cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Crazy team😛🤪

For profile pictures Tik tok video Insta post And for all you went If you have any thoughts or comments, please contact me comments, please contact me:- @newroye @Royeeeeeee

Show more
Ethiopia11 921The language is not specifiedEducation77 504
Advertising posts
213Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እሁድ አይቀርም #ማኅቶት_ክ/ፀ/ማ የተዘጋጀ ፕሮግራም ጥቅምት 20 በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን
Show all...
******************************** => ትንሽ ምክር 'ትምህርት አይገባኝም' ብለው ለሚያስቡ ተማሪዎች:- => ሁሉንም ሰብጀክቶች Straight A ለማምጣት የሚረዱ ልማዶች:- ******************************** ህይወት ትምህርት ቤት ናት። ምንም እንኳን ሁላችንም የአስኳላ ትምህርት ተከታታዮች ባንሆንም በህይወታችን ግን በተለያየ አጋጣሚ እውቀት መፈለግ ግደታ የሚሆንብን ጊዜ አለ። ሆኖም ብዙ ሰዎች ትምህርት የተባለ ነገር ባጠቃላይ አይገባንም ብለው ያምናሉ። ይህንንም ሲገልፁት:- "እኔ ጭንቅላቴ አይዝም፣ ደነዝ ነኝ፣ ደደብ ነኝ፣ ደንቆሮ ነኝ፣ እኔኮ ተምሬ አይገባኝም"___ ወዘተ ይላሉ። ለመማር የሞከሩት ነገር የሀይማኖት ትምህርትም ይሁን አለማውይ ትምህርት፣ በጥቅሉ ማንኛውንም ትምህርት የመገንዘብና የመያዝ ችሎታም እንደሌላቸው አድርገው ይደመድማሉ። ግን እውነት ነው ትምህርት አይገባቸውምን? በደንብ በተጠና መልኩ ትምህርት እንደማይገባቸው ተረጋግጧል? ከምን ተነስተው ነው እንድህ አይነት እምነትና ድምዳሜ ላይ የደረሱት? ቢባል መልስ የለውም። አብዛኛው የሰው ልጅ በቀላሉ ተስፋ ስለሚቆርጥ እና ትክክለኛውን የአጠናን ስልት ስለማይከተል እንጅ የእውነት ትምህርት ከብዶት ወይም ጭንቅላቱ ትምህርት የማይቀበል ሆኖበት አይደለም። እንዲሁም በትምህርት ውጤታማ ያለመሆን ችግር የተማሪው ብቻ አይደለም። የትምህርት ቤቱ፣ የአስተማሪዎቹና የቤተሰቡም ችግር ነው። ይህን ስል ግን "ተማሪው ለውጤቱ 100% (መቶ በመቶ) ሀላፊነት መውሰድ የለበትም" እያልኩ አይደለም። ትምህርት ቤቱ፣ አስተማሪውና ቤተሰቦቹም ውጤታማ ተማሪ የማፍራት ሀላፊነት አለባቸው። ያንን ሀላፊነት ተሸክመው፣ ባግባቡ ሊወጡ ይገባል። ስለዚህ መስተካከል ያለባቸውን ነገሮች ከግንዛቤ ሳናስገባ፣ ዝም ብለን "ትምህርት አይገባኝም፣ እኔ ደንቆሮ ነኝ ወይም የማገናዘብና የማስታወስ ችሎታ የለኝም" እያልን ራሳችንን ልንወቅስና ከትምህርት ልንርቅ አይገባም። ይሄ በጣም በጣም የተሳሳተ እምነት ነው። እንደዛ ከምንል ይልቅ፣ ችግሩን አስተውለን፣ ለችግሩ መፍትሄ መፈለግ ነው የሚያዋጣው። በቀጣዮቹ ሁለት ቪዲዮዎች፣ ትምህርት እንዲገባን የሚረዱ ተጨማሪ ምክረ ሀሳቦችን አቅርበናል። የምር፣ በማንኛውም ትምህርት ላይ ጎበዝ መሆን የሚፈልግ ተማሪ ካለ፣ እነዚህን ቪዲዮዎች ይመልከት። ሀሳቦቹንም ተግባራዊ ያድርግ። በነገራችን ላይ በነዚህ ቪዲዮች ላይ የቀረቡት ሀሳቦች የተማሪዎችን ህይወት ብቻ ሳይሆን የማንኛውንም ሰው ህይወት መቀየር የሚያስችሉ ምክሮችን የያዙ ናቸው። https://t.me/chrifello https://t.me/chrifello https://t.me/chrifello
Show all...
CHRISTIAN FELLOWSHIP የክርስቲያን ህብረት👩‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👦‍👦👩‍👩‍👧‍👧👨‍👨‍👦‍👦👨‍👨‍👧‍👦👨‍👨‍👧

#የላቀ_አስተሳሰብ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 #ክርስቲያን_ቲክቶኮች 👉 #የተለያዩ_ትምህርቶች 👉 #ተከታታይ_ትምህርቶች 👉 #አዳዲስ_መዝሙሮች 👉 #የድሮ_መዝሙሮች 👉 #ስነ_ፅሁፎች 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 #ጭውውት 👉 #ጥያቄና_መልስ 👉 #የካርድ_ሽልማት ለተጨማሪ መረጃ 👉 @chriunited join እና በግል ለማውራት @Almighty_2525

እንደሚታወቀው ቴሌግራም የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች ፈተና ጋር በተያያዘ ያለ Vpn እና Proxy እየሰራ አደለም። እናም እኛ ከታች ያያዝላቹሁን ነፃ Proxy በመጠቀም Connect አድርጋቹሁ እንድትጠቀሙ ወይም Vpn እንድትጠቀሙ እንመክራለን። https://t.me/proxy?server=russia-dd.proxy.digitalresistance.dog&port=443&secret=ddd41d8cd98f00b204e9800998ecf8427e @kklm021 @kklm021
Show all...
🙈😱😱😱😱 @roye12 @roye12
Show all...
*እውነተኛ ወዳጅ* 👉ሰውዬው አንድ ትልቅ በሬ አርዶ የብረት ምድጃውን ለኩሶ ለልጁ እንዲህ አለው '' የምንወዳቸውን እና የምናከብራቸው ጎረቤቶቻችን አብረውን እንዲበሉ ሂድና ጥራቸው'። ልጁም ወደ ጎዳና ወጥቶ እንዲህ ሲል መጮህ ጀመረ እባካችሁ የአባቴ ቤት በእሳት ስለተያያዘ ለማጥፋት እርዱን ድረሱልን !!! ከጥቂት ጊዜ በኋላ ጥቂት ሰዎች መጡ ሌሎች የእርዳታ ጩኸቱን እንዳልሰሙ ሆነው ቀሩ የመጡት ሁሉ ግን በሉ ጠጡ። ባየው ነገር የተደናገጠው አባት ወደ ልጁ ዞሮ እንዲህ አለ '' የመጡትን ሰዎች እኔ አላውቃቸውም ከዚህ በፊትም አይቻቸው አላውቅም። ስለሆነም ወዳጆቻችን ቤተሰቦቻችን እና የስራ ባልደረቦቻችን የታሉ?'' ልጁም ከቤታቸው ወጥተው የመጡት ሰዎች ቤታችን ላይ የተነሳውን እሳት ለማጥፋት ጩኸት ሰምተው ሊረዱን እንጂ በቤታችን የተዘጋጀውን ፓርቲ ሊካፈሉ አይደለም። ግብዣችን እና እንግዳ ተቀባይነታችን ሚገባው ለነዚ አይነቶቹ ነው አለ'። ሁሉም የምትወዷቸው እና የምታከብሯቸው ሰዎች እውነተኛ ወዳጃችሁ ላይሆኑ ይችላሉ። እውነተኛ ወዳጅ ማለት በተቸገራችሁ እና የእነርሱ ድጋፍ በሚያስፈልጋችሁ ጊዜ ከጎናችሁ ሚሆኑ ናቸው። ተባረኩ ውድ የአባቴ ብሩካን 💠 መልካም ምሽት💠
Show all...
I'm on Instagram as @tesemamintesnot. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=zwcxhnl6be9w&utm_content=p2rofjj
Show all...

Create an account or log in to Instagram - A simple, fun & creative way to capture, edit & share photos, videos & messages with friends & family.

I'm on Instagram as @tesemamintesnot. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=zwcxhnl6be9w&utm_content=p2rofjj
Show all...

Create an account or log in to Instagram - A simple, fun & creative way to capture, edit & share photos, videos & messages with friends & family.

Cute day💛...💛 @roye12
Show all...
dase❤️❤️❤️ @roye12 @roye12
Show all...