cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Freshman exams

Hello everyone . Check your campus exams of different years. The channel contains 👉 All ethio university exams 👉 Different reading materials 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 For ads:- @TesfaofZion Buy ads :-https://telega.io/c/freshmanexams1

Show more
Advertising posts
63 614Subscribers
+2024 hours
+2787 days
+8830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለ mobile card የምሆን ሥራ ለእናንተ ለውዶች። 1 ሰው ሲጋብዙ 3 birr ይሰጣል
Show all...
👍 1
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 65 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0029296346 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Show all...
👍 1
Repost from Remedial exam
እስካሁን ጥሪ ያልተደረገላቸው የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል። ተማሪዎቹ ከታህሳስ ወር ጀምሮ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የአቅም ማሻሻያ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም። ዩኒቨርሲቲው በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የጀማሪ መርሐግብር እና በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ለተከታተሉ ተማሪዎች መጋቢት 14/2016 ዓ.ም ጥሪ ሲያደርግ፤ በ2016 ዓ.ም ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ ሳያደርግ ቀርቷል። እነዚህ ተማሪዎች በቀጣይ ጥሪ ይደረግልናል በሚል በተስፋ ሲጠብቁ ቆይተዋል። ይሁን እንጂ ከአንድ ወር በኋላም ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አላደረገላቸውም። "የትምህርት ጊዚያቸው እየባከነባቸው እንደሆነ"ና "አስቸጋሪ ጊዜያትን እያሳለፉ እንደሚገኙ" ለቲክቫህ አስተያየታቸውን የሰጡ ተማሪዎች፤ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው በተደጋጋሚ ጠይቀዋል። የሪሚዲያል ፈተናው ይሰጣል ተብሎ በመንግሥት የተቀመጠው ጊዜ 45 ቀናት የቀሩት መሆኑ ሌላው ተማሪዎቹን እያሳሰበ ያለ ጉዳይ ነው። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎቹ መቼ ጥሪ እንደሚደረግ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችን በስልክ እና በአጭር መልዕክቶች የጠየቀ ቢሆንም ምንም አይነት ምላሽ ማግኘት አልቻለም። ተማሪዎቹ ወደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውረው የሚማሩበት ዕድል ካለ፣ አማራጭ የፈተና ጊዜ የሚዘጋጅላቸው ከሆነ እና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ወይም/እና ትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጡትን ምላሽ ወደናንተ እናደርሳለን። ━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢Share with your friends       👉👉👉👉👉 ✔️@RemedialExam ☑️ ✔️@RemedialExam ✔️
Show all...
For all universities, freshman programmes #modules # quizzes,midexams,final exams #reference materials #COC all are available here!! Admin : @yoyobae https://t.me/freshman_students2016
Show all...
ERUCATION ACADEMiA✍️

For all universities, freshman programmes #modules # quizzes,midexams,final exams #reference materials #COC all are available here!! Admin : @yoyobae

Global Trend midexam Jimma University From--------Ha Z Thank you! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 👉የትምህርት ሕይወታችሁ ከእኛ ጋር ብሩህ ነወ።👈                 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬                ❇️ @freshmanexams   ❇️                ❇️ @freshmanexams1  ❇️                 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅For Comment @freshmanexams12_bot
Show all...
Emerging Tech midexam Jimma University From------ Ha Z Thank you! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 👉የትምህርት ሕይወታችሁ ከእኛ ጋር ብሩህ ነወ።👈                 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬                ❇️ @freshmanexams   ❇️                ❇️ @freshmanexams1  ❇️                 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅For Comment @freshmanexams12_bot
Show all...
Logic Mid exam Jimma University From------- Ha z Thank you ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 👉የትምህርት ሕይወታችሁ ከእኛ ጋር ብሩህ ነወ።👈                 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬                ❇️ @freshmanexams   ❇️                ❇️ @freshmanexams1  ❇️                 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅For Comment @freshmanexams12_bot
Show all...
🏢 ለ 12ክፍል ተማሪ መረጃዎች የሚለቀቅበት የትምህርት ሚነስቴር ቻናል  ነው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀🏃‍♂
Show all...
❤‍🔥 1
Ministry Of Education🇪🇹
📚ትምህርት ሚኒስቴር📚
📚ይቀላቀሉን / Join 🇪🇹
📄 Entrance 2016 ተፈታኝ ነህ/ሽ?
Show all...
አዎ 😊
አይደለሁም 😔