cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እንማር

@Enmare1988 ለተጨማሪ ጥያቄ አስተያየት @kiya23q3 አናግሩኝ https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q

Show more
Advertising posts
73 230Subscribers
+25624 hours
+1 3207 days
+6 34930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ተማሪ ነህ 🤗
Show all...
አዎ
አይ
በ30 ሰከንድ  ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
Show all...
JOIN
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Show all...
📚 ትምህርት ሚኒስትር 📚
⚽️ ስፖርት ⚽️
🎧 ሙዚቃ 🎧
🌎 ፖለቲካ 🌎
🎬 ፊልም 🎬
🗿 ቴክኖሎጂ🗿
📖 መፅሐፍ 📖
🌇 ጥቅሶች 🌇
😂 ቀልዶች 😂
👨‍💻ትኩስ ዜና 👩‍💻
⛪️ የሃይማኖት ቻናል 🕍
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
ሀ. 1950
ለ. 1960
ሐ.1977
መ.1970
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Show all...
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሃሴ ❇️
❇️ ጷጉሜ ❇️
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Show all...
A,10
C.100
B,0
D,20
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Show all...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ 📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።
Show all...
150-200
100/100 የተረጋገጠ ጨዋታ
JOIN ይበሉ ያሸንፉ
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
Show all...
🔴 ሊቨርፑል 🔴
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 🔴
🔴 አርሰናል 🔴
🔵 ቼልሲ 🔵
🌐 ማንችስተር ሲቲ 🌐
⚪️ ቶተንሃም ⚪️
⚪️ ሪያል ማድሪድ ⚪️
🔵 ባርሴሎና 🔵
🔵 ኢንተር ሚላን 🔵
⚫️ ጁቬንቱስ ⚫️
🟡 አል ናስር 🟡
🟣 ኢንተር ሚያሚ 🟣
   ♥️●●●#ነጠብጣብ●●          #ክፍል_6 በነጋታዉ ኢክሩ ደዉላ ከቤተ መፅሀፉ እንድወጣ ነገረችኝ። ስወጣ በር ላይ ቆማለች። የቤተ መፅሀፉ አጥር ላይ ወዳለዉ መቀመጫ ሄደን ስለላከችልኝ መልዕክት ማብራሪያ እንድትሰጠኝ ጠየቅኳት። "ፈዊ መገናኘታችን ትርጉሙ አልገባኝም። በስልክ ከተደዋወልን የሚበቃ ይመስለኛል።" አለችኝ። ስታወራ ይብቃን ሳይሆን እንቀጥል የምትል ነዉ የምትመስለዉ። ትኩር ብዬ ተመለከትኳት ፣ በረዥሙ ተነፈስኩና "ኢክሩዬ አብሬሽ በወንድምነት ያሳለፍኩት ጊዜ በጣም ደስ ይል ነበር። አንቺ በቃኝ ካልሽ ግን ዉሳኔሽን አከብራለሁ።" ብዬ እስከ ቤቷ ድረስ እንደተለመደዉ ሸኝቼ ተሰናበትኳት። ከዚህ ቀን ጀምሬ ኢክራም ጋር መደወል አቆምኩ። በሰዓቱ ለፈተና እየተዘገጃጀሁ የነበረ መሆኑ ብዙም ስለ ኢክራም እንዳላስብ ረዳኝ። ሰዉ መለማመጥ አልወድም። ኢክራም ከበቃት በቅቷታል አለቀ። ደግሞ ምንም የተለየ ነገር አልነበረንም። ግን የእኔ እና እሷ የመገናኛ ዉድ ቀን ማክሰኞን በጉጉት ትናፍቅ የነበረችዉ ኢክራም ይብቃን ያለችበት ምክንያት ምንድነዉ? ኢክሩ ልታገባ ነዉ? ፍቅረኛ ልትይዝ ነዉ? ለምን? ምክንያት እንዳለዉ ገብቶኛል። ግን ምን እንደሆነ አላዉቅም።    .            .🖊ከኢክራም ጋር መገናኘት ካቆምን ጥቂት ቀናት አለፉ። እኔም ለፈተና ዝግጅት ቤተ መፅሀፍ ማዘዉተር አበዛሁ። በዚህ አጋጣሚ እንደኔዉ ተፈታኝ ከነበሩ ሁለት ሴቶች ጋር በጣም ተግባባሁ። ረዊና እና ሁዳ ይባላሉ። ረዊና ወፈር ብላ ቀላ ያለች ፣ የደስ ደስ ያላት ቆንጆ እና ትሁት ናት። ጉንጯ ላይ ስርጉድ አላት። ሲስቁ ጉንጫቸዉ የሚሰረጉዱ ሴቶች ልቤን ነዉ የሚያሰረጉዱት። ሁዳ ደግሞ ቆማ መሄዷ በራሱ ተዓምር የሆነ በጣም ቀጫጫ ልጅ ናት። ከረዊና እና ሁዳ ጋር ያለን ቅርበት በጣም እየጠበቀ መጣ። ቤተ መፅሀፍ መጥተዉ ይደዉሉልኛል። አብረን ዉለን ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ሲሆን እንለያያለን። አብረን መሆናችን ደስ የሚል ደስታ ይሰጠናል። አንዳንዴ በህይወታችሁ ዉስጥ በድንገት የተከሰቱ ሰዎች ሳታስቡት የማይረሳ ትዝታ ጥለዉባችሁ ያልፋሉ። ከነሁዳ ጋር አንዳንዴ የቤተ መፅሀፍቱ ግቢ ዉስጥ እንገናኝና ቤተ መፅሀፉ ዉስጥ ሳንገባ ቀኑን ሙሉ አብረን እንዉላለን። ምሳ ሰዓት ላይ የረዊና እህት እምነት ከቤት ምሳ ቋጥራ ይዛልን ትመጣለች። እምነት ቀይ ፣ በጣም ቆንጆ ፣ የሰዉነት ቅርጿ በጣም የሚያምር ዉብ ልጅ ናት። ቁንጅና ከቤት ነዉ መሰለኝ። በጊዜዉ እሷ የአስራ አንደኛ ክፍል ተማሪ ነበረች። እምነት ወሬ መቋጠር አይሆንላትም። እራሷ "ሚስጥር አትንገሩኝ መያዝ አይሆንልኝም" ትል ነበር። . አንድ ቀን እንደተለመደዉ ቤተ መፅሀፍ እያነበብኩ እያለ አንድ የማላዉቃት ልጅ ዉጪ ኢክራም እየጠራችኝ እንደሆነ ነገረችኝ። ልጅቷ የኢክራም አብሮ አደግ ጓደኛዋ እና ዘመዷ ነበረች፤ ስሟ ሪሀና ነዉ። ከቤተ መፅሀፉ ኢክራምን ለማግኘት ወጣሁ። በር ላይ ብሩክን አገኘሁት። ብሩክ ሰላምታ እንኳ ሳይሰጠኝ አሁን መጥታ የጠራችኝ የኢክራም ጓደኛ እንደሆነች እና እንዳጣብሰዉ ጠየቀኝ። የብሩክ ፍጥነት ገርሞኛል። ግን በሰዓቱ ብሩክ የፍቅር ህይወት ዉስጥ መግባት ይፈልግ እንደነበር ስለማዉቅ ብዙም አልደነቀኝም። ፍቅረኛ መያዝ ፋሽን ስለሆነ ሁሉም ስለተፋቀረ ሳይሆን ፍቅረኛ አለመያዙ ከሌሎች እንዳይነጥለዉ ብሎ ፍቅረኛ ይይዛል። ለምን ብለን ብንፈትሽ ከመንጋዉ ላለመለየት ከሚል ምክንያት ዉጪ ምንም አናገኝም። ኢክራም ግን ግንኙነታችንን እንድናቀዘቅዘዉ ከጠየቀችኝ በኋላ ዛሬ ለምን ልታገኘኝ እንደመጣች ግራ ገብቶኛል። ሪሀና እየመራችኝ ኢክራም እየጠበቀችኝ ወዳለበት የቤተ መፅሀፉ ጀርባ አመራሁ። ኢክራም ዛፍ ተደግፋ ቆማለች። አሁንም ያ አስደንጋጭ ዉበቷ አብሯት አለ። . ሪሀና ኢክራምን ካሳየችኝ በኋላ በነፃነት እንድናወራ ትታን ሄደች። ከኢክራም ጋር መደዋወል ካቆምን ከሁለት ሳምንታት በላይ ተቆጥረዉ ነበር። ኢክሩ እየተፍለቀለች "ፈዊዬ አኩርፈኸኛል አይደል?" አለችኝ። ዘንድሮ እኮ አልቻልንም ጎበዝ!! በራሷ ጊዜ መገናኘታችን ጥቅሙ አልታየኝም እናቀዝቅዘዉ ያለችኝ እሷዉ እራሷ ነበረች። "አኩርፈኸኛል አይደል?" ብላ ጥፋቱን ወደ እኔ ስትጠመዝዘዉ ተመልከቱ። ፈገግ አልኩና "ኢክሩዬ አላኮረፍኩሽም ፣ መገናኘታችን ጥቅሙ አልታይ አለኝ ፣ ይብቃን ያልሽኝ አንቺዉ ነሽ። እኔ ደግሞ የሰዉን ፍላጎት መጠበቅ ላይ ጎበዝ ስለሆንኩ ዉሳኔሽን እያከበርኩ ነዉ።" አልኳት። ኢክሩ አይኖቿን እያስለመለመች ዝም ብላ አየችኝ እና "ፈዊ የሆንክ ጢባራም ነገር ነህ። ታዉቃለህ ግን እኔ ጢባርህን እወደዋለሁ።" አለችኝ። ይሄ ነገር ወዴት ወዴት ነዉ? ኢክራም ጢባሬን ትወድልኛለች? ምን ለማለት ፈልጋ ነዉ? ሰሞኑን ያመጣችዉ ፀባይ ግራ ነዉ የሆነብኝ። ሲላት ይብቃን ፣ ሲላት ጢባርህን እወድልሀለሁ። . ወደ ቤተ መፅሀፍ ተመልሼ ንባቤን መቀጠል ስለነበረብኝ ኢክራምን ትንሽ መንገድ ሸኝቻት ተመለስኩ። አሁን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመፈተን የቀረኝ ጊዜ ሁለት ወር አይሞላም። ፈጣሪ ምስጋና ይግባዉና ረዊናን እና ሁዳን ከተዋወቅኩ ጀምሮ ቤተ መፅሀፍ ስመጣ አይደብረኝም። የረዊና እህት እምነትም አንዳንዴ አብራን ትሆን ስለነበር አስደሳች ጊዜ ነበር የምናሳልፈዉ። እናነባለን ፤ በደንብ ደግሞ እንዝናናለን። ለመዝናናት የትም መሄድ አይጠበቅብንም። በወሬያችን ቤተ መፅሀፉን ከማንበቢያነት ወደ መዝናኛነት እንቀይረዋለን። ከብሩክ ጋር በብዛት መገናኘት አቁመናል። ድሮም በብዛት አንገናኝም ነበር። እኔ ቤተ መፅሀፍ ነዉ የምዉለዉ። እሱ ደግሞ ቤተ መፅሀፍ መግባት በራሱ ያመዋል። እንደኔዉ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወሳጅ ቢሆንም እምነቱን በአስኮራጆቹ ላይ ጥሏል። ሄኖክን በዚህ የፈተና ዝግጅት ሰሞን በፍፁም አግኝቸዉ አላዉቅም ነበር። . ቅዳሜ ቀን ይመስለኛል። የማላዉቀዉ ስልክ ተደወለልኝ። አነሳሁት። "ፈዉዛን ሪሀና ነኝ የኢክራም ጓደኛ አወቅከኝ? " አለችኝ በጣም በቀጭን ድምፅ። "አዎ አዉቄሻለሁ ባለፈዉ ቤተ መፅሀፍት መጥተሽ የነበርሽዉ ነሽ አይደል?" አልኳት። "አዎ ፈዉዛን በአካል አግኝቼ ላናግርህ ፈልጌ ነበር ይመችሃል እንዴ?" አለችኝ። "ቤተ መፅሀፍት ነዉ ያለሁት እዚህ መምጣት ትችያለሽ?" አልኳት። በአስር ደቂቃ ዉስጥ እንደምትደርስ ነግራኝ ስልኩን ዘጋችዉ። እንዳለችዉም ለመምጣት ከአስር ደቂቃ በላይ አልፈጀባትም። ሪሀና ቀጠን ያለችና የደስ ደስ ያላት ልጅ ናት። ስታወራ በጣም ትፈጥናለች። መጥታ ስትደዉልልኝ ከቤተ መፅሀፍቱ ወጥቼ አገኘኋት። "እሺ ሪሀና ለምን ነበር የፈለግሽኝ?" አልኳት። እየተቅለሰለሰች "ፈዉዛን ስለ ኢክራም ነበር ላወራህ የመጣሁት። ለኢክሩ ምን አይነት ስሜት አለህ?" አለችኝ። "እኔ አክራምን እንደወንድም እወዳታለሁ። ለሷ መልካም ስሜት ነዉ ያለኝ።" አልኳት። "ይኸዉልህ ፈዉዛን ኢክራም ወሬዋ ሁሉ ስላንተ ሆኗል። አብረን ዎክ ስናደርግ እራሱ ካንተ ጋር ዎክ ስላደረጋችሁበት ጊዜ ምናምን ብቻ ነዉ የምታወራኝ። እኔ እሷ የወደደችህ ይመስለኛል።" አለችኝ። ፈገግ ብዬ "ኢክራም እራሷ ናት መጥተሽ እንድትነግሪኝ የላከችሽ?" አልኳት። " አላለቀም እስኪ እንደወደዳችሁት አብሮነታችሁን በ Like አሳዩኝ
Show all...
👍 84🥰 3👏 3😍 3
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!