cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
466Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ ፫:፫/ "" ❇️የሚራራ ሽፍታ (ርኅሩኅ ፈያታዊ)❇️ "" (ሉቃ. ፳፫:፴፱) "❀"🌻 የጾመ ጽጌ ትምህርት🌻 "❀" 👉(ክፍል ፫/3) (🌻ጥቅምት 17 - 2014🌻) ⛪️ በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
Show all...
*🌹❖ _በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን /፫/_*🌹          https://t.me/arsema124          https://t.me/arsema124          https://t.me/arsema124 * _🌸⛪ወደ እግዚ አብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ግዜ  ደስ አለኝ_*   *_መዝ ዳዊ. 121:(122)÷1_*🌸 🌹*_እንኳን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ወሰማዕቷ ቅድስት መንፈሳዊ ማህበር 3ኛ አመት የምስረታ ክብረ በዓል  በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ✥✥_*🌹      _🌸በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሴትም እናደርጋለን_  _[መዝ 89÷14]_ 💌💌  🌸*((ታላቅ))*💌💌          *_መንፈሳዊ ጥሪ_*🌸 *_🌷የ3⃣ኛ አመት ምስረታ በአል ምክንያት በማድረግ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በቅድስት ክርስቶስ ድምር ወሰማዕቷ ቅድስት ማህበር  ይምጡ ይጋበዙ 2ቀን ብቻ_🌷* *_🌸✉ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ወሰማዕቷ አርሴማ ማህበር🌹_*         *🌷_አንተ  ግን በተማርክበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን   እንደተማርከዉ ታውቃለህና፤ _(2ኛ  ጢሞ 3:14)_*📚📚      *_🌷✥በመላዉ አለም ለምትገኙ  ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ በክርስቶስ ክርስትያን በወልድ ዉሉደ እግዚአብሔር  በመንፈስ ቅዱስ  መንፈሳዊያን የተሰኛችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት  የቃል ኪዳን የበረከት ልጆች ;አበው ካህናት ወንድሞች ዲያቆናት መምህራነ ወንጌል ሰባኪያን÷ ዘማሪያን እህቶች ወንድሞች ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ ባላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ አሜን /፫/ ❖🌹💠_* *🌷_ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በሚሰርቁት ዘንድ ለእናንተ በምድር አትሰብስቡ። ማቴ.6÷19_*📖 _*🌷📖 ስር ሰዳችሁ በርሱ ታነጹ እንደ ተማራችሁም በሃይማኖት ፅኑ ቆላ 2÷7*_ 🌷 *_🌷💠የማህበሩ በዓል በቴሌግራም/online/ የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ወሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ማህበር የ3⃣ኛ ዓመት  የምስረታ ክብረ በዓልን ምክንያት በማድርግ  ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል።🌷✥ ማህበሩ  በዓሉን የሚያከብረው  መስከረም 28~~~29 /1/2015 ዓ.ም ይሆናል።✥🌷✥🌺 🌹_*                      *🌹🌸_እንሆ ይምጡ ይጋበዙ💺💺💺 ከበረከቱም ይካፈሉ   የእግዚአብሔር ቤት  ለሁላችንም   ክፍት ነው_* 🌹⛪ 🌷*በዕለቱ ሚከናወኑ ልዩ ልዩ አገልግሎቶች በዝርዝርእነሆ_⤵*🌷 *🌷፨የተወደዱና የተከበሩ;  ክቡራን  እንግዶቻችን ወደ ተዘጋጀው ስፍራ አድ /add/  ከተደረጉና አባቶቻችን የእንግዶች አቀባበል ከተፈፀመ በኋላ  ማሕበሩን አባቶቻችን በፀሎት ይከፍቱልናል።🌷* 🤲🏻🛐 *🌷_፨💠በማህበሩ ኪነ ጥበብ ክፍል ተዘጋጅቶ የሚቀርቡልንን መልዕክት እናዳምጣቸዋለን_🌷* *🔶 ሰነ ግጥም* *🔶ዝማሬ *🔶  ጭዉዉት* *🔶 እንቆቅልሽ* *🔶 መነባንብ* *🔶 ምክረ አበዉ* *🔶 ካነበብኩት* *🔶 ስብከተ ወንጌል*📖🎙 *🔶 እንዲሁም  መዝሙር*🎤 💠 🌷*_ይሄንን ሁሉ ከፈፀምን በኋላ  በአባቶቻችንና በመምህራን ወንድሞቻችን ምክር አዘል የሆነ ልዪ ትምህርት ይተላለፋል።_🌷* *_🌸📖🕊ከማህበሩ ያዘጋጃው ልዩ የበርከት ሥራ ይኖረናል_*🌷                      _⛪🌷፨ሁሉን ከፈፀምን በኋላ አባቶቻችን ማህበራችንን በጸሎት ይዘጉልናል።_🌸✥💚✥💛❤ *🌷📚 💗 _ከተከበሩ  እንግዶቻችንን በክብር በፍቅር በደስታ አብረን በረከቱን እንካፈላለን።_*🌷        📩 _ይህ መንፈሳዊ ጥሪ የሚደርሳችሁ ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች በረከቱን ከእኛ ጋር ሆናችሁ እንድትካፈሉ በፍቅር ቃል እንጠይቃለን_📨           🌸 *_✥✥✥_*🌸   💌 _ማሳሰቢያ ስትመጡ በዓሉን ለማክበር በረከት ለመካፈል ስለሆነ ሊፍት ማለት የእግዚአብሔርን ቤት ረግጦ መዉጣት ስለሆነ አይፈቀድም ለ2ቀን በትዕግሥት ይከታተሉ አክብረን መርቀን እንሸኝዎታለን_🎚️🌸 🌸📚 *_አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ለአስፈፀመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና አምልኮ እና ውዳሴ ለስሙ ይሁን አሜን /፫_*🌹 ✥🍂✥🌾✥🍃            https://t.me/arsema124            https://t.me/arsema124            https://t.me/arsema124 *_💐ወስብሐት ለእግዚአብሔር_*          *_🌾ወለወላዲቱ  ድንግል_*          *_🌷ወለመስቀሉ ክቡር_*            💠 *አሜን ይቆየን*
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!