cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @Geez202- ስልክ ፦ 0977682046

Show more
Advertising posts
19 752Subscribers
+124 hours
-317 days
-11630 days
Posts Archive
📚ግእዝ ሕያው ልሳን በቀላል ዘዴ📚 ✍በዲያቆን ቀለብ ደሴ 🗓፲፱፺፫ ዓመተ ምሕረት🗓 #አጋዥ #መጽሐፍ ○ መሠረተ፡ግእዝ Telegram.me/GeezEnemar
Show all...
👍 10
ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ ልዩ ዐውደ ርእይ ከሚያዚያ ፭ - ፲፫ ቀን በአ.አ ግዮን ሆቴል http://t.me/Meseretegeez
Show all...
👍 21 6
ከሚከተሉት ውስጥ ልዩ የሆነው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ሐመር
  • ንዋይ
  • መጥቅዕ
  • ጨለማ
  • መድሎት
0 votes
👍 14
በትከክል የበዛው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ውዳሴ - ውዱስ
  • ውዳሴ - ውዳሴያት
  • ውዳሴ - ውዱሳን
  • ውዳሴ - ውዳሴዎች
0 votes
🙏 9👍 2😁 2
በትክክል ያልበዛው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • መንፈስ - መናፍስት
  • አብ - አበው
  • ሰማይ - ሰማያውያን
  • ደዌ - ደዌያት
  • ባሕር - አብሕርት
0 votes
👍 13🙏 3 1😁 1
የግእዝ ቁጥሮች አጻጻፍ ፣ አሰያየም ፣ አመሠራረት ትምህርቱን ከታች ባለው ሊንክ ታገኙታላችሁ 👇 https://youtu.be/lYzu468Cbzc https://youtu.be/lYzu468Cbzc ሼር በማድረግ ለሌላው እናድርስ
Show all...
18👍 4
በዓቢይ ጾም ለአገልግሎት የማንጠቀማቸው ንዋየ ቅድሳት የትኞቹ ናቸው ?Anonymous voting
  • መቋሚያ ፣
  • ጸናጽል ፣ ከበሮ
  • በገና ፣ መሰንቆ
  • ዋሽንት ፣ ክራር
0 votes
👍 30🔥 3🥰 1
በዓቢይ ጾም ለአገልግሎት የማንጠቀማቸው ንዋየ ቅድሳት የትኞቹ ናቸው?Anonymous voting
  • መቋሚያ
  • ጸናጽል እና ከበሮ
  • ጾመ ድጓ
  • በገና እና መሰንቆ
0 votes
ምኵራብ ማለት ____ ማለት ነው ?Anonymous voting
  • ነጋዴ
  • ኮረብታ ፣ የአይሁድ ቤተ ጸሎት
  • የአይሁድ ሀገር
  • ገበያ
0 votes
👍 31🥰 3👏 3 1
📚 ግእዝ➧ዐማርኛ መዝገበ ቃላት • አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ #መጽሐፍ #መዝገበቃላት ○ መሠረተ ግእዝ Telegram.me/GeezEnemar
Show all...
15👍 11🔥 1
"ግዕዝ እና የአብነት ትምህርት ቤቶች በሀገራችን ኢትዮጵያ ትኩረት እየተሰጣቸው አይደለም" ቁስቋም ቅድስት ማርያም ማህበር "በእኔተ ስማ ለማርያም ለእኔ ተማሪ!" በሚል ሀሳብ በሀገራችን የአብነት ትምህርት ቤቶች ላይ ትኩረቱን አድርጎ የተነሳው ቁስቋም ቅድስት ማርያም መንፈሳዊ ማህበር በዛሬው ዕለት መጋቢት 4/2016 ዓ/ም በስካይላይት ሆቴል ለሚዲያ አካላት በሠጠው መግለጫ ለግዕዝ እና ለአብነት ትምህርት ቤቶች ትኩረት እንስጥ በቻልነው አቅምም እንደግፍ ብሏል። የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ለዘመናት ጥንታዊውን የአብነት ትምህርትቤትን ይዛና ጠብቃ አሁን እስካለንበት ትውልድ ድረስ ታሪክህ ማንነትህ ይህ ነው በማለት አቃፊት በመሆን ለብዙ ሺ ዘመናት ቆይታለች፡፡ ለዚህም ነው ቤ/ክ ቤተ-መዘክር ፣ ቤ/ክ ግምጃ ቤት ፣ ቤ/ክ የስልጣኔ ማዕከል ! ቤ/ክ ሀገር የምንላት፡፡ በዚሁ የአብነት ት/ቤት ውስጥ የፈለቁ የሥነ-ዜማ ፣ የሥነ-ጽሁፍ ፣ የሥነ-ፈለግ ፣ የሥነ- ሥዕል ፣ የሥነ-ሕንፃ፣ የሥነ-ህክምና ፣ የሥነ-ሄሳብ ጠበብቶች አለም በድንቅ ችሎታቸው የሚደነቅባቸው ቅድስናን ከክብረ-ክህነት ክብረ-ክህነትን ከንግስና ጋር አስተባብረው የያዙ ጠበብቶች መገኛ ይኸው የአብነት ት/ቤት ነው፡፡ በዚሁ የአብነት ት/ቤት ውስጥ በዋናነት የምንጠቀመው ቋንቋ የግዕዝ ቋንቋ ነው፡፡ “የግዕዝ ቋንቋ” ጥልቅና ሰፊ ምስጢራትን የያዘ ባለፀጋ ቋንቋ መሆኑን ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው፡፡ ማገዝ ለምትፈልጉ 👉ንግድ ባንክ 3900 👉አቢሲኒያ ባንክ 6230 👉ጎፈንድሚ https://www.gofundme.com/f/in-the-name-of-st-mother-mary-for-my-student?modal=share
Show all...
👍 16 6
11👍 4
20👍 4
ከታች ያለውን ዓረፍተ ነገር ወደ አማርኛ ቀይሩ ። ፩. ንጹም ጾመ ወናፈቅር ቢጸነ ወንትፋቀር በበይናቲነ ። ፪. በጾም ትትፌወስ ቁስለ ነፍስ ወበጸሎት ትትሐሠይ መንፈስ ። መልሱን ኮመንት ላይ ጻፉ ። ቀድመው ለመለሱ ፫ ተማሪዎች የሁለት ወር የግእዝ ትምህርት የመማር ዕድል ያገኛሉ ።
Show all...
26👍 18🔥 3🥰 2😁 1
በትከክል የተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ሀይሌ ገ/ሥላሴ
  • ኃይሌ ገ/ስላሴ
  • ኃይሌ ገ/ሥላሴ
  • ሃይሌ ገ/ሥላሴ
0 votes
👍 8 2👏 1😁 1
ትክክለኛው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ትንሣኤ
  • ትንሳኤ
0 votes
👏 5👍 2
በትክክል የተጻፈው ቃል የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ፆም
  • ጾም
0 votes
👏 10😁 3👍 2🙏 1
👍 21 16🥰 7
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ የምሥራች ግእዝን በዓቢይ ጾም በሚል ልዩ ዝግጅት የግእዝ ቋንቋን ኮርስ ለመስጠት ምዝገባ ጀመርን። 📜 እርስዎም ግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ ✅ ለመመዝገብ 👇 @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። 📲 ለበለጠ መረጃ በምዝገባው ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን
Show all...
👍 11 3
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ ግእዝን በዐቢይ ጾም በሚል ልዩ ግእዝን የምንማማርበት ዝግጅት ተመለስን። 📜 በመሆኑም ግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። 📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ በዚህ ውስጥ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን መቀበል ነው ✅ @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ⛳️ ለበለጠ መረጃ በምዝገባው ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533
Show all...
👍 11🥰 3 1
Show all...
7👍 6🥰 1
በትክክል ያልተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ዓቢይ
  • አባይ
  • ዓይን
  • ዕርገት
  • ዕዝል
0 votes
13👍 11😁 4
በትከክለኛው ፊደል የተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • መንግስት
  • ሠርግ
  • ትምሕርት
  • ሀጢአት
  • ምሕረት
  • ሕዳር
0 votes
17👍 9🔥 3
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን በ10ኛው ዙር ትምህርት መርሐ-ግብር ተመልሷል። 📜 በመሆኑም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። 📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። ✅ ምዝገባው በዚህ ውስጥ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ በሚላከው መሠረት ቻናል መቀላቀል ነው ✅ @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ⛳️ ለበለጠ መረጃ@Geez202 ውስጥ ይደርስዎታል ወይም ከታች በተቀመጠው በመደወልም ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0977682046
Show all...
👍 19🔥 3 1