራሳቸውን በፍጥነት የሚያላምዱ እንደ ሰው ማሰብ የሚችሉ ንቃተ-ህሊና ያላቸው Artificial General Intelligence (AGI) ስለተፈጠረ:: ብሏል:: ይሄም ከፍተኛ እንደሰው የማሰብ ፣ የመረዳት አቅም ያለው ሰው ሰራሽ አስተውሎት በጣም እጅግ በጣም በቅርብ ጊዜ ውስጥ Exist ማድረጉ አይቀርም:: በጣም አስጊ ነው:: ብሎም አክሏል:: Of Course ዋና መቀመጫውን San Francisco, California, USA ያደረገውና December 2015 የተቋቋመው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ምርምር ተቋም ወይም 'OpenAI' በበኩሉ የመጨረሻ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ምርምር ግብ የሆነውን ከፍተኛ ሰው ሰራሽ የማሰብ አቅም ያለውን ሮቦት ወይም AGI Achieved አድርጊያለው ብሏል:: የዚህ ተቋም ዋና ስራ አስፈፃሚ Sam Altman ስዊዘርላንድ በተካሄደው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ባዘጋጀው ወይይት ላይ ተገኝቶ "ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ ያለው ሮቦት ወይም AGI በጣም ኃይለኛ ከመሆኑ የተነሳ በአስደናቂ ሁኔታ አለምን ይቀይረዋል" ብሏል:: እነዚህ AGI በተቆጡ ጊዜ የሰው ልጅ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዳያደርሱና የሰው ልጅም በቀላሉ ታግሎ እንዲጥላቸው ከቀላል ማቴሪያል የተሰሩ ናቸውም:: ብለዋል የግብር አጋራቸው እነ ኤለን መስክ በበኩላቸው:: እውነት ግን እንደ ፕሮፌሰር ዮቫል ኖህ ሃራሪ ስጋት የሰው ልጅ በተፈጥሮ እና በሌሎች ፍጥረት ላይ የተሰጠውን የመሰልጠን እና የበላይነት ስልጣን በእነዚህ ሰው ሰራሽ አስተውህሎቶች ይነጠቅ ይሆን?? እኔ እንጃ እስኪ አብረን የምናየው ይሆናል በመጨረሻም በ1999 ለዕይታ በበቃው ሳይንሳዊ ልቦለድ ዘውግ ባለው 'The Matrix' ከተሰኘው ፊልም ላይ በተዘገነ ቃለ-ተውኔት (Dialogue) ልሰናበት:: "We marveled at our own magnificence as we gave birth to AI.....Singular consciousness that spawned an entire machine" ከእንግዲህ 'I'm Not A Robot' ብለን የምንሞላው የCaptcha ቦክስም አይኖርም ማለት ነው:: Let's Strive For Peace on Earth 🙏 © YOAKIN BEKELE
Show all...
👍 9 7🔥 2
#2 ሌላው atheist'ቶች የሚያቀርቡ philosophical argument Divine Hiddenness የሚባለውን ነው internet encyclopedia of philosophy የሚለው website ላይ ይሄን ነገር ሲያብራራ እንዲህ ይላል:- The “Argument from Divine Hiddenness” or the “Hiddenness Argument” refers to a family of arguments for atheism. Broadly speaking, these arguments try to demonstrate that, if God existed, He would (or would likely) make the truth of His existence more obvious to everyone than it is. አንድ ነገር ለኛ ተገልፆ አልታየም ማለት ነገሩ የለም ማለት ላይሆን ይችላል አለመገለፁ ያለመታወቁ ማስረጃ እንጂ የአለመኖሩ ማስረጃ ሆኖ መቅረብ አይችልም....እኛ አላወቅነው ማለት የለም ማለት ላይሆን ይችላል...ከዚህ ነገር ጋር ተያይዞ ሊነሳ የሚችለው ሌላው መከራከሪያ "ፈጣሪ አለ ብዬ የምገልፅበት ተጨባጭ ማስረጃ ስላጣሁ ፈጣሪ የለም ብያለው" የሚሉት ነገር ነው....ፈጣሪን የሚገልፅ ተጨባጭ ነገር ያጣነው ምናልባት ካልን የንቃተህሊና ውስንነት ወይም ደሞ ፈጣሪ ሊገኝ ስላልፈለገ ተሰውሮን ሊሆን ይችላል ብለን መከራከር እችላለን ሲቀጥል በምን አይነት ተጨባጭ ነገር እንዲገለፅ እንደፈለጉም ግልፅ አይደለም....ደ'ሞ አለ ይባል ዘንድ ተገልፆ የመታየት ግዴታ (ካለ) ያለበት አመስለኝም። ያለመገለፁ ነገር ያለመኖሩ ማስረጃ መሆን አይችልም....አለመገለፁ ከኛ የመገለፅ ውስነት(የመረዳት) ወይም የሱ ያለመገለፅ ፍላጎት ሊሆንም ይችላል.....እንዲህ አይነት ጥልቅና ሰፊ እውነታዎች በሰውልጅ ገደባዊነትና ውስንነት ሊረጋገጡ የሚችሉ ነገሮች አይደሉም.... ከእነዚህ ከሁለቱ ውጪ የፈጣሪን አለመኖር ለማስረዳት የሚሞክር philosophical argument ካለ ለመቀበል(ለማወቅ) ዝግጁ ነኝ ባደረኳት ውስን ሀሰሳ ግን ያገኘሁት ሁለቱን ብቻ ነው።እንዳልኩት ለእወቀት ልቤም በሬ'ም ክፍት ነው😁 ወደ scientific argument ወደሚለው ስንመጣ:- thesciencebehindit.Org የሚለው website ላይ ይሄን አገኘው:-Science doesn't have the processes to prove or disprove the existence of God. Science studies and attempts to explain only the natural world while God, in most religions, is supernatural.እዩልኝማ ሳይንስ ራሱ ፈጣሪ የለም(አለ'ም) አይልም simply በዚህ ጉዳይ ላይ እወቀቱ የለኝም ነው የሚለው። እና ምን ለማለት ነው "ፈጣሪ የለም" ሚለው ሀሳብ "ፈጣሪ አለ" ከሚለው እኩል በተጨባጭ ማስረጃ ያልተደገፈ ተረት የሆነ ነገር ነው....እንደታዘብኩት "ፈጣሪ የለም" የሚለው ሀሳብ በአብዛኛው ማህበረሰቡ በፈጣሪ ስም "ሀጥያት" የሚለው የተወገዘ ተግባር ለማድረግ ከሚኖር መሻት የተፈለሰፍ እንደሆነ ነው... ዲዮስቶቭስኪ እግዚአብሔር ከሌለ ሁሉም ነገር ተፈቅዷል እንደሚለን... ፈጣሪ ከሌለ ሀጥያት የለም ሀጥያት ከሌለ____ማድረግ እችላለሁ። በመሰለ ስልት መሻታቸውን ትክክለኛ ለማድረግ እንደመፈራገጥ ያለ ነገር ነው......ፈጣሪ መኖሩ ነፃነታቸውን የሚጋፋቸውና ማህበረሰቡ "ሀጥያት" ብሎ በፈጣሪ ስም የሚያወግዛቸውን ነገሮች ለማድረግ ካለ ፍላጎት የሚመነጭ ብለናለን እኛ.... እንደጥቁምታ:- የዚህ ፅሁፍ አለማ ፈጣሪ አለ የሚለውን ነገር የሚያሳይ እንዳልሆነ ልብ ይባል። አያልን ያለነው ስለፈጣሪ ህልውና(መኖሩም አለመኖሩም) የምናወቅበት ምን መንገድ የለም ስለዚህ የለምም አለምም ብለን መበየን አይችልም እንደማለት ያለ ነገር
Show all...
10👍 3🔥 1
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!