cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

MAN_UNITED_FANS

🅜︎🅐︎🅝︎🅤︎🅝︎🅘︎🅣︎🅔︎🅓︎🅔︎🅣︎🅗︎🅘︎🅞︎🅕︎🅐︎🅝︎🅢︎ 👉 ይህ ቻናል ስለ ታላቁ የእንግሊዝ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ በየቀኑ ፣ በየሰዐቱ እና በየደቂቃዎች የሚወጡ መረጃዎች እና በፍጥነት ወደ ተከታታዮቹ ያደርሳል። 🔁 የዝውውር ዜናዎች በፍጥነት 🖥 ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታድየሞቹ 🔎 የጨዋታ ዳሰሳ እና አናላይሲስዎች @ESAOLESA

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
112Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ማንችስተር ዩናይትዶች ቅዳሜ እለት በማንችስተር ሲቲ ሽንፈት ካስተናገዱም በሁዋላ ኦሌጉናር ሶልሻየርን የማሰናበት ምንም አይነት እቅድ የላቸውም ። SKY SPORTS 📰🥇 @MAN_UNITED6
Show all...
የግሌዘር ቤተሰቦች በሚቀጥሉት ቀናት ሶልሻየርን ለማሰናበት ሊወስኑ ይችላል የሚል መረጃ በኦልትራፎርድ ዙርያ መኔፈስ ጀምሯል ። Jamie Jackson 📰 @MAN_UNITED6
Show all...
እውነታዎች ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ - - በፕሪምየር ሊግ 6ኛ ደረጃ ላይ - አርሰናል እና ዌስትሃም ከኛ በላይ ተቀምጠዋል - ከብራይተን ጋር ነጥብ እኩል ነን። - ከምርጥ 10 ቡድኖ ብዙ ጎሎችን ያስተናገድነው እኛ ነን - የመሻሻል/ እና የወጥነት ብቃት አወንታዊ ምልክቶች የሉም። ቦርዱትክክለኛውን ነገር በማድረግ እና ኦሌን ከሀላፊነቱ ማንሳት ይኖርበታል ። #MUFC @MAN_UNITED6
Show all...
Show all...
🅴︎🆃︎🅷︎🅸︎🅾︎_🅼︎🅰︎🅽︎_🆄︎🅽︎🅸︎🆃︎🅴︎🅳︎_🅵︎🅰︎🅽︎🆂︎💯

🅜︎🅐︎🅝︎🅤︎🅝︎🅘︎🅣︎🅔︎🅓︎🅔︎🅣︎🅗︎🅘︎🅞︎🅕︎🅐︎🅝︎🅢︎ 👉 ይህ ቻናል ስለ ታላቁ የእንግሊዝ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ በየቀኑ ፣ በየሰዐቱ እና በየደቂቃዎች የሚወጡ መረጃዎች እና በፍጥነት ወደ ተከታታዮቹ ያደርሳል። 🔁 የዝውውር ዜናዎች በፍጥነት 🖥 ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታድየሞቹ 🔎 የጨዋታ ዳሰሳ እና አናላይሲስዎች @ESAOLESA

🥁| 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 | 🥁 ⌚️ ተጠናቀቀ 🔵 ሌስተር 4-2 ማንዩናይትድ 🔴 ቴሊማንስ 32' ግሪንውድ 19' ሶዩንቹ. ራሽፎርድ ቫርዲ ዳካ 🏟 ኪንግ ፓወር ስቴድየም @MAN_UNITED6
Show all...
📸 |ሀሪ ማግዋየር ሌስተርን ከሚገጥመው የማንስችስተር ዩናይትድ ስብስብ ጋር ተጉዟል ©💪 @MAN_UNITED6
Show all...
🔴| የማንችስተር ዩናይትድ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል 🧤 | ግብ ጠባቂ | ዴህያ 🛡 | ተከላካዮች | ዋን ቢሳካ, ሊንድሎፍ ፣ ማግዋየር ፣ ሾው 📍 | አማካኞች | ብሩኖ ፣ ፖግባ ፣ ማቲች ⚡️ | አጥቂዎች | ግሪንውድ ፣ ሮናልዶ ፣ ሳንቾ @MAN_UNITED6
Show all...
⚠️በአንድ ጨዋታ በአንድ ምሽት፣ ሁለቱም ለሃገራቸው 4 ጎሎችን አስቆጥረዋል፣ ትናንት ፖርቹጋል 5ለ0 ስታሸንፍ ሮናልዶ ሃትሪክ የሰራ ሲሆን በስሙ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር፣ 115 ኢንተርናሽናል ጎሎች ላይ ደርሷል፣ ሌላኛው ኮከብ ብርኖ ፈርናንዴዝም 1 ጎል አስቆጥሮ 1 አሲስት በማድረግ ደምቆ አምሽቷል። 💪❤ @MAN_UNITED6
Show all...
ከ ማንችስተር ዩኒቨርሲቲ የክብር ድግሪውን የተቀበለው ራሺ ከሰር አሌክስ ጋር 😍😍
Show all...
👍 4