cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

CANOPY 2013 2014 2015 2016

This channel is for students , parents and Asko school community

Show more
Advertising posts
5 575Subscribers
-624 hours
-277 days
-1430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በ2017 ትምህርት ዘመን በ11ኛ ክፍል የሥራና ተግባር ትምህርት የሚጀመርባቸውን የሙያ ዘርፍ እና አይነቶች ዝርዝር የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ትምህርት ሚኒስቴር በቁጥር 12/242/322/16 በቀን መጋቢት 05 ቀን 2016 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ በ2017 ትምህርት ዘመን በ8 የሙያ ዘርፍ ውስጥ 12 የሙያ ዓይነቶችን ለማስጀመር ዝርዝር ተልኮልናል፡፡ ስለሆነም በ2017 ትምህርት ዘመን ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች የሥራና ተግባር ትምህርት ሙያ ትምህርት ስለሚጀምሩ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችም ባላቸው አቅም፣ በአካባቢያቸውን ጸጋ ልየታ በማድረግ የሙያ ዘርፍ እና ዓይነት በመምረጥ ዝግጅት እንዲያደርጉ እያሳሰብን የሙያ መስኮችና ዓይነቶቹን ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር 2 ገጽ አባሪ በማድረግ የላክን መሆኑን አሳስባለሁ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Show all...
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል። የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡ ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ #የማህበራዊ ሚዲያ ገፆችንን በመቀላቀል  ፈጣን መረጃን ያግኙ!!! 👉ቴግራም https://t.me/kolfekeranioeducationbureau 👉ፌስቡክ     https://www.facebook.com 👉ዋስአፕ https://chat.whatsapp.com/HDtAcSvaHrz8WC2YdURvxx @tikvahuniversity
Show all...
👍 56👏 7 3😢 1
ልጆች ዝግጁ ! የእያንዳንዱ ቀን ጉዳያችሁ ለሚቀጥለው ቀን መዘጋጀት ነው
Show all...
በተማሪ ቤተልሔም ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ እና ለጓደኞች እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን እንዲያደርግ እንመኛለን።
Show all...
😢 368👍 31 14🤯 8
Show all...
ASCO COMPREHENSIVE SECONDARY SCHOOL 2016

This channel is created for Students + Parents + all Asko Secondary School Community!

በአንድ ወቅት በአንድ ክፍል ውስጥ በሚማሩ ተማሪዎች መሃል አንዱን ጓደኛቸውን prank ሊያደርጉት ፈለጉና ከጀርባው ላይ 'I'm stupid' እኔ ደደብ ነኝ የሚል ወረቀት ለጠፉበት። ከዚያም ጓደኞቹ በሙሉ በእሱ ላይ መሳቅ ይጀምራሉ ። ከቆይታ በኋላ ግን የሂሳብ መምህራቸው ገባ። መምህሩም እንደገባ አንድ ከባድ ጥያቄ ጥቁር ሰሌዳው ላይ በመጻፍ እንዲመልሱ ጠየቃቸው። ከዚያ ጀርባው ላይ ከተለጠፈበት በስተቀር ሌሎቹ ከብዷቸው ዝም አሉ። በመጨረሻም ያው ልጂ ወጣና ጥያቄውን በትክክል ሰርቶ አሳያቸው። መምህሩም ከጀረባህ  የተለጠፈውን ያወቅክ አትመስለኝም በማለት በእጁ እያነሳለት ወደ ክፍል ተማሪወቹ እየተመለከተ እናንተን ከመቅጣቴ በፊት ሁለት ነገር እነግርሃለሁ፥ በመጀመሪያ በሂይዎትህ ውስጥ ሰዎች አናንተን ከጉዞህ ለማስተጓጎል ብዙ ስያሜወችና ያልተገቡ ነገሮችን ይጭኑብሃል። የክፍል ጓደኞችህ ያደረጉብህን ነገር ብታውቅ ኑሮ ከመቀመጫህ አትነሳም ነበር። በሂይዎትህ ውስጥም ማድረግ ያለብህ ነገር ሰዎች የሚሰጡህን መለያዎች ችላ ማለትና ለመማር፣ ለማደግና ለመሻሻል ጥረት ማድረግ ነው። ሁለተኛ ስለስቲከሩ ከጀርባህ ስለተለጠፈው ነገር የሚነግርህ ታማኝ ጓደኛ እንደሌለህ ያሳያል።ነገርግን ብዙ ጓደኛ መኖሩ አይደለም ቁም ነገሩ ዋናው ለጓደኞችህ የምታጋራው ታማኝነት ነው። ከጀርባህ የሚከላከሉልህ፣ የሚጠብቁህና ሰለ አንተ የሚጨነቁልህ ጎደኞች ከሌሉህ አንተ ብቻህን ትሻላለህ።
Show all...
👏 158👍 89 34💩 14🤔 13🥰 5
Dear Grade 12 students prepare your self for the above request especially focus on your full name spelling ,gender ,age and stream (natural or social) and wait us until we inform the schedule for your registration.
Show all...
👍 17💩 7 4🎉 4🥰 1
6👍 3💩 3
🤯 124😢 39👍 33💩 24 18🤔 16🥰 5
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!