https://youtu.be/zgnof8RVQ9g
ZUFANU (ዙፋኑ ላይ) - Intimate Worship (Live)
I want to express my deepest appreciation to Kingdom Sound with such a blessed Dawit Getachew, Kingdom Choir and Band. An excellent videography of Semayawi Films directed by Wendesen Regasa along with his amazing team that was done with such a kingdom mindedness and sacrifice.
God bless you all for having such a big heart in such a young age.
ይህንን መዝሙር የተቀበልኩበትን ቀን ባሰብኩት ቁጥር ዓይኖቼ በእንባ ይሞላሉ:: እንባዬ ግን ከሐዘን ስሜት የመነጨ ሳይሆን ከአእምሮ በላይ ከሆነው ከእግዚአብሔር ፍቅርና የተደረገልኝ ነገር ያልተገባኝ ከመሆኑ የተነሣ እንጂ:: ኦ! እንዴት ያለ ድንቅ አምላክ ነው!
አዝ፦ ዓይኖቼ አይተውህ እጅጉን ፈዘዙ
የፍቅርን እንባ አወጡ ከቶ ሳይታዘዙ
ነፍሴም አልቻለችም መድኃኒቷን ፡ ስታይ
ከጐኑ ስትሆን ከዚያ ዙፋኑ ላይ
ዙፋኑ ላይ ፤ ዙፋኑ ላይ ፤ ከዚያ ዙፋኑ ላይ (2x)
በደሌ እንደሙታን አደንዝዞኝ ሳለሁ
በኢየሱሴ በኩል ወደ አብ ዘንድ ገባሁ
በሥጋዬ ምኞት እየኖርኩኝ ሳለሁ
ከፍቅሩ የተነሳ ፀጋውን አገኘሁ
አዝ፦ ዓይኖቼ አይተውህ እጅጉን ፈዘዙ
የፍቅርን እንባ አወጡ ከቶ ሳይታዘዙ
ነፍሴም አልቻለችም መድኃኒቷን ስታይ
ከጐኑ ስትሆን ከዚያ ዙፋኑ ላይ
ዙፋኑ ላይ ፤ ዙፋኑ ላይ ፤ ከዚያ ዙፋኑ ፡ ላይ (2x)
ቸርነቱን ሊያሳይ ከእርሱ ጋር አስነሳኝ
በላይኛው ስፍራ በቀኙ አስቀመጠኝ
እንግዲህ አልመካም ከስራዬ አይደለም
በእምነት የተገኘ ሥጦታ ነው ይህም
አዝ፦ ዓይኖቼ አይተውህ እጅጉን ፈዘዙ
የፍቅርን እንባ አወጡ ከቶ ሳይታዘዙ
ነፍሴም አልቻለችም መድሃኒቷን ስታይ
ከጐኑ ስትሆን ከዚያ ዙፋኑ ላይ
ዙፋኑ ላይ ፤ ዙፋኑ ላይ ፤ ከዚያ ዙፋኑ ላይ (2x)
ጌታዬ ኢየሱስ አደንቅሃለሁ
በአንተ ውብ ፍቅር ተነድፌያለሁኝ
ጌታዬ ኢየሱስ አደንቅሃለሁ
በአንተ ውብ ፍቅር ተነድፌያለሁኝ
አዝ፦ ዓይኖቼ አይተውህ እጅጉን ፈዘዙ
የፍቅርን እንባ አወጡ ከቶ ሳይታዘዙ
ነፍሴም አልቻለችም መድሃኒቷን ስታይ
ከጐኑ ስትሆን ከዚያ ዙፋኑ ላይ
ዙፋኑ ላይ ፤ ዙፋኑ ላይ ፤ ከዚያ ዙፋኑ ላይ (2x)
SEMAYAWI FILM presents SHILIMATEH NEH by MESFIN MAMO
executive producer NAHUSENAY MAMO, KALEB MAMO, EMMANUEL WORSHIP CENTER director WENDWESEN REGASA production manager ASER SEIFU music arrangement DAWIT GETACHEW sound NISTUH YILMMA band SAMUEL WORKNEH, ROBEL TEFERA background choir BINIYAM YONAS, AMANUEL MUSE, LIDYA ANTENEH, MERON ALEMU (JUDY), NATAN DESTA, HANNAH WETENE, SAMUEL SHIFERAW, FENAN BEFEKADU camera ASER SEIFU (AVA), ABENEZER GIRMA, KALEAB TSEGAYE, MOTI TAINA, FIKR ALEX, EYOB TESFAYE, BASLAEL, TADESSE setting designer TIGIST MESHESHA location manager KULENI BIRHANU editing WENDWESEN REGASA, ABENEZER GIRMA co-ordinator REDIET TEREFE assistant co-ordinator SARA PAULOS