cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

SOZO /TEWODROS FISSEHA/

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
415Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
በእርሱ ኃጢአት የለም ክፍል 1 ከፓስተር ዳዊት ጥላሁን ጋር /Grace/Pastor Dawit/Christian/Protestant/Mezmur/Love/God/Life

ሄሴድ ዓለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን ሁለንተናዊ ደህንነትን ለትውልድ ማካፈል! ክርስቶስ ኢየሱስን በትውልድ ልብ ላይ መሳል! Gospel/Grace/Pastor Dawit/God's Love/Worship/Mezmur/Christian/New Protestant

የካቲት 11 ቀን 2014 ዓ.ም [February 18/2020] #የወንጌል_ኃይል ✍️ “ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።” 2ኛ ጴጥሮስ 2÷22 ✍️ ይህ ጥቅስ አብዛኛውን ጊዜ አንድ “ክርስቲያን” ከክርስትና ሲያፈነግጥ፣ ከጌታ ሲርቅና ደህንነቱን የማጣት አደጋ ላይ ሲሆን የሚጠቀስ ሲሆን፣ ነገር ግን አሁን ስለ አማኞች የተጻፈ እንዳልሆነ አሳይሃለሁ። ✍️ ጥቅሱ “ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል” ሲል የሚናገረው ስለ ውሻ እንጂ አማኞች ስለሚገለጹበት በግ አይደለም። በጭቃ ውስጥ የሚንከባለል ተብሎ የተገለጸውም እርያ እንጂ በግ አይደለም። ✍️ ስለዚህ 2ኛ ጴጥሮስ 2÷22 የሚናገረው፣ ዳግም ስላልተወለዱና ኢየሱስን ጌታቸውና አዳኛቸው አድርገው ስላልተቀበሉ ሰዎች እንጂ ስለ እውነተኛ አማኞች አይደለም። ✍️ አንድ ሰው #ዳግም_ሲወለድ_በክርስቶስ_ኢየሱስ_አዲስ_ፍጥረት ስለተደረገ የድሮው አልፎ አዲሱ መጥቷል። ✍️ ስለዚህ #ያ_ሰው_በግ_እንጂ_ውሻ_ወይም_እርያ_አይደለም። #በግ_ደግሞ_ሊወድቅና_ሊያጠፋ_ቢችልም_በጭቃና_በትፋት_ላይ_መንከባለል_ግን_አይፈልግም። ✍️ ኃጢአትም ልክ እንደትፋቱና ጭቃው በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ከሆነው አዲስ ሰው ባህርይ ጋር የሚቃረን ነው። እውነተኛ የክርስቶስ አማኞች አጥፊ በሆነው ኃጢአት መያዝና መታሰርን ከልባቸው ስለሚጠሉ ከኃጢአት ነፃ መውጣት የሚፈልጉ እንደሆኑ አምናለሁ። ✍️ #ኃይላችንን_በኢየሱስ_ክርስቶስ_ወንጌልን_መስበክ_ላይ_እንዲያተኩር_ስናደርግ_በጸጋው_ኃይል_ሕይወቶች_የሚለወጡትም_ለዚያ_ነው። ሰዎች በክርስቶስ ያላቸውን እውነተኛ ማንነት ሲረዱ በእያንዳንዱ ኃጢአት ላይ ለመንገሥ ኃይል ይኖራቸዋል። ✍️ መጽሐፍ ቅዱስም “ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።” (ሮሜ 6÷14) ብሎ ይናገራል። #እውነተኛ_ጸጋ_ሁልጊዜ_አውነተኛ_ቅድስናን_ያመጣል። በትክክል ማመን ሁልጊዜም በጽድቅ ወደ መኖር ያመራል። https://t.me/SoteriaBiblecollege https://www.youtube.com/channel/UCgBloQIqJEKc_KzOlHDhRDA?sub_confirmation=1
Show all...
Soteria Bible College

Identified with Jesus strongly declares that the institute’s focus is to impart knowledge, drive and God-given tenacity to each student so that they can boldly declare that Jesus is Lord over their lives, their cities and their nations.

ወዳጆቼ አዲሱን የዩቲዩብ ቻናሌን ላይክ ሰብስክራይብ እና ሼር እንድታደርጉት በፍቅር እጋብዛችኋለሁ ተባርካችኋል🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/9pvxAW4Iqik
Show all...
Show all...
የሮሜ መልዕክት ጥናት ክፍል 12 ከፓስተር ዳዊት ጥላሁን ጋር /Grace/Pastor Dawit/Christian/Protestant/Mezmur/Love/God/Life

ሶተሪያ ሁለንተናዊ ደህንነትን ለትውልድ ማካፈል! ክርስቶስ ኢየሱስን በትውልድ ልብ ላይ መሳል! Gospel/Grace/Pastor Dawit/God's Love/Worship/Mezmur/Christian/New Protestant

ወዳጆቼ አዲሱን የዩቲዩብ ቻናሌን ላይክ ሰብስክራይብ እና ሼር እንድታደርጉት በፍቅር እጋብዛችኋለሁ ተባርካችኋል🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/9pvxAW4Iqik
Show all...
ወዳጆቼ የፓስተር ዳዊት ጥላሁንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር በማድረግ እንዲባረኩበት ጋብዣችኋለሁ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/oUShV8On66g
Show all...
የአዲስ ኪዳን አገልግሎት ክፍል 1 ከፓስተር ዳዊት ጋር

ሶተሪያ ሁለንተናዊ ደህንነትን ለትውልድ ማካፈል! ክርስቶስ ኢየሱስን በትውልድ ልብ ላይ መሳል! #ጌታ #ኢየሱስ #አግኝቶኛልና

ወዳጆቼ አዲሱን የዩቲዩብ ቻናሌን ላይክ ሰብስክራይብ እና ሼር እንድታደርጉት በፍቅር እጋብዛችኋለሁ ተባርካችኋል🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/9pvxAW4Iqik
Show all...
Tigermegnaleh / ትገርመኛለህ ነፍስን የሚያረሰርስ ድንቅ መንፈሳዊ ግጥም / Spritual poem by Henok Ashebir ገጣሚ ሄኖክ አሸብር

dear viewers this is my youtube channel.....you will get different poems and any kind of litreature with the core and central point of Jesus!! if you want learn about litreature you can write your idea in the comment section.....you are blessed!!

ወዳጆቼ አዲሱን የዩቲዩብ ቻናሌን ላይክ ሰብስክራይብ እና ሼር እንድታደርጉት በፍቅር እጋብዛችኋለሁ ተባርካችኋል🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/9pvxAW4Iqik
Show all...
ወዳጆቼ አዲሱን የዩቲዩብ ቻናሌን ላይክ ሰብስክራይብ እና ሼር እንድታደርጉት በፍቅር እጋብዛችኋለሁ ተባርካችኋል🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/SDyiqQ_Nucw
Show all...
እግዚአብሔር ምን ነካው? መንፈሳዊ ግጥም በገጣሚ ሄኖክ አሸብር Spiritual poem by Henok Ashebir