cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እንዲሁ በፀጋ

Let worship the #lord 😊who defeated death by truth and spirit🙏 together Join for more 👉 #Songs💿 👉 #Christian #profile #pictures 👉everything about our holy#Jesus ✞ 🙏blessed be our #God

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
378Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

channelu በዚህ መልክ ...👇👇 #ከመንገደኛሁ # Daily words #የቅርቤ ቅኔ #የኔ መልስ # pictures ina ሌሎችን በሂደት እየጨመርን እንሄዳለን .......
Show all...
ሰላም አንዴት ናቸው ....g.... እባላለሁ ....... እሄ channel for about a year ለአንድ አመት inactive ሆኖ ነበር ..... ale a ... በራሴ ችግር + school ምከንያት..... then ላጠፋው አስቤ ነበር ግን የሆነ አጋጣሚ አሳቤን አስቀየሬኝ....... ina ...ale a lemin kerase hiwet , kesitetoche , kayehut negeroch ..... kalefkuwachew mengedoch ....kasalefkuwachew negeroch , awnim iyasalefkuwache kalu negeroch lemin share aladergim biye asebku ......እሄ channel ውስጥ ሚለቀቁ ነገሮች .... በራሴ ምፅፋቸዉ ይሆናሉ .... ግን በሌሎች channel አስፈላጊ ሆኖ የተገኙ ከንchannelu forward አደርጋለሁ🤗😇
Show all...
👆God didn't call us to live only for ourselves. If we think like that we are very mistaken. ❌ 🔥We are called for a higher purpose to live for others by loving others❤️ because we are also loved. ✝ ❗️Remember ❗️ The end users of your purpose are always other people you are not here only to serve yourselves. @Finding_purpose
Show all...
betsegaa life #pictures....... #ካላንተ... #Meskerem Getu check it out ❤️👆👆👆 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ........... @betsegaa ...........
Show all...
"In these of shaking, God will always give us the grace that we need. The scripture says, "God has armed us with strength for every battle." If we'll tap into that strength we won't go around overwhelmed and stressed out."
Show all...
betsegaa life #pictures....... እኔ ግን እየሱስ በ.............. #yisaq sadiq Check it out 👆👆👆 ❤️❤️ @betsegaa ❤️
Show all...
ጌታ በሕይወቴ ውዱ ያደረገውን መቼም አልረሳውም እርሱ በሕይወቴ ፈቅዶ ያደረገውን መቼም አልረሳውም አልረሳውም ያደረገልኝን አልረሳውም ለእኔ የሆነልኝን አልረሳውም የአምላኬን ውለታ ዘወትር ልቀኝ ለሚያኖረኝ በደስታ ሰው ሳያውቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ አትፍራ ልጄ የእኔ ነህ ያለኝ ውስጤን ልቤን የጣልኩበት እግዚአብሔር ነው ያኔ በመከራ የደገፈኝ ሳለቅስ እምባዬን ያበሰልኝ የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር አባቴ ነው (፪x) ይሁን ያለው ሁሉ ይሆናል ሃሳቡን ማን ይከለክላል እንዴት ልርሳ መልካምነቱን ልዘምር እንጂ ምህረቱን ተስፋ ላጣ ተስፋ ነው ለምስኪኑ ወዳጅ ላጣ ብቸኛ ነው ወገኑ ላመስግነው እንጂ እኔ ልወድሰው ኃይሌ ክብሬ ታሪኬም ኢየሱስ ነው ሰው ሳያውቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ አትፍራ ልጄ የእኔ ነህ ያለኝ ውስጤን ልቤን የጣልኩበት እግዚአብሔር ነው ያኔ በመከራ የደገፈኝ ሳለቅስ እምባዬን ያበሰልኝ የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር አባቴ ነው ዮሴፍን ከእስር ቤት ያወጣ ለሹመት ሽልማት ያበቃ የዳንኤል አምላክ ተዐምረኛ ከአንበሶኝ የሚያድን ከበላተኛ አይገርምም ወይ ይሞታል የተባለው ሕይወት ዘርቶ በግሩ ቆሞ አየነው የቀመሰ ያውቀዋል የእርሱን ማዳን የተነካ በእግዚአብሔር ብርሃን ጌታ በሕይወቴ ወዶ ያደረገውን መጄም አልረሳውም ዘማሪ :ዳንኤል አምደሚካኤል 🙏❤️❤️
Show all...
How to pray everywhere, every in the deepest Presence of God ገራሚ book ከጌታ ጋር in his presence more stronger Read Read Read Read
Show all...
#አስተማማኝ ዋስትና #አስተማማኝ ዋስትና #አስተማማኝ ዋስትና መዝሙረ ዳዊት 91 🙏በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ☂ ውስጥ ያድራል።🙏 #ስለዚህ ➡️ እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ 🛐 እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። #ለምን ➡️ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም💀 ነገር ያድንሃልና። ➡️ በላባዎቹ🛐 ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል። #ሌላስ ➡️ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ 🌒በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር🌕 ጋኔን አትፈራም። #ምክንያቱም ➡️ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን🚫 አይቀርብም። #ነገር ግን ➡️ በዓይኖችህ 👀ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ። #ታድያ ➡️ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ። ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ ☠መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም። #ስለዚህ ➡️ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ ➡️ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። #ይሄብቻ አይደለም ➡️ በተኵላና 🐕በእባብ 🐍ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና🦂 ዘንዶውን ትረግጣለህ። #ምክንያቱም ➡️ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ። #በተጨማሪ ➡️ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።😁😁😁 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ በልዑል መጠጊያ ለሚኖር አስተማማኝ ዋስትና አለው።ጠንካራ መታመን አለው።አሜን ❤️ @betsegaa ❤️❤️❤️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Show all...
"፤ የጽድቄ አምላክ በጠራሁት ጊዜ መለሰልኝ፥ በጭንቀቴም አሰፋህልኝ፤ ማረኝ፥ ጸሎቴንም ስማ።" (መዝሙረ ዳዊት 4: 1)
Show all...