cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኑረል ኢስላም ሚዲያ //Nuralislam Media

ዲናዊ ትምህርት ለሁለት አገር ስኬት!! ግሩፓችንን ለማግኘት T.me/nuralislammediachats ለገንቢ አስተያየትዎ T.me/nuralislamtubecomentbot T.me/nuralislambot

Show more
Advertising posts
194Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የዩቲዩብ ቻናሉን subscribe ያድርጉ።ባረከላህፊኩም
Show all...
Watch "ኑረል ኢስላም ሚዲያ Nuralislam Media" on YouTube https://youtube.com/@nuralislammedia5626
Show all...

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ! ወንድማችንን እንድረስለት!! ሰደቃ የሁለት ሃገር ደስታ! http://sharevideo1.com/v/bldTN1pGdl85WlE=?t=ytb&f=sy 🔥Trending video shared via VidMate🔥 🎉Best downloader for video and image on YouTube, WhatsApp status, Facebook, Instagram... 🎉Platform for FREE latest movies🎥🎥 👇Download VidMate Now!👇 https://www.vidmateapp.com/?subpub=sharing
Show all...

#ከትንሳዔ መድረስ ምልክቶች ውስጥ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنّ مِن أشْراطِ السّاعَةِ أنْ يُرْفَعَ العِلْمُ، ويَكْثُرَ الجَهْلُ، ويَكْثُرَ الزِّنا، ويَكْثُرَ شُرْبُ الخَمْرِ، ويَقِلَّ الرِّجالُ، ويَكْثُرَ النِّساءُ حتّى يَكونَ لِخَمْسِينَ امْرَأَةً القَيِّمُ الواحِدُ﴾ “ከትንሳኤ መቃረብ ምልክቶች መካከል፦ የእውቀት መነሳት፤ የአላዋቂነት መብዛት፤ የዝሙት መብዛት፤ የአስካሪ መጠጦች መብዛት፤ የወንዶች ቁጥር ያንሳል የሴቶች ቁጥር ብዙ ይሆናል፤ ለአንድ ወንድ ሀምሳ ሴት እስኪደርስ ድረስ የሴቶች ቁጥር ብዙ ይሆናል።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5231 ጆይን፦ https://t.me/nuralislammedia
Show all...
📒የማለዳ ግብዣየ ቁርአን የልብ ብርሀን ! ➧የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው። ተጋበዙልኝ🥀🌷🌷         💐መልካም ቀን ውዶቼ💐 ➾https://t.me/husnel_khulukhttps://t.me/husnel_khuluk‌‌ Translation: am-en Morning party The Qur'an is the light of the heart! ➧ It is the beautiful insatiable word of Allah that directs the life of this world. Invite me 🥀🌷🌷 💐Good day my dears💐 ➾https://t.me/nuralislammedia
Show all...
በኦዲዮ
Show all...
#ስድስት ናቸው… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿حَقُّ المُسْلِمِ على المُسْلِمِ سِتٌّ قيلَ: ما هُنَّ يا رَسولَ اللهِ؟ قالَ: إذا لَقِيتَهُ فَسَلِّمْ عليه، وإذا دَعاكَ فأجِبْهُ، وإذا اسْتَنْصَحَكَ فانْصَحْ له، وإذا عَطَسَ فَحَمِدَ اللهَ فَسَمِّتْهُ، وإذا مَرِضَ فَعُدْهُ وإذا ماتَ فاتَّبِعْهُ﴾ “ሙስሊም በሙስሊም ላይ ያሉት መብቶች ስድስት ናቸው። አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እነሱ የትኞቹ ናቸው? ሲባሉ፦ ሰላምታ ባቃረበልህ ግዜ ሰላምታውን ልትመልስለት። ለግብዣ ጥሪ ባደረገልህ ግዜ ልትሄድ። ምክርህን በፈለገ ግዜ ልትመክረው። አስነጥሶት አላህን ካመሰገነ ‘አልሀምዱሊላህ ካለ’ ምህረት ልትጠይቅለት። በታመመ ግዜ ልትጠይቀውና በሞተ ግዜ ልትቀብረው ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2162 ጆይን፦ https://t.me/nuralislammedia
Show all...
{ وَإِذَا جَآءَكَ ٱلَّذِينَ يُؤۡمِنُونَ بِـَٔايَٰتِنَا فَقُلۡ سَلَٰمٌ عَلَيۡكُمۡۖ كَتَبَ رَبُّكُمۡ عَلَىٰ نَفۡسِهِ ٱلرَّحۡمَةَ أَنَّهُۥ مَنۡ عَمِلَ مِنكُمۡ سُوٓءَۢا بِجَهَٰلَةٖ ثُمَّ تَابَ مِنۢ بَعۡدِهِۦ وَأَصۡلَحَ فَأَنَّهُۥ غَفُورٞ رَّحِيمٞ } እነዚያም በተአምራታችን የሚያምኑት (ወደ አንተ) በመጡ ጊዜ «ሰላም በእናንተ ላይ ይኹን፡፡ ጌታችሁ በነፍሱ ላይ እዝነትን ጻፈ፡፡ እነሆ ከእናንተ ውስጥ በስሕተት ክፉን ሥራ የሠራ ሰው ከዚያም ከእርሱ በኋላ የተጸጸተና ሥራውን ያሳመረ እርሱ (አላህ) መሓሪ አዛኝ ነው» በላቸው፡፡
Show all...
#አትስነፍ! ከአቡ ሁረይራ ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿احْرِصْ على ما يَنْفَعُكَ، واسْتَعِنْ باللَّهِ وَلا تَعْجِزْ،﴾ “በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ። በአላህ ታገዝ። አትስነፍ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2664 ጆይን፦ https://t.me/nuralislammedia
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!