cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

TenaSeb - ጤና ሠብ

ሠላም- 👋 ይህ በጤና ዙርያ መረጃ የምታገኙበት ቻናል ነው:: ለበለጠ መረጃ 👉🏽 https://youtube.com/@tenaseb-?si=TAxp4fhX-YijtoJn

Show more
Advertising posts
4 816Subscribers
+124 hours
+87 days
+4030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም ሴቶች እነዚህን ምልክቶች በእርግዝና ወቅት ብታዩ ችላ ማለት የለባችሁም። 👉🏼 ⚠️በእርግዝና ወቅት ችላ ማለት የማይገባን ዘጠኝ ምልክቶች | Nine signs that we should not ignore during pregnancy https://youtu.be/GLiRAelrIEc
Show all...
⚠️በእርግዝና ወቅት ችላ ማለት የማይገባን ዘጠኝ ምልክቶች | Nine signs that we should not ignore during pregnancy

⚠️በእርግዝና ወቅት ችላ ማለት የማይገባን ዘጠኝ ምልክቶች | Nine signs that we should not ignore during pregnancy Sponsored by ReproLink.co 🔔 **Subscribe** for more helpful pregnancy tips and advice! 👶 In this informative video, we dive deep into the **urgent maternal warning signs** that every pregnant woman should be aware of. Pregnancy is an incredible journey, but it's essential to recognize potential complications early on. Whether you're a first-time mom or experienced, understanding these signs can make a significant difference in your health and your baby's well-being. these are also the major signs 1. **Headache That Won't Go Away:** Learn why persistent headaches could signal a serious issue. 2. **Dizziness or Fainting:** Discover when dizziness warrants immediate attention. 3. **Changes in Vision:** Blurred vision or sudden visual disturbances—what do they mean? 4. **Fever of 100.4°F or Higher:** Why fever during pregnancy requires prompt evaluation. 5. **Extreme Swelling of Hands or Face:** Differentiating normal swelling from concerning symptoms. 6. **Severe Abdominal Pain:** When to seek medical help for abdominal discomfort. 7. **Baby's Movement Changes:** Why monitoring fetal movements matters. 8. **Vaginal Bleeding or Fluid Leaking:** Understanding potential risks. 9. **Postpartum Warning Signs:** What to watch out for after delivery. Remember, early detection can save lives. Share this video with other moms-to-be and spread awareness! 🌟 **Sponsored by ReproLink.co** 🌟 ReproLink.co, founded by Tena Seb, is a groundbreaking platform where anyone can seek professional advice about sexual health. Whether you're curious, concerned, or seeking guidance, ReproLink.co connects you with experts who care. Visit their website today! 👍 **Like** this video if you found it helpful, and don't forget to **comment** with your own experiences or questions. Let's support each other on this incredible journey! 🤰 Pregnancy warning signs, maternal health, urgent symptoms, prenatal care, pregnancy complications, ReproLink.co, sexual health advice, Tena Seb, expectant mothers, fetal movement, postpartum care. *Disclaimer: Always consult your healthcare provider for personalized advice. This video is for informational purposes only.* -🎥 **Watch More ** -

https://youtu.be/LSAWwITbdYw?si=BuGqFlC2fMH1gmet

-

https://youtu.be/8HU2DxExHbE?si=O1V-uk3o2aHKzIGL

Thank you for watching! 🌸 Don't forget to **subscribe** and hit the **notification bell** to stay updated. 💕. 0:01 Intro 0:51 ከማህፀን የሚመጣ ደም 2:20 የሆድ ህመም 3:34 የማያቁአርጥ ማስመለሰ 4:15 የልጅ እንቅስቃሴ መቀነስ 5:09 ከፍተኛ የሆነ እራስ ምታት 6:07 መጥፎ ጠረን ያለው የማህፀን ፈሳሽ መታየት 6:47 ፈሳሽ መኖር 6: 56 ትኩሣት 7:30 ለመተንፈስ መቸገር 8:20 outtro

👍 4
https://youtu.be/Ixzq6Ut4ETU?si=aoyYNGO1PeWiulck የዶር ዘይኑ ዙቤር የአጥንት ህምና ፈጠራውን ይከታተሉ 800 ላይ NG2 በመላክ ይምረጡት።
Show all...
የአጥንት ቀዶ-ህክምና መሳሪያ በሀገር ውስጥ - ዶ/ር ዘይኑ ዙቤር

የአጥንት ህክምና ባለሙያው ዶ/ር ዘይኑ ዙቤር የአጥንት ቀዶ ህክምናን ከሀገር በቀል የእንሰት ምግብ ጋር በማስተሳሰር ለነጋድራስ ውድድር ቀርቧል፡፡ Dr. Zeyenu Zuber #Negadras entrepreneurship TV show.  #Bejainaiker #Getukebede #Hawletahmed #Tsedekeyihune #Fitsumniguse #entrepreneurship #EBC #Ethiopia.

4
Show all...
6
Show all...
ሶርያሲስ ህክምና- ክፍል 2

ዶ/ር ፈይሰል የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ አዲስ አበባ : ኢትዮዺያ ለበለጠ መረጃና ወረፋ ለመያዝ 📞 0118 32 32 01 ወይም 0118322653

👍 4
በቀዶ ጥገና ከወለድሽ በኋላ ማድረግ ያሉብሽ ጥንቃቄዎች 📌 ከቀዶጥገናው 48 ሰዓት በኋላ ቁስሉ መድረቅ ስለሚጀምር ሻወር መውሰድ ትችያለሽ። 📌 ከወሊድ በኋላ አነስተኛ የደም መፍሰስ ይኖራል ይህም እየቀነሰ እና እየነጣ ወደሚሄድ ፈሳሽ እየተቀየረ ይመጣል። ነገር ግን ከዚህ የተለየ መጠኑ እየጨመረ የሚሄድ አይነት የደም መፍሰስ ካጋጠመሽ ቶሎ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ አለብሽ። 📌 ከቀዶ ጥገና በኋላ ሃኪም ፈሳሽ ነገር እንድትወስጂ ሲያዝዝልሽ እንደ ሻይ፣ አጥሚት ያሉ ቀላል ፈሳሽ መጠጦችን መውሰድ መጀመር ይኖርብሻል። ነገር ግን የታሸጉ ጋዝ ያላቸው መጠጦችን በዚህ ሰአት ባትወስጂ ይመከራል። 📌 ትኩሳት፣ የሆድ ውስጥ የህመም ስሜት፣ የተለየ ከማህፀን የሚወጣ ፈሳሽ፣ እየጨመረ የሚሄድ የደም መፍሰስ ካስተዋልሽ ጊዜ ሳታባክኚ ቶሎ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ አለብሽ። 📌 ከወሊድ በኋላ የምትወስጃቸው መድሃኒቶች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል ምክንያቱም ህፃኑ ጡት በሚጠባበት ወቅት ወደ ህፃኑ ስለሚተላለፉ እንዲሁም የወተት ምርት ላይ ተፅእኖ ሊፈጥር ስለሚችል። 📌 የተሰፋውን ቁስል እና አጠቃላይ የጤናሽን ሁኔታ ለማረጋገጥ በቀጠሮ ቀንሽ ሃኪም ቤት መሄድ ይኖርብሻል። *** ለበለጡ የቪድዮ መረጃዎች👉🏼 https://youtube.com/@tenaseb-?si=amsElXsqA2PN3KGE
Show all...
👍 11
ኢንዶሜትርዮሲስ(Endometriosis) ኢንዶሜትርዮሲስ ምንድን ነው? ይህ ችግር ለወር አበባ መዛባት፣ መካንነት እንዲሁም በወርአበባ ወቅት ለሚከሰት ከፍተኛ ህመም(Secondary dysmenorrhea) መከሰት አንድ ምክንያት ሆኖ የሚጠቀስ የጤና እክል ነው። ይህ ችግር የሚከሰተው የማህፀን ግድግዳ የውስጠኛው ክፍል(Endometrial tissue)በተለያዩ ምክንያቶች ከማህፀን ውጭ ካለ ቦታው ወደሌሎች አካላት በሚሄድበት ጊዜ ነው። ለምሳሌ: እንደ ማህፀን በር(cervix), የእንቁላል አስተላላፊ ቱቦዎች( Fallopian tubes),እንቁልጢ(Ovary), ሳንባ፣ የሽንት ፊኛ እና የመሳሰሉ የሰውነት ክፍሎች ላይ ካለ ተፈጥሯዊ ቦታው ሲገኝ ነው። 📌የዚህ ችግር ትክክለኛ መንስኤው አይታወቅም። ምልክቶቹ 📌ይህ ችግር ያለባቸው ሴቶች: በወር አበባ ወቅት ሌላ የሰውነት ክፍል ላይ ደም መፍሰስ፣ በተደጋጋሚ የሚኖር የህመም ስሜት፣ እንዲሁም ለማርገዝ መቸገር ወይንም መካንነት ሊኖራቸው ይችላል። ምርመራው 📌ይህ ችግር መኖሩን ለማረጋገጥ የተለያዪ ምር መራዎች ይታዘዛሉ ከነዚህም ውስጥ: የአልትራሳውንድ፣ ኤምአርአይ(MRI) እንዲሁም ላፓራስኮፒ ምርመራ ተጠቃሽ ናቸው። ህክምናው 📌አንድ ሴት ኢንዶሜትርዮሲስ እንዳለባት በምርመራ ከታወቀ በኋላ የተለያዩ የህክምና አማራጮች አሉት እነዚህም: የመድሃኒት ህክምና ወይም ቀዶጥገና ናቸው። የህመም ማስታገሻዎች እና የተለያዩ አይነት የሆርሞን ማስተካከያ መድሃኒቶች ሊታዘዙ ይችላሉ። የመድሃኒት ህክምናው ለውጥ ካላመጣ ቀዶ ጥገና አስፈላጊ ሊሆን ይችላል። *** ለበለጡ የቪድዮ መረጃዎች👉🏼 https://youtube.com/@tenaseb-?si=amsElXsqA2PN3KGE
Show all...
👍 4 1
ልጅ ከተወለደ በኋላ የሚያስፈልጉ እንክብካቤዎች 📌ጨቅላ ህፃናት እንደተወለዱ ለቅዝቃዜ በጣም ተጋላጭ ስለሆኑ ወዲያው በፎጣ መጠራረግ እና መጠቅለል ያስፈልጋል። 📌 ተጨማሪ ሙቀት እንዲያገኙ ሌላ ችግር ካላጋጠመ በስተቀር እንደተወለዱ በአንድ ሰዓት ውስጥ ጡት ማጥባት አስፈላጊ ነው። 📌 ከ ተወለደ ከ 24 ሰዓታት በኋላም ለብ ባለውሃ በስፓንጅ ውይም በፎጣ እየነከርሽ መጠራረግ ትችያለሽ የእትብቱ ቁስለት ቶሎ እንዲድን እና ኢንፌክሽን እንዳይፈጥር ውሃ እንዳይነካው መጠንቀቅ አለብሽ። 📌ከዚህም በተጨማሪ ለክትባት ቀጠሮ በሚሰጥሽ ቀን ህፃኑን በመውሰድ ማስከተብ ይኖርብሻል። 📌ልጅሸ ጡት በደንብ የማይጠባ ከሆነ፣ ትኩሳት ካለው፣ ሰውነቱ ቢጫ የሚሆን ከሆነ፣ እትብቱ እየደማ የሚያስቸግር ከሆነ ወይም ለየት ያለፈሳሽ የሚወጣው ከሆነ፣ በሆነ ባልሆነው የሚነጫነጭ እና በማባበል ያለማቋረጥ የሚያለቅስ ከሆነ፣ በ 48 ሰዓት ውስጥ እንደ ካካ ነገር ምንም  የማይወጣው ከሆነ፣ በተደጋጋሚ የሚያስመልሰው ከሆነ ፈፅሞ ችላ ሳትይ ቶሎ ወደ ህክምና ተቋም መውሰድ ይኖርብሻል። *** ለበለጡ የቪድዮ መረጃዎች👉🏼 https://youtube.com/@tenaseb-?si=amsElXsqA2PN3KGE
Show all...
👍 7
ጨቅላ ህፃናት ላይ እነዚህን ምልክቶች ስታዪ ቶሎ ወደ ህክምና ተቋም መውሰድ አለብሽ። 📌በተደጋጋሚ የሚያስመልሰው ከሆነ እንዲሁም ምንም ነገር ባፉ አልወስድ ካለ። 📌ንቃቱ የቀነሰ ከሆነ፣ ለመጥባት እንዲሁም ለማልቀስ የሚደክመው ከሆነ 📌ጡት በደንብ የማይጠባ ከሆነ፣ በሆነ ባልሆነው የሚነጫነጭ ከሆነ እንዲሁም እያባበልሽውም ካለማቋረጥ የሚያለቅስ ከሆነ   📌ቆዳው እንዲሁም ነጭ የአይኑ ክፍል ቢጫ እንደሆነ ካስተዋልሽ።  📌 ከተወለደ በ 2 ቀናት ውስጥ ምንም ካካ ነገር ከሌለው፣ ሆዱ እየተነፋ የሚሄድ ከሆነ  📌እትብቱ የተቆረጠበት ቦታ የሚደማ ከሆነ እንዲሁም ሌላ ፈሳሽ የሚወጣው ከሆነ 📌ጡት ሲጠባ የሚያቆራርጥ ከሆነ፣ ከንፈሩ እንዲሁም እጆቹ የሚጠቁሩ ከሆነ  እነዚህን ምልክቶች ካስተዋልሽ ቶሎ ልጅሽን ወደ ህክምና ተቋም መውሰድ ይኖርብሻል። *** ለበለጡ የቪድዮ መረጃዎች👉🏼 https://youtube.com/@tenaseb-?si=amsElXsqA2PN3KGE
Show all...
👍 4
ጥያቄ: የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምልክቶቹ ምንድን ናቸው? መልስ: የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምልክቶች እንደ በሽታው የደረሰበት ደረጃ ይለያያሉ። አንዳንድ ሴቶች ላይ ምንም  ምልክት ሳያሳይ መጥፎ ደረጃ ላይ ሊደርስ ይችላል። ዋና ዋና ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው : 📌ከወር አበባ ጊዜ ውጭ የሚኖር ውይም ከእርጣት በኋላ የማህፀን ደም መፋሰስ ወይም የወር አበባ ከተለመደው በተለየ መብዛት፣ ለረጅም ጊዜ መፍሰስ ወይም መዛበት 📌የተለየ ጠረን ያለው የማህጸን ፈሳሽ 📌ከግንኙነት በኋላ የሚኖር የደም መፍሰስ 📌በታችኛው የሆድ ክፍል የሚሰማ ህመም ፣ የወገብ ህመም 📌ሽንት ለመሽናት መቸገር ፣ የሽንት መጠን መቀነስ 📌የድካም ስሜት ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ እና ክብደት መቀነስ ወዘተ። *** ለበለጡ የቪድዮ መረጃዎች👉🏼 https://youtube.com/@tenaseb-?si=amsElXsqA2PN3KGE
Show all...
👍 9
Show all...
የማድያት በሽታ እና የህክምና አማራጮች Dr. Feysel Alo

የማድያት በሽታ እና የህክምና አማራጮች ዶ/ር ፈይሰል የቆዳ ስፔሻሊቲ ህክምና አድራሻ ዘነበወርቅ ታክሲ ተራ ፊትለፊት ወደ FM በሚወስደው መንገድ አዲስ አበባ : ኢትዮዺያ ለበለጠ መረጃና ወረፋ ለመያዝ 📞 0118 32 32 01 ወይም 0118322653

👍 7