cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ICT Bek

To share information for students. Faayidaawwan chaanaalii kana irraa argattan keessaa. 1. Kitaabolee kaarikulamii haarayaa 2. Odeeffannowwan adda addaa waayee barumsaan walqabee. 3. Yaadannowwan garagaraa kan barumsa keessan deeggaru fi kkf.

Show more
Finland2 924The language is not specifiedEducation75 169
Advertising posts
908Subscribers
+124 hours
+117 days
+1730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Phrasal Verbs • ሐረጋዊ ግሶች Come apart - መለያየት/መከፋፈል Go ahead - ቀጥል Cut in - ማቋረጥ በመሃል ስራ/ንግግር Get back - ተመለስ Get away - ማምለጥ Work out - ስፖርት መስራት Pass out - ራስን መሳት Show off - መጎረር Pig put - ብዙ መብላት https://t.me/Beka1Bek2 Phrasal verbs • ሐረጋዊ ግሶች Try on - ልብስ መለካት Bag out - መተቸት Turn down - አለመቀበል Take off - ልብስ ማውለቅ Take off - መነሳት ለአውሮፕላን Throw up - ማስታወክ Fill out - ቅፅ መሙላት Cut out - ቆርጦ ማውጣት Barge in - በመሃል ጣልቃ መግባት Bog off - ጥፋ ከዚ -> ስንናደድ https://t.me/Beka1Bek2 Phrasal Verbs Take back ያልነውን ማስተባበል ፣ እቃ ወደ ሱቅ መመለስ Show off እያሳየህ መጎረር Run out አቅርቦት [ስኳር ፣ ወተት] እና ጊዜ መጨረስ Go over አንድን ነገር በዝርዝር መቃኘት ፣ ለንባብ መከለስ Fall behind ወደኋላ መቅረት [ከእቅዳችን] https://t.me/Beka1Bek2 ✈️ "GO" - Phrasal Verbs ✅ Go ahead        ቀጥል ለማለት እንጠቀምበታለን ✅ Go along with. መስማማት ✅ Go back. ወደ ኋላ መመለስ ✅ Go for. ለምትፈልገው ዓላማ ገፍተህ መሄድ ✅ Go on መቀጠል ✅ Go over መቃኘት ፣ መገምገም https://t.me/Beka1Bek2 👀 "LOOK" - Phrasal verbs ✅ Look After        መንከባከብ ፣ መጠበቅ ✅ Look ahead        መጪውን ጊዜ አስብ ለማለት እንጠቀምበታለን ✅ Look down on        በንቀት መመልከት ✅ Look for        መፈለግ ✅ Look into        መመርመር ፣ ማመዛዘን ✅ Look through        አንድ ነገር ከፊታችን እየለ እንደሌለ አርገን መመልከት https://t.me/Beka1Bek2 Phrasal Verbs ✅ Talk over       አንድ ነገር ከመወሰናችን በፊት መወያየት ✅ Call off       መሰረዝ (ልናደርገው ያቀድነውን) ✅ Grow apart       እንደ ድሮ መቀራረብ አለመኖር ✅ Split up       መለያየት ፣ መፋታት (ትዳር) ✅ Take after       መምሰል (በመልክ ፣ በፀባይ) https://t.me/Beka1Bek2 GET - Phrasal Vebrs Get up ➡️ መነሳት Get off ➡️ መውረድ [ከመኪና] Get dressed ➡️ልብስ መልበስ Get hired ➡️ ስራ መቀጠር Get fired ➡️ ከስራ መባረር Get rid of something ➡️ አንድን ነገር ማስወገድ Get away ➡️ መራቅ ፣ ማምለጥ Get together ➡️ መሰብሰብ Get in ➡️ ግባ Get out ➡️ ውጣ Get over ➡️ መርሳት ፣ ማገገም https://t.me/Beka1Bek2 TURN - Phrasal Vebrs Turn up ➡️ መጨመር Turn down ➡️ መቀነስ Turn on ➡️ማብራት Turn off ➡️ ማጥፋት Turn in ➡️ ማስገባት (ስራ ፣ ሪፖርት) Turn over ➡️ መገልበጥ Turn back ➡️ መመለስ Turn around ➡️ መዞር Turn out ➡️ የመጨረሻ ውጤት Turn into ➡️ ወደ ሆነ ነገር መለወጥ https://t.me/Beka1Bek2 ✂️ CUT - Phrasal Verbs Cut off ➡️ ግንኙነት ማቋረጥ Cut down ➡️ መቀነስ Cut out ➡️ቆርጦ ማውጣት Cut in ➡️ ውይይት ላይ አቋርጠህ መግባት Cut through ➡️ አቋራጭ መንገድ መጠቀም Cut loose ➡️ ነጻ መልቀቅ Cut in line ➡️ ያለወረፋህ መግባት Cut to the chase ➡️ ወደገደለው ግባ Cut a deal ➡️ ስምምነት መፈፀም Cut it out ➡️ የምታደርገውን አቁም ለማለት https://t.me/Beka1Bek2 Phrasal Verbs • ሐረጋዊ ግሶች Come apart - መለያየት/መከፋፈል Go ahead - ቀጥል Cut in - ማቋረጥ በመሃል ስራ/ንግግር Get back - ተመለስ Get away - ማምለጥ Work out - ስፖርት መስራት Pass out - ራስን መሳት Show off - መጎረር Pig put - ብዙ መብላት https://t.me/Beka1Bek2 🫥 TAKE - Phrasal Verbs Take off ➡️ ልብስ ማውለቅ Take off ➡️ በረራ መጀመር Take back ➡️መልሶ መውሰድ Take up ➡️ አዲስ ልምድ መጀመር Take after ➡️ አንድን ሰው በመልክ መምሰል Take down ➡️ ወረቀት ላይ መፃፍ Take on ➡️ ሀላፊነት/ስራ መቀበል Take in ➡️ አንድን ነገር መረዳት Take out➡️ አንድን ነገር ከአንድ ቦታ ማስወጣት Take out➡️ አንድን ሰው መጋበዝ (ውጪ) Take aside ➡️ አንድን ሰው ለማናገር ከሰዎች ለይቶ መውሰድ
Show all...
ICT Bek

To share information for students. Faayidaawwan chaanaalii kana irraa argattan keessaa. 1. Kitaabolee kaarikulamii haarayaa 2. Odeeffannowwan adda addaa waayee barumsaan walqabee. 3. Yaadannowwan garagaraa kan barumsa keessan deeggaru fi kkf.

case study questions for all grade 11 students. Do the answer on your exercise book. 1. YZ manufacturing company produces different types of products. The products are described by: product ID, product name, quantity, and price. The products are sold to different customers. The company also keeps track of its customers’ information as customer ID, customer name, customer address. The customer makes orders to buy products from the company at different times. It is also necessary to keep order information, which includes order ID, product ID, customer ID, order quantity, and order date. Identify the entities, attributes, and relationships for the YZ manufacturing company database and construct an ERD for the data model of YZ manufacturing company.
Show all...
👍 4
✅12ኛ ክፍል 👉በ2016 ዓ.ም ለፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን  በሁለቱም ዘርፎች ስድስት፡ ስድስት የትምህርት አይነቶች ናቸው::   እነሱም :- ሀ/የተፈጥሮ ሣይንስ 👉እንግሊዝኛ, ሒሳብ, ባዮሎጅ, ፊዚክስ, ኬሚስትሪ, ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴሰት ለ/የማህበራዊ ሣይንስ 👉እንግሊዝኛ, ሒሳብ, ታሪክ, ኢኮኖሚክስ, ጅኦግራፊ, ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴሰት የፈተና ዝግጅት:- 👉የኢኮኖሚክስ ፈተና ከ12ኛ ክፍል ብቻ 👉ሌሎች የትምህርት አይነቶች ከ9ኛ -11ኛ በአሮጌው ስርአተ ትምህርት እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ያጠቃልላል:: 👉ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት በነበረው አሠራር መሠረት ይቀጥላል:: 👉ሁሉም ፈተናዎች በሰኔ ወር ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል!
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!