cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @Geez202- ስልክ ፦ 0977682046

Show more
Advertising posts
19 843Subscribers
-1324 hours
-217 days
+10230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የግእዝ ቁጥሮች አጻጻፍ ፣ አሰያየም ፣ አመሠራረት ትምህርቱን ከታች ባለው ሊንክ ታገኙታላችሁ 👇 https://youtu.be/lYzu468Cbzc https://youtu.be/lYzu468Cbzc ሼር በማድረግ ለሌላው እናድርስ
Show all...
11👍 4
በዓቢይ ጾም ለአገልግሎት የማንጠቀማቸው ንዋየ ቅድሳት የትኞቹ ናቸው ?Anonymous voting
  • መቋሚያ ፣
  • ጸናጽል ፣ ከበሮ
  • በገና ፣ መሰንቆ
  • ዋሽንት ፣ ክራር
0 votes
👍 27🔥 2🥰 1
በዓቢይ ጾም ለአገልግሎት የማንጠቀማቸው ንዋየ ቅድሳት የትኞቹ ናቸው?Anonymous voting
  • መቋሚያ
  • ጸናጽል እና ከበሮ
  • ጾመ ድጓ
  • በገና እና መሰንቆ
0 votes
ምኵራብ ማለት ____ ማለት ነው ?Anonymous voting
  • ነጋዴ
  • ኮረብታ ፣ የአይሁድ ቤተ ጸሎት
  • የአይሁድ ሀገር
  • ገበያ
0 votes
👍 27🥰 2👏 2
📚 ግእዝ➧ዐማርኛ መዝገበ ቃላት • አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ #መጽሐፍ #መዝገበቃላት ○ መሠረተ ግእዝ Telegram.me/GeezEnemar
Show all...
14👍 9🔥 1
"ግዕዝ እና የአብነት ትምህርት ቤቶች በሀገራችን ኢትዮጵያ ትኩረት እየተሰጣቸው አይደለም" ቁስቋም ቅድስት ማርያም ማህበር "በእኔተ ስማ ለማርያም ለእኔ ተማሪ!" በሚል ሀሳብ በሀገራችን የአብነት ትምህርት ቤቶች ላይ ትኩረቱን አድርጎ የተነሳው ቁስቋም ቅድስት ማርያም መንፈሳዊ ማህበር በዛሬው ዕለት መጋቢት 4/2016 ዓ/ም በስካይላይት ሆቴል ለሚዲያ አካላት በሠጠው መግለጫ ለግዕዝ እና ለአብነት ትምህርት ቤቶች ትኩረት እንስጥ በቻልነው አቅምም እንደግፍ ብሏል። የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ለዘመናት ጥንታዊውን የአብነት ትምህርትቤትን ይዛና ጠብቃ አሁን እስካለንበት ትውልድ ድረስ ታሪክህ ማንነትህ ይህ ነው በማለት አቃፊት በመሆን ለብዙ ሺ ዘመናት ቆይታለች፡፡ ለዚህም ነው ቤ/ክ ቤተ-መዘክር ፣ ቤ/ክ ግምጃ ቤት ፣ ቤ/ክ የስልጣኔ ማዕከል ! ቤ/ክ ሀገር የምንላት፡፡ በዚሁ የአብነት ት/ቤት ውስጥ የፈለቁ የሥነ-ዜማ ፣ የሥነ-ጽሁፍ ፣ የሥነ-ፈለግ ፣ የሥነ- ሥዕል ፣ የሥነ-ሕንፃ፣ የሥነ-ህክምና ፣ የሥነ-ሄሳብ ጠበብቶች አለም በድንቅ ችሎታቸው የሚደነቅባቸው ቅድስናን ከክብረ-ክህነት ክብረ-ክህነትን ከንግስና ጋር አስተባብረው የያዙ ጠበብቶች መገኛ ይኸው የአብነት ት/ቤት ነው፡፡ በዚሁ የአብነት ት/ቤት ውስጥ በዋናነት የምንጠቀመው ቋንቋ የግዕዝ ቋንቋ ነው፡፡ “የግዕዝ ቋንቋ” ጥልቅና ሰፊ ምስጢራትን የያዘ ባለፀጋ ቋንቋ መሆኑን ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው፡፡ ማገዝ ለምትፈልጉ 👉ንግድ ባንክ 3900 👉አቢሲኒያ ባንክ 6230 👉ጎፈንድሚ https://www.gofundme.com/f/in-the-name-of-st-mother-mary-for-my-student?modal=share
Show all...
👍 15 6
11👍 3
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!