cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

♤ⓁⓄⓋⒺ♤

#tik_tok #fun_video #love_history #New_things #couple_pc #monolog........etc ■■■Please joine my channel

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
163Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

it's only my feeling 😊 😍 😡 😭 😱 😎 😵 😬 😋 💔 https://t.me/onlymyfeeling
Show all...
my feeling

it's only my feeling 😊 😍 😡 😭 😱 😎 😵 😬 😋 💔

ህመም ከተሰማህ አንተ በሕይወት አለህ ማለትነው የሌሎች ህመም ከተሰማህ ግን አንተ #ሰው_ነህ ማለት ነው። ዘወትር እሁድ በWINA PICTURES ቻናል ላይ የሚዘጋጅ #4ኛ_ሳምንት የኛ ትንሽ እገዛ ለነሱ ብዙ እርዳታ ለሚሆንላቸው እንደርሳለን 6710 ለልብ ህሙማን 8161 መቄዶንያ 9222 በጦርነቱ ለፈረሱ ት/ቤቶች ከላይ ከተጠቀሱት ለመረጣችሁት ልባችሁ ለፈቀደው የአቅማችሁን sms በመርዳት ለወገኖቻችን ድጋፍ እናርግ #እናመሰግናለን
Show all...
ቦግ_እልም !! ፡ ፡ በአሌክስ_አብርሃም አንዳንድ ታሪኮች አሉ፣የማያስደስቱ ግን ምን በወጣኝ ብቻዬን መሸከሜ ተብሎ ለሌሎች የሚነገሩ ልክ እንደዚህ.… አንዳንጅ ታሪኮች ደግሞ አሉ፡ እንኳን ለግጥም፣ ለእግዜር ሰላምታ አፉ የማይፈታለትን ሰው በሐዘን ኮርኩረው ገጣሚ የሚያደርጉ፣ ልክ እንደዚህ…. ብቸኝነት ማለት … ብዞዎች መካከል አንድ ሆኖ መገኘት ? ብቸኝነት ማለት … ለሕዝብ እየታዩ ደምቀው እንዳበባ፧ በራስ ማንነት ውስጥ መቅለል ከገለባ ? ብቸኝነት ማለት … የብዙሀኑ ቀልብ ወዶን ሲንሰፈሰፍ፣ ራስን ረግጦ ወደ ምንም ማለፍ ? ብቸኝነት ማለት ... ዘላለም የሚያስንቅ ረዥም ጨለማ፣ በነገ አምላኪዎች በተስፈኞች መሐል፣ ከፍ ብሎ መቆም በሰቆቃ ማማ። ለኩሰው ለብቻ የትዝታ ኩራዝ በትላንት ሰንሰለት ተቀይዶ መያዝ ? ብቸኝነት ማለት … በዝምታ ጀልባ ከባሕር እእምሮ፣ ትላንት ላይ መቆም ዛሬን ወዲያ አባሮ … ብቸኝነት ማለት ... ይህ ታሪክ ያስጠላል። በተለይ እኔ ስጽፈው ያስጠላል። ምክንያቱም በተቻለኝ አቅም ሁሉ እንዲያስጠላ አድርጌ ስለምጽፈው ነው። ለምን ? ትንሽ እንኳን ላሳምረው ብሞክር ሀጢያት የሠራሁ ስለሚመስለኝ ። ከዓመት በፊት ነው፣ ጓደኛዬ ደወለና "አብርሽ 'ሚስ ክሪስመስ' ሞተችኮ” አለኝ። በቃ እንዲህ ነው ያለኝ። እውነቱን ለመናገር አዞረኝ። ትንፋሽ ሁሉ ነው ያጠረኝ። ስልኬ ከእጄ ላይ ሊያመልጠኝ ነበር። "ክሪስመስ” ያላት ስምረትን ነው። እኔ እንኳን እትዬ ስምረት ነበር የምላት። “አትቀልድ ባክህ” አልኩት። ቀልድ አለመሆኑ ግን ገና ድሮ ተሰቶኝ ነበር። “ማሪያምን ! አሁን ራሱ ፖሊሶች ቤቷ መጥተው በሩን ሰብረው ገቡ፡፡ ሬሳዋን ወደ ምርመራ ሊወስዱ እያዘገጃጁት ነው፤ እኛም እዛው ነን” አለኝ በተጋነነ ድምፅ። የድምፁ መጋነን ጦር ሜዳ መሀል ሆኖ ጦርነቱን የሚዘግብ ጋዜጠኛ እንጂ የአንዲትን ሚስኪን ሴት ሞት የሚያረዳ ጎረቤቷ አይመስልም።አንዳንዱ ሰው መርዶም ይሁን የምሥራች ቀድሞ ስለተናገረ ራሱን ጀግና አድርጎ ይቆጥራል ልበል?ግራ ታጋባሁ፡፡ እትዬ ስምረትን መቼ ለታ አንድ የገበያ አዳራሽ ውስጥ የገና ዛፍ ገዝታ ስትወጣ አይቻት ነበር። እትዬ ስምረት…!! መጀመሪያ ሥራ እንደያዝኩ አካባቢ ቤት ልከራይ ሳፈላልግ አንድ ቆንጆ ግቢ ውስጥ አንዲት ክፍል ቤት አገኘሁ። ደላላው አጣድፍ ካስገባኝ በኋላ ሒሳቡን ወስዶ ከዛ አካባቢ ጠፋ። በኋላ ስሰማ ባለቤቷ 'እብድ' ናት አሉኝ፡፡ እንደውም ከእኔ በፊት የነበረውን ሰው “ነገውኑ ቤቱን ለቀህ ውጣ ትለዋለች ሰውየው ችላ ይላታል፡፡ ማታ እንደተኛ የሆነ ጭስ ይሸተውና ከእንቅልፉ ሲነሳ ቤቱ በጭስ ታፍኖ እንደውም በሩ አካባቢ ነበልባል ይመለከታል። በርግጎ ከአልጋው ይነሳና መስኮቱን በርግዶ ከክፍሉ ይወጣል፤ እርቃኑን። እትዬ ስምረት የጋዝ መያዣ ጀሪካን ይዛና በቀኝ እጇ ክብሪት እንደጨበጠች የሚንቀለውን እሳት እየተመለከተች በስስ ፒጃማ መልአክ መስላ ቆማለች። ራሷ ናት ቤቱን እሳት የለቀቀችበት። እሳቱን በጎረቤት ትብብር አጥፍተው፣ ዕቃውን ሌሊቱኑ አውጥቶ፣ ሰውየው ጠፋ ጠፋ ይኸው ከስንት ወር በኋላ ቤቱን አሳድሳ ለእኔ አከራየችኝ። ይሄን ታሪክ ስሰማ ደንግጬ ደላላውን አፈላሰግኩና፣ “እንዴት እብድ ቤት ታስገባኛለህ አንተ?” ብዬ ጮኽኩበት። “ባክህ ሰው ሲያጋንን ነው፤ ስምረት እብድ አይደለችም። በእርግጥ ትንሽ ወፈፍ ያደርጋታል። ምን ችግር አለው? ሰው ላይ አትደርስ” አለኝ። “እንዴት ነው የተኛ ሰው ላይ ጋዝ አርከፍክፋ እሳት የምትለቅ ሴትዮ ሰው ላይ አትደርስም የምትለወ። “እነሱን አትስማቸው፣ ሰዬው ተተናኮሏት ይሆናል…” ብሎ ብዙ ብዙ ነገር አወራኝና አሳመነኝ፡፡ ውይ ደላላ ሲባል ። የግቢው ፀጥታ ያስፈራል። ዙሪያውን የበቀሉት ረዣዥም የፅድ ዛፍች ዕድሜ ጠገብ ስለሆኑ ቤቱ የቤተክርስቲያን ግቢ አስመስሎታል፡፡ ባለቤቷ እትዬ ስምረት ሲበዛ ውብ የሆነች እድሜዋ እስከ 40 የሚገመት ሴት ነበረች። ታዲያ ስትገባም ስትወጣም ሰው ሰላም አትልም። ምንንም ሰላም አትልም። ቤቷ እንግዳ አይመጣም። አንድ ግቢ እኔና እሷ ብቻ እየኖርን እኔንም ሰላም አትለኝም "ምን ያምበጣርራታል…” እያልኩ በውስጤ ስቦጭቃት ብዙ ወራት አለፉ። የቤት ኪራይ ካልሰጠኋት አትጠይቀኝም ነበር። ማንንም ባስገባ ባስወጣ ግድ የላትም። ውኃ ፈሰሰ፣ መብራት በራ የለ ብቻ መኖሬን የረሳች ሴት ነበረች። መኖሬን ስለረሳችው ነው መሰል እኔም አከራይ መኖሩን ረስቼ በነፃነት መኖሬን ተያያስኩት። ግቢ ውስጥ ከእኔ ቤት ፊትለፊት ያለ አንድ የፅድ ዛፍ ከታች እስከ ላይ የገና መብራት ተጠምጥሞበታል ሁልጊዜ ማታ ማታ ይንቦገቦጋል። ለምን እንደዚህ እንደሚሆን ይገርመኛል። በዓልም ይሁን አዘቦት መብራቱ ከዛፉ ላይ አይነሳም። ዝናብና ፀሐይ እየተፈራረቀበት አለመቃጠሉም ይደንቀኛል። አንዳንዴ መበራቱ ቦግ እልም ሲል ግቢውን የአደጋ ቀጠና ቢያስመስለውም ለስላሳ ብርሃኑን ግን እወደው ነበር። ሴትየዋ የምትኖርበት ግዙፍ ቪላ ሁልጊዜም በሩ ዝግ ነው፡፡ ሥራዋ ምን እንደሆነ እግዚአብሄር ይወቅ። አንዳንዴ ዘንጣ ትወጣና በትልልቅ ፌስታሎች ብዙ ዕቃ ይዛ ትመለሳለች። ከዛ በሯ ይዘጋል። ማታ ማታ በቤቷ መስኮት በኩል ከመጋረጃው ጀርባ ፈዘዝ ያለ የገና መብራት ዓይነት ረጋብሎ ሲበራና ሲጠፋ ይታያል። ግቢ ውስጥ የቆመች አንዲት አዲስ መኪና አለች፣ ሰማያዊ፡ ሁልጊዜ ቅዳሜ ጧት ራሷ ታጥባታለች። መኪናዋን ግን ነድታትም አስነስታትም አታውቅም፡፡ እንደውም መኪናዋ ጎማ ሥር ሳር በቅሏል። ለአንድ ዓመት ያህል እዛ ቤት ስቆይ አንድ ቃል ተናግራኝ አታውቅም። አሁን ይሄን ማን ያምናል .…? ዝም ቄሱም ዝም፣ መጽሐፉም ዝም። ቤቱ፣ እርሷ እና ግቢው በአጠቃላይ ይጨንቃል። አንድ ቀን ታዲያ አምሽቼ ወጀ ቤት ስገባ፣ "አብርሃም!” አለችኝ በረንዳ ላይ ቆማ እየጠበቀችኝ ነበር። "አቤት….” ስሟ ጠፋብኝ። ደግሞ ልክ ጣረሞት እንደጠራኝ ነበር የደነገጥኩት። "እንኳን መጣህልኝ፤ መብራት ተበላሽቶብኝ ነበር" አነጋገሯ በጭንቀት የተሞላ ስለነበር የሆነ ሰው የታመመባትና ድንገተኛ ክፍል ደውላ እባካችሁ ለነፍስ ድረሱልን” የምትል ያስመስላት ነበር። "እሺ ምን ችግር አለው…" ብዬ ወደ ትልቁ እና ተዘግቶ ወደ ኖረው ቤቷ ገባሁ። ሁሌም ወደዚህ ቤት ለመግባት እጓጓ ነበር። ከገባሁ በኋላ ግን ያየሁትን ነገር ማመን አልቻልኩም። ሰፈው ሳሎን ውስጥ በትንሹ ሃያ የሚሆኑ ሰው ሠራሽ የገና ዛፎች ተደርድረዋል። ኮርኒሱን ሊነካ ከደረስው ትልቅ ዛፍ፣ እስከ ትንንሽ ዛፎች ቤቱ ከዳር እስከዳር ተሞልቷል። ምን ይሄ ብቻ ግድግዳው እንደ ሸረሪት ድር የተወሳሰቡና የተለያየ መጠን ባላቸው የገና መብራቶች ተወርሯል። የቤቱ መብራት በሙሉ እየበራ ስለነበር የተበላሸው የትኛው እንደሆነ ጠየቅኳት። ወደ መኝታ ቤቷ መራችኝ። ማመን አልቻልኩም። መኝታ ቤት ስፍር ቁጥር በሌላቸው የገና አባት አሻጉሊቶች ተሞልቷል። መልበሻዋ ላይ የተቀመጠ የሚወዛወዝ ጌጥ ነገር በቀጭን የሚቅጨለጨል ድምፅ የገና መዝሙር ያወጣል። ድምጹ ይጨንቃል።አንድ የገና መብራት ነበር የተበላሸባት። ስመለከተው ተቃጥሏል። ይህንኑ ነገርኳት። ፊቷ ግርጥት ብሎ “ ሊሠራ አይችልም? እባክህ እርዳኝ አለችኝ። ስትናገር እንባ እየተናነቃት ነበር። ግራ ተጋባሁ። በጣም ርካሽ የሆነና ያን ያህል የሚያሳስብ የገና መብራት ይህን ያህል ለምን እንዳስጨነቃት ማወቅ አልቻልኩም። “በቃ ተቃጥሏል … ባይሆን ያን ያህል የሚያስፈልግሽ ከሆነ ነገ ከስራ ስመለስ እገዛልሻለሁ አልኳት፡
Show all...
Repost from ጀግኒት.
#🌹🌹ንገሩልኝ🌹🌹 ........... 🌹🌹🌹........ Join&share👇👇👇 ................. @endgna
Show all...
Repost from Bruk pictures ®
🏆 2ኛ 🏆 ዙር Name- Kira 😍😍😍😍 ✅ Code🎁 10 🏆📸🏆📸🏆📸🏆📸🏆📸🏆📸🏆📸 Please Like my pic😍👇👇 👉👉 https://t.me/brukpic መወዳደር የምትፈልጉ👇👇 ፎቶ ለመላክ ፎቶ ለመላክ 👉🏽 @Brukroyal 📸 👉🏽 @Brukroyal 📸 📸📸📸📸📸📸
Show all...
MY DEAR SIS TODAY UR BIRTHDAY🎂🎂🎂🎂🎂🎂today sPEACAL DAY BEACUSE UR GETS OTHER CHANCE FOR LIVE YOUR DREAMS U ARE MY SUN SHINE🤩🤩 IAM VERY HAPPY TO U BEACUSE U ARE MY TEACHER, SISTER,FRIEND UR MY GIFT FROM GOD ISAY UR DAY THANKS GOD U ARE PART OF MY LIFE HBD MY LOVELY SIS😘😘GOOD LUCK FOR EVERY THING I WISH ALL BEST THINGS ON THE WORLD FOR U YOURS BEST PERSON IN THE WORLD YOU HAVE BEAUTFULL HEART KEEP UR POSTIVE ATTITUDE 🎂🎂🎂🎂🎂🎂 🎂🎂🎂#hani🎂🎂🎂 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 From sweet To hani 11/07/2014
Show all...
ጀግኒት #couple pic😍😍 #tarikoch✍️✍️ #New muzics 🤣🤖💤 #Old muzics 🤔👂💤💤 #ethiopiya #D/z😘 #school life by d/z🤪😃 #poem😔🌺 #tksoch🤣 Ke enante metebekew join malet bcha new 👉 Join t.me/endgna Join Join https://t.me/endgna
Show all...
ጀግኒት

#couple pic😍😍 #tarikoch✍️✍️ #New muzics 🤣🤖💤 #Old muzics 🤔👂💤💤 #ethiopiya #D/z😘 #school life by d/z🤪😃 #poem😔🌺 #tksoch🤣 Ke enante metebekew join malet bcha new 👉 Join t.me/endgna Join Join

UCjXudmnxvgAEukw74C5CwVQ
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!