cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር l Ye Orthodox Tewahido Mezmur

Show more
Ethiopia8 207The language is not specifiedReligion & Spirituality69 002
Advertising posts
514Subscribers
No data24 hours
+57 days
-230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በይስሐቅ ፈንታ የበገና መዝሙር በይስሐቅ ፈንታ ኢየሱስ ታረደ/2/ ደሙን ከፈለና አዳምን ታደገ/2/ ተጨነቀ ጌታ ተሰቃየ ጌታ የኔ መድኃኔዓለም የአዳም ልጅ አለኝታ እንደሚታረድ በግ ተነዳ ወደ ሞት ንፁህ ኢየሱስ በደል የሌለበት በማመን ሲሸከም የአዳምን መከራ ስቃይ ተቀበለ ደሙ እየተዘራ ለሚገርፋት ሁሉ ምህረትን ሲቸር እርሱ ግን ሲገረፍ ብዙ ተቸገረ የሰማነውን ድምፅ ማን ሰው እኮ አምኗል የእግዚአብሔርስ ክንድ ለነማን ተገልጿል ባየነው ጊዜ ህመም ተሸክሞ ስለበደላችን ተገርፎና ታሞ እጁ የታሰረው ይስሀቅ ተፈቶ ኢየሱስ ቀረበ በሰው ልጆች ፈንታ ንፁህ በግ ቀረበ በደል የሌለበት በደለኛ ሆኖ ሊሰቀል ሊገደል መስቀሉን ተጭኖ በእውነት ደዌያችንን እርሱ ተሰቀለ በሰው ልጆች ፈንታ በእንጨት ተሰቀለ እኛ ግን ከሰስነው እንደ ወንጀለኛ ስለ እኛ ቢሰቀል ሰማያዊው ዳኛ ለሰው ልጆች ህይወት የታሰበውን ሰይፍ አይተናል ሰምተናል በኢየሱስ አንገት ሲያልፍ የመስቀሉ ስዕል ኧረ እንዴት ይገርማል እዩት ንፁህ በግ በአርምሞይነዳል @orthodoxye
Show all...
ኧረ ሰው መሆኔ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ኧረ ሰው መሆኔ ሳስበው ክፉ ስራዬ /፪/ አያገናኘኝም ከፈጣሪዬ   ትዕዛዙን አልጠበኩ በህጉም አልሄድኩም /፪/    መከራ መስቀሉን አልተሸከምኩም    ለነፍሴ የሚበጅ መልካምን ሣልሠራ /፪/    ሊቀርብኝ ሆነ የገነት አዝመራ ፃድቃንን በሥራቸው ትምራቸዋለህ /፪/ እኔን ይቅር ካልኸኝ መሓሪ ትባላለህ /፪/   ይህች ከንቱ ዓለም እያባዘነችኝ    ይህች ከንቱ ዓለም እያባከነችኝ    በስጋ ገበያ ቀኑ ጨለመብኝ `እምነቴ በአንተ ነው የህይወቴ ተስፋ /፪/ እለምንሃለው ባርያህ እንዳልጠፋ 𝗝𝗢𝗜𝗡 🔰@orthodoxye 🔰
Show all...
ኧረ ሰው መሆኔ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ኧረ ሰው መሆኔ ሳስበው ክፉ ስራዬ /፪/ አያገናኘኝም ከፈጣሪዬ   ትዕዛዙን አልጠበኩ በህጉም አልሄድኩም /፪/    መከራ መስቀሉን አልተሸከምኩም    ለነፍሴ የሚበጅ መልካምን ሣልሠራ /፪/    ሊቀርብኝ ሆነ የገነት አዝመራ ፃድቃንን በሥራቸው ትምራቸዋለህ /፪/ እኔን ይቅር ካልኸኝ መሓሪ ትባላለህ /፪/   ይህች ከንቱ ዓለም እያባዘነችኝ    ይህች ከንቱ ዓለም እያባከነችኝ    በስጋ ገበያ ቀኑ ጨለመብኝ `እምነቴ በአንተ ነው የህይወቴ ተስፋ /፪/ እለምንሃለው ባርያህ እንዳልጠፋ              𝗝𝗢𝗜𝗡 🔰@orthodoxye 🔰
Show all...
"ዑራኤል ብርሃና ለኢትዮጵያ" ዘማሪ ዲያቆን ሳይዛና ጌታቸው l Dn Sayzana Getachew
Show all...
"ዑራኤል ብርሃና ለኢትዮጵያ" ዘማሪ ዲያቆን ሳይዛና ጌታቸው @Orthodoxye
Show all...
ክፋ አላየሁብህ ክፉ አላየሁብህ ፍቅር ብቻ ነው ንጹሕ ልብህ የጠበከኝ/2/ ጌታየ ክበርልኝ ያሳደከኝ/2/ አምካኬ ክበርልኝ ከእናቴ ማህጸን ገና ከመውጣቴ በእጅህ ተይዣለሁ ኢየሱስ አባቴ ከጥፋት መጥቼ ስመለስ በቤትህ አሳድረህኛል በበዛው ምረትህ/2/ ንጉስ ቢታደገው ውሀ ላይ ቢጣል ጌታየ ሀሳብህ አይከለከል ከአፈር የተነሳ ከወደቀበት እርሱ ነው ምስክር ላንተ ቸርነት/2/ ለእስራኤል ይቅርታ ምረቱን ያሰበ ለቅዱሳን ሁሉ ክብሩን ያጠገበ በየዋህነቱ ከእኔ ጋር ይኖራል የፍቅር እጎጆውን በልቤ ይሰራል/2/ ኢየሱስ ክርስቶስ ደጉ መምህሬ የልቤ ማረፊያ ጋሻየና ክብሬ ሁልጊዜ ማለዳ መልካም ነህ መልካም ተሸክሜዋለሁ ያንተን ማህተም/2/ ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን አዲሱ ቁጥር 5 Album 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇 𝗝𝗢𝗜𝗡 🔰@orthodoxye🔰
Show all...
የዲ/ን ዕዝራ ኃይለ ሚካኤል ቁ 3 ሙሉ አልበም Dn Ezira Hailey Michael Full album #3 @Orthodoxye
Show all...