🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
1 2 3 4 እያልን አንድላይ ተያይዘን የመጣን ውድ ጓደኛዬ❤️❤️
ከመፈጠሬ ጀምሮ እስካሁን ሰአት ጭምር መልካምነታችሁ የበዛልኝ ቤተሰቦቼ💝💝
በማቀውም ሆነ በማላቀው የህይወት ጎዳና ላይ ቸርነታችሁን ያሳያችሁኝ የኔ መልካም ሰዎች💝💝
በማያመች የህይወት ውጣ ዉረድ ውስጥ ጥንካሬን ባሳለፍነው አመት ያስተማራችሁኝ💝💝
ካለሁበትም ችግር እንድወጣ የረዳችሁኝ
አንተ ከጓደኛ በላይ ነህ👬 አንቺ የህትነት ማእረግ ያንስሻል👫 ቀጣዩን አመት ህብረታችንን ጨምረን እኔ ላንቺ ምቆምበት አንተ ለኔ ጋሻ ምትሆንበት ፍቅራችንን ያለ ግብዝነት የምንኖርበት አመታችን ነው።
ላረክልኝ መልካምነት ወድካለሁ ላሳየሽኝ ድንቅ ፍቅር ወድሻለሁ ማለት ለይምሰል ብቻ ስለሚታይብኝ በህይወት ኖሬ አሳይሻለሁ በህይወቴ እክስሀለው።
🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼
🌼🌼🌼መልካም ዘመን!!!!!🌼🌼🌼
ለምትወዱትና የልብ ጓደኛ ለሆነ ወዳጃችሁ 🌼SHARE🌼 ያርጉለት
Show more ...