cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Passion Academy - MAIN

Show more
Advertising posts
1 175Subscribers
+124 hours
+27 days
+3230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለ2016 የት/ት ዘመን ተፈታኞች (ማለትም 6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ) 1.  የ6ኛ ክፍል በተመለከተ(በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚማሩ ተማሪዎች ብቻ) •  በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- •  አማርኛ •  እንግሊዘኛ •  ሒሳብ •  አካ/ሳይንስ  እና •  ግብረ ገብ ሲሆኑ ለአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ት/ት ተማሪዎች ደግሞ አፋን ኦሮሞ እና ገዳ ይጨምራል። •  ሁሉም ፈተና የሚዘጋጀው ከ6ኛ ክፍል ብቻ ነው(5ኛ ክፍልን አይጨምርም) 2.   8ኛ ክፍል በተመለከተ(በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚማሩ ተማሪዎች ብቻ) በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- •  አማርኛ •  እንግሊዘኛ •  ሒሳብ •  ሶሻል ሳይንስ •  አጠ/ሳይንስ •  የዜግነት ት/ት እና ለአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ት/ት ተማሪዎች ደግሞ አፋን ኦሮሞ እና ገዳ ይጨምራል። •  ሁሉም ፈተና የሚዘጋጀው ከ8ኛ ክፍል ብቻ(7ኛ ክፍልን አይጨምርም) 3.  12ኛ ክፍልን በተመለከተ    በ2016ዓ.ም ለፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን  በሁለቱም ዘርፎች ስድስት፡ ስድስት የትምህርት አይነቶች ናቸው::   እነሱም :-              ሀ/ በተፈጥሮ ሣይንስ ዘርፍ •  እንግሊዝኛ •  ሒሳብ •  ባዮሎጅ •  ፊዚክስ •  ኬሚስትሪ •  ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ               ለ/ በማህበራዊ ሣይንስ ዘርፍ •  እንግሊዝኛ •  ሒሳብ •  ታሪክ •  ኢኮኖሚክስ •  ጂኦግራፊ •  ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ የ12ኛ ክፍል የፈተና ዝግጅትን                    በተመለከተ :- •  የኢኮኖሚክስ ፈተና ከ12ኛ ክፍል ብቻ ሲሆን  ሌሎች የትምህርት አይነቶች ከ9ኛ-11ኛ በአሮጌው ስርዓተ ትምህርት እና 12ኛ ክፍል የአዲሱን ስርዓተ ት/ት  ያጠቃልላል:: •  ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት ከዚህ በፊት በነበረው አሠራር መሠረት ይቀጥላል:: •  በመሆኑም የፈተና ወቅት እየተቃረበ በመሆኑ ተማሪዎች በዚህ መረጃ መሰረት በአግባቡ ማጥናት የሚጠበቅባችሁ መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ ለማሳሰብ እንወዳለን:: •   አካዳሚያችን  እና የተማሪ ወላጆችም በዚህ መረጃ መሰረት ተማሪዎቻችን አመርቂ ውጤት እንዲያመጡ የጋራ ርብርብ እንድናድግ እንላለን። •  ሁሉም ፈተናዎች በሰኔ ወር ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል!   ከአዲስ ከ/ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት  የቴሌግራም ገፅ የተወሰደ መረጃ     መጋቢት 14/2016ዓ.ም
Show all...
🔥 3 2👍 1
14😁 1
ውድ ወላጆች እሁድ የካቲት 17 ፥2016 ዓ.ም የ2016 የትምህርት ዘመን የአንደኛ መንፈቅ አመት የተማሪዎች ውጤት ማጠቃለያ ወረቀት ስለሚሰጥ እና በልጆችዎ የውጤት እና ስነምግባር ሁኔታዎች ላይ ከክፍል ተጠሪ መምህራን እና ከትምህርት ክፍል አመራሮች ጋር በየክፍሉ የሚደረጉ የውይይት መድረኮች ስለተዘጋጁ በዕለቱ ከጠዋቱ 2:30 ተገኝተው የውይይቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ በዕለቱ የኢ-ለርኒንግ ድህረ ገፅ አጠቃቀምን በተመለከተ ለወላጆች ስልጠና የሚሰጥ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ፓሽን አካዳሚ!!
Show all...
👍 11🎉 2 1
👍 16 3🤩 1
የ2016 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና (የ12ኛ መልቀቂያ ፈተና) በአጠቃላይ ትምህርት ሥርዓተ ትምህርት ሪፎርም መሠረት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ወደ ሙሉ ትግበራ መግባቱ ይታወሣል፡፡ በዚህም መሠረት ደረጃ ትምህርት የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ተለይተው የመማር ማስተማር ሂደቱ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በ2016 ዓም በሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን መወሰን በማስፈለጉ በሁለቱም ዘርፎች ዕድስት፣ ስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሆኑ እንደሚከተለው ተወስኗል፡፡ ✅የተፈጥሮ ሣይንስ 👉 እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ፊዚክስ፣ ከሚስትራ፣ ባዮሎጂ፣ ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ✅የማህበራዊ ሣይንስ 👉 እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ጂኦግራ፣ ፊታሪክ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ከላይ በተጠቀሰው መሠረት የ2016 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ዝግጅት 👉1. የኢኮኖሚክስ ፈተና ለ2016 ዓ.ም  ከ12ኛ ክፍል ብቻ ፈተናው የሚዘጋጅ፣ ሌሎች የትምህርት አይነቶች ከ9ኛ እስከ 11ኛ ክፍሎች በነባሩ ሥርዓተ-ትምህርት እንዲሁም የ12ኛ ክፍል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሆኑን 👉2. ሰኮላስቲክ አኘቲቲውድ ቴስት ወደፊት ጥናት ተጠንቶ እስከሚለይ ድረስ በነበረው አሠራር መሠረት ውጤት ተደምሮ የሚገለጽ መሆኑን 👉3. የፈተና አሰጣጡን በተመለከተ ለተማሪዎች፣ ለወላጆች ለመምህራን እና ለትምህርት ማህበረሰቡ ዝግጅት እንዲያደርጉ ከወዲሁ እንዲያውቁት እንዲደረግ እናሳስባለን። ትምህርት ሚኒስቴር
Show all...
👍 9🙏 7 2🔥 2
4🔥 2👍 1
22😁 1
ውድ የተማሪዎቻችን ወላጆች/አሳዳጊዎች! የከበረ ሰላምታችን ባላችሁበት ይድረሳችሁ እያልን ነገ (ጥር 10/2016 ዓ.ም) በከተራ በዓል ምክንያት መንገድ ስለሚዘጋጋ ትምህርት እንደማይኖር የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ እንዲሁም የክፍለ - ከተማና የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤቶች አሳውቀዋል። በመሆኑም ነገ ትምህርት እንደማይኖር እየገለጽን፥ የሁለተኛው ሩብ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ሀሙስ (ጥር 16/2016 ዓ.ም) መሰጠት ስለሚጀምር ተማሪዎች እንዲያጠኑ እና አስፈላጊውን ቅድመ - ዝግጅት እንዲያደርጉ እንድታግዟቸው እንጠይቃለን። በተመሳሳይ በጥምቀት በዓል ምክንያት ካሌንደር ስለሚዘጋው የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት እንደማይኖር እየገለጽን፦ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ፣ የዕምነቱ ተከታይ ላልሆናችሁ ቤተሰቦቻችን ደግሞ መልካም የእረፍት ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።        እናመሠግናለን!        ፓሽን አካዳሚ ጥር 9 ቀን 2016 ዓ.ም
Show all...
👍 15🔥 4🎉 1
Google Family Link is a robust parental control tool designed to provide a comprehensive solution for parents seeking to manage and monitor their children's online activities. It offers an array of features specifically tailored to assist parents in navigating their child's digital journey while ensuring safety, setting boundaries, and fostering a healthy balance between screen time and other activities. 1. Parental Controls: Set digital ground rules by managing the apps your child can use and approving or blocking app downloads from the Google Play Store. 2. Screen Time Management: Monitor and set limits on screen time for different devices. You can remotely lock your child's device during bedtime or study hours. 3. Activity Reports: Receive weekly or monthly activity reports detailing the apps your child is using, time spent on different apps, and more. 4. Location Tracking: Keep track of your child's device location in real-time and view location history. 5. Safe Browsing: Set filters to block inappropriate websites and enable safe search options in Google Search. 6. Remote Device Locking: In case a device is misplaced or stolen, parents can remotely lock the device to safeguard personal information. 7. App Management: Approve or deny app permissions requested by installed apps on your child's device. 8. Google Play Family Library: Share purchased apps, games, movies, and books across family devices with ease. 9. Emergency Information: Access important information like emergency contacts and medical information stored on your child's device. Family Communication: Communicate directly through Family Link's supervised chat and keep in touch with your child.
Show all...
👍 11🔥 3
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!