እኔ ነኝ የማውቀው ፀባይ አመሏን
ምትወደውንና ምትጠላውን
እሷም ከኔ ሌላ የትም ቢሆን የትም
እንንዲህ ነው አመሏ ሰው ሲያያት አትወድም😭😭
😘😘😘😘😘😘😘
😘😘😘😘😘😘😘
አትወድም አሎድም
አሎድም አትወድም
አትወድም አሎድም
አሎድም አትወድም
😘😘😘😘😘😘😘
😘😘😘😘😘😘😘
እስካላየሁ የናንተን
አትዩብኝ በቃ አይኔን
#በቃ_በቃ
ያሻችሁን በሉ
#በቃ_በቃ
እኔ ግድ የለኝምም
#በቃ_በቃ
ቀናተኛም ተብሎ
#በቃ_በቃ
ስም ቢወጣልኝም
💋💋💋💋💋
ብቀናም በራሴ የኔ ባልሁቴ ሰው ነው
ስለዚህ አትያት ማለትም መብቴ ነው😘😘
እስካላየሁው የናንተን
አትዮብኝ ብሌኔን😘😘