Kabata Tcoj:
🔥
#ከሞት_በኃላ_ምርጫ_የለም🔥
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🔆
#የዘላለም_ህይወትን እንዳገኛችሁ በምድር ሳላችሁ ነው ማመን ያለባችሁ፤ ከሞት በኃላ የሚደረግ አስተያየት የለም፡፡ ለምን ድነው ዛሬ ብትሞቱ የት ትገኛላችሁ ስትባሉ ወይ ሲዖል ወይ ደግሞ ገነት፣ አንዳንዶቻቹ ደግሞ ጌታ ነው የሚያውቀው ትላላችሁ እርሱማ ድሮም ሁሉን አዋቂ አምላክ ነው፡፡
🔆
#እንዲህ_የሚል መልስ ያላችሁ እምነት የሌላችሁ ሁኖ ይሁን! ብየ ስጠይቅ አዎ የሚል መልስ አገኛለው፡፡
#ዘላለምን ለመኖር ተራራ መውጣት አያስፈልግም ፣ ለብቻችሁ ድንጋይ ውስጥ መኖር አይጠበቅባችሁም! ለምን መሰላችሁ፣ ዘላለምን በራሳችሁ ሥራ ልታገኙት ስለማትችሉ፡፡
🔆
#መልካም_ስራ ሰርታችሁ ዘላለምን ልታገኙት አትችሉም፡፡ ነገር ግን አምናችሁ ልታገኙት ትችላላችሁ፤ እንደምትችሉም ቃሉይናገራል፤
#እውነት_እውነት_እላችኋለሁ_በእኔ_የሚያምን_የዘላለም_ሕይወት_አለው።
#ዮሐንስ ወንጌል 6፥47
#በቃ_እመኑ ተብላችዋል! ለምን እኔ ኃጢአተኛ ነኝ እንዲህ ሊሆን አይችልም ትላላችሁ! ለኃጢአታችሁ እኮ ዋጋ ተክፍሎ ነው ይሄ ውጤት የመጣው
#የመስቀሉ_ውጤት_ነው
🔆
#ቆይ_ሲዖል እንዳለ ያመናችሁት አይታችሁ ነው እንዴ❓እኔ አይቼ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጌታ በቃሉ አለ ስላለ ነው፡፡ እናንተም ቢሆን ቃሉን አምናችሁ ነው! እናታድያ ቃሉም እኮ
#በእኔ_የሚያምን_የዘላለም_ህይወት_አለው_ይላል፡፡
🌍
#ከዚህ_ዓለም መቼ እንደምትለያዩ አታውቁም! ከሞታችሁ በኃላ ነፍሳችሁ የት እንደምትገባ አሁን ምን ያክል ታውቃላችሁ! የሚያሳዝነው ነገር ከሞታችሁ በኃላ ምንም ማሻሽያ የሚባል ነገር እንደሌለ አለማወቃችሁ ነው፡፡ ሰው ሀይማኖት ሊኖሮ ይችል ይሆናል ነገር ግን በሀይማኖቱ ሳየይሆን ዘላለምን የሚያገኘው በልጁ በክርስቶስ ብቻ ነው፡፡
🔆
#ከሞታችሁ_በኃላ አይደለም የዘላለም ህይወት እንዳላቸችሁ የምታውቁት ፤ በምድር በህይወት ሳላችሁ ነው፡፡ ከሞታችሁ በኃላ እራሳችሁን ሲዖል ብታገኙ የሚሰሟችሁ መልአክት ቅዱሳን አይኖሩም፡፡ ኢየሱስም ቢሆን አይሰማችሁም፡፡ በዛን ሰዕተ የሚሰማችሁ ቢኖር በምድር ሳላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ እመኑ ስትባሉ አትመኑ እናንተ ኃጢአት አለባችሁ፣ የዘላለም ህይወት የምታገኙት በጾም በጾሎት ሥራ በመስራት ገዳም በመግባት ሕግን በመጠበቅ ነው ብሎ የሰበካችሁን የነበረውን ዳቢሎስ ብቻ ነው፡፡
#በዚያ_ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል
#ማቴ 13፥50
🔆
#ሰው_በክርስቶስ ኢየሱስ ሳያምን ቢሞት፡ ከሞተ በኃላ የትኛውን ያክል
#ፍትሃት ቢደረግለት ምንም የሚለወጥ ታሪክ የለም፡፡ በምድር ሳለ ከጌታ ጋር
#conect ሳያደርግ ከሞተ በኃላ የውስጥ ለውስጥ ሽግግር የሚባል ታሪክ በእግዚአብሔር ፊት ኃጢአት ነው፡፡ በምድር በህይወት ሳላችሁ ያመናችሁት ነው ከሞት በኃላ የምታዩት! እንጂ በስጋ ከተለያችሁ በኃላ የሚደረግ የሲዖልና የገነት ምርጫ የለም፡፡
🔆
#አሁን_ይሄን ቃል ከሰማችሁ ጀምሮ የሚያዋጣችሁን ጌታን ምረጡ፡፡ ዘላለምን ከኢየሱስ ውጪ ማንም ሊሰጣችሁ አይችልም፡፡ ምክንያቱም የሞተላችሁ እርሱ ብቻ ስለሆነ፡፡ የዘላለሙ ባለቤት መልአክት፣ ቅዱሳን ሳይሆኑ!
#ኢየሱስ ነው፡፡ ኢየሱስ አለ፡ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚገባ የለም፡፡
🔆
#የዘላለም_ህይወት በፆም ፀሎት ፣ መልካም ስራን በመስራት፣ ሕግን በመጠበቅ ልታገኙት አትችሉም፡፡ መልካም ስራን መስራት በሰማይ ሽልማት ያስገኛል እንጂ ዘላለምን አያስገኝም፡፡
ለመዳን ሳይሆን መልካም ስራን መስራት ያለባቸሁ ስለዳናችሁ ነው፡፡ አለበለዚያ ትምክት ይሆንባችዋለል! በራሴ ሥራ ዳንኩ እያላችሁ በራስራችሁ መመካት ትጀምራላችሁ፣ ቃሉ ደግሞ እንዲህ ይላል
#ትምክህት_እንግዲህ_ወዴት_ነው__እርሱ_ቀርቶአል፡፡
#በየትኛው_ሕግ_ነው__በሥራ_ሕግ_ነውን_አይደለም_በእምነት_ሕግ_ነው_እንጂ።
#ሮሜ 3፥27
🔆
#አሁን_ለመዳን ሕጉ እምነት ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ሰው በሕግ እንዲጸድቅ ተብሎ ነበር! ነገር ግን ሕግ ኃጢአትን የሚገልጥ ሁኖ ተገኘ እንጂ ሊያነጻ አልቻለም፡፡
#ሰው_ያለ_ሕግ_ሥራ_በእምነት_እንዲጸድቅ_እንቆጥራለንና #ሮሜ 3፥28፡፡ ብዙ ሰዎች አሁን አንዴ ድነናል ሕግን ባንጠብቅም ምንም አንሆንም ብለው ያስባሉ! ለነዚህ ሰዎች ቃሉ እንዲህ ይላችዋል
#እንግዲህ_ሕግን_በእምነት_እንሽራለን_አይደለም_ሕግን_እናጸናለን_እንጂ።
#ሮሜ_3_31፡፡ ነገር ግን ሕግን የምጠብቀው ለመጽደቅ ሳይሆን ስለጸደቅን ነው፡፡
#አንብባችሁ_ዝም_አትበሉ_በGroup_ላይ_ላላመኑ_ጎደኞቻችሁ_Share_አድርጉላቸው፡፡
#ትውልድን_ከሲዖል_አብረን_እንታደግ፡፡🙏ተባረኩ!
Show more ...