cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

(WULSU) WU law students union channel

This channel is for all law students of wollo university school of law so that to share any relevant information , as much as possible. በወሎ ዩኒቨርሲቲ የ ህግ ተማሪዎች ህብረት የተመሠረተ ነው። @Join us!! @wulsu. ለማንኛውም አስታየት =- @lawstudentWU

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
129Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
እንሆ ተነስቷል! እንኳን ለትንሳኤ አደረሰን! ለሁላችሁም የትንሳኤ ዓውዳመት አክባሪዎች - እንኳን ለትንሳኤ ዓውዳመትና የአውዳመት ሳምንቱ በሰላም አደረሰን እንኳን ፆመ-ልጓሙ ተፈታልን! ዓውዳመቱን ስናከብር በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ችግሮች ምክንያት ችግር ላይ የሆኑ ወገኖችን ማሰብና መዘከር የበዓሉን አላማ እንደሚያሳካ እምነቴ ነው። መልካም ትንሳኤ! መልካም የዓውዳመት ሳምንት!
Show all...
የብቻ ደህንነት የታል? አበው "አንተ ደህና እንድትሆን ጎረቤትህ ደህና ይሁን'' ብለዋል። በርግጥ በሽታ ከቤትህ እንዳይገባ ለመከላከል ጥረት ልታደረግና አግለህም ልትቆይ ትችላለህ። ውጤቱም ቢሆን ከህመሙ ከመሸሽና ከመራቅ አንፃር የማይናቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል። አንተና ቤተህ እንደኮረና ካሉት ለጊዜውም ቢሆን መትረፍህ የመጠንቀቅህ ዋጋ ነው። ነገር ግን ለተወሰነ ጊዜ እራስን በህወት ለማቆየት የሚደረግ ጥረት ብቻውን ከህወት አጠቃላይ አላማና ዘለቂታ አኳያ ስታየው ደግሞም ጊዚያዊው የብቻህ ጥረት ለመጩ ጊዜ ዋስትና ያረጋግጥልሃል? እንዳንተና ጥሩ አድማጭህና ተባባሪህ እንደሆነው ቤተሰብህ ሁሉ: ሌላውም ዜጋ ከግድየለሽነትና ከመደንዘዝ እንዲሁም ችግሩን ብቻ ከማላዘን አልፎ ለመፍትሄውም ሊረባረብ አይገባም ትላለህ? የሰላምና የጤንነት ጉዳይ እንዲሁ በተወሰነ ሰው ጥረትና በመድሀኒት አቅርቦት ወይም በመሣሪያ ብዛት ብቻ የምትከላከለው አይደለም። አስቤዛ-መድሀኒቱም ተደራሽነቱ መሳርያውም ሆነ ሰዉ እየቀነሰና እየነጠፈ ይሄዳል። መፍትሄው ከመጀመሪያው ቀላል ነበር። ተቀምጠው የሰቀሉትን ቆመው ማውረድ ያዳግታል ሆነ'ንጂ ነገሩ። እንኳን የሚነገረንን የምናውቀውን የምናስበውን የምናደርገውን ሁሉ ትክክለኛነት በቅንነት መመርመር እና ለደረስነበት እውነት ታማኝ በመሆንን ለተግባራዊነቱ በኃላፊነትና በአስተዋይነት መሰለፍን ይጠይቅ ነበር። አሁንም ቢሆን በርግጥ ከቀውሱ ለማገገምና ከችግሩ ለመውጣት እድሉ አለን። አገራችን አሁን ከተጋረጠባት የጤናና የሰላም ችግር ለመውጣት ከመሪ እስከ ተመሪ በኃላፊነትና በቁርጠኝነት በቅንነትና በታማኝነት በግልፅ መነጋገርና መወሰን ለተፈፃሚነቱም እንደየ ድርሻችን በትጋት መወጣት ይገባናል። በዚህ ስአት ስልጣን የሚያጓጓ አይደለም። ስልጣንን ብቸኛ ምርጫው የሚያደርግ ቢኖር በዚህ አጋጣሚ መፈፀም የሚፈልገው የግሉ የሆነ ድብቅ አጀንዳ ያለው የዋህ ብቻ ነው። ያም ሆነ የሚያሳካው እውነተኛ የህይወት ግብ ኑሮት ደስታ ሊያገኝበት አይችልም። ካንዱ ቀበሌ የገባ በሽታና ጦርነት እደንበርተኛው ቀበሌ ሳይደርስ አይቀርም። ደሳሳውን ጎጆ ያቃጠለ እሳት የታጠረውን ግንብ አያተርፍም። ሁሉም የጊዜ ጉዳይ ነው - እግር በተርታ እጉድጓድ ይደርሳል ነው ብሒሉ። አንተ ደህና እንድትሆን የጎረቤትህ ደህንነት ነው ዋስትናህ! ወንድምህን ገፍተህ እህትህን ጥለህ: ጎረቤት ወገንህን እያሳደድህ እንዴት ነው ዘላቂ ደህንነት የሚኖርህ? የሀኪም ምክር እየናቅህ ውስጥህን በንቀትና ግድየለሽነት ሞልተህ ሌላ ችግርም እየተጋበዝህ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ህግን ለመጣስ: የምታመልከው አምላክ የሰራልህን ህግ ከቁብ ሳትቆጥር: ለቂም ሰበብ እሰበሰብህ ልብህን በጥላቻ: እልህና ቂም ደፍነህ ከሰውነት ወደ አውሬነት እየተሸጋገርክ እንዴት ነው ደህና የምትሆነው? እንዴት ነው የኔ የምትለው ነገር ሁሉ ነገ ላንተ የሚሆነው? የነገው ቀን ላንተ የሚገባህና የሚሆንህ ለመሆኑ ምንያህል ርግጠኛ ነህ? ብሎልህ ተርፈህ ነገን ብታገኝ ብቻህን ነገ ምን ያደርግልሃል? ነገን ብታገኝ ነገ አንተ የሌሎች ነህ! - ወይም የምትጓጓው ነገር ሁሉ ያንተ አይሆንም። ምናልባት አንተ ነህ - ወንዙን ሜዳውን ተራራውን እፀዋቱን አየሩን እንደ አያቶችህ የምትወደው። ግን ይኸው መልክዓ ምድር አንተን እንደ ሚወድህ ምን ያህል ርግጠኛ ነህ? ምንም። አንተን እንደራሱ ሊወድህ የሚችለውስ የገፋኸው ጎረቤትህ- ወገንህ ነበር። መሬቱ ለያዘው ሁሉ ተገዥ ነው። አሁን ''በማን አባት ገደል ገባ'' የሚያጣላህ ቦታ የጠበበው ሰው መጥቶ ይሰፍርበታል:: መሬት እንደሆነ ግድ የላትም የሰፈረ ቢሰፍርባት:: ምናልባት ቃርምያ ምተርፍም ከሆነ ወንድምህን ያስፈጀህ ከበሽታ ያዘናጋህ የአባቶችህ ባላንጣ ይገዛሀል....
Show all...
Lecturer #wollo_university #legal_services #law #lecturer Amhara, Wollo LLB in Law or related field of study with CGPA for Male: 3.25 /Female: 3.00 Quanitity Required: 4 Minimum Years Of Experience: #0_years Deadline: March 29, 2021 How To Apply: In person to the following address: Dessie town, Wollo University Dessie Campus to Human Resource Administration Section, office no. 207 or mail through: P. O. Box: 1145 Dessie Tel. 0333115234/ 0333115232 Note: Informatics & Engineering College applicants should register at Kombolcha Campus, to Human Resource Administration Office or mail through: P. O. Box: 208 Kombolcha Tel. 0335515237 #ወሎ_ዩኒቨርሲቲ #የፍቅር_እና_የጥበብ_ዩኒቨርሲቲ #university_of_love_and_wisdom @wollouniversity13 @wollouniversity13
Show all...
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሕግ ትርጉም የሰጠባቸው ውሣኔዎች ዝርዝር ማውጫ ሰንጠረዥ ከቅጽ 1 እስከ 24 በ፦ ዋስይሁን ኃይለማርያም እና የኋላሸት ታምሩ አዘጋጆቹ በዚህ ጊዜ በመስፍን ታፈሰ እና ጓዶቹ (MTA) የሕግ ቢሮ በአሶሲየትነት በመስራት ላይ የሚገኙ ሲሆኑ ይህን ስራ አዘጋጆቹ በግላቸው የሰሩት እና የሚሰሩበትን ተቋም ያካተተ ወይም የሚወክል አይደለም። ይህ ማውጫ የሚያገለግለው ለትምህርት እና ለመረጃ ምንጭነት ብቻ ነው። በዚህ ማውጫ ዝግጅት ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያዘጋጀው ከ ቅጽ 1 እስከ 16 ማውጫን በመጠቀም የቀሩትን ቅጾች አጠቃለን አዘጋጅተናል። አዘጋጆቹ ይህን ማውጫ በሚያዘጋጁበት ጊዜ በውስጡ ያሉትን መረጃዎች እውነታነት ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ጥረት አድርገዋል፡፡ ይህ ማውጫ ሲዘጋጅም ትክክለኛ መረጃ እንዲይዝ በማሰብ ነው፡፡ ሆኖም ግን በዚህ ማውጫ ላይ ሊኖሩ በሚችሉ ስህተቶች፣ ግድፈቶች፣ ጉድለቶች እንዲሁም አለመስማማቶች ሊከሰቱ ለሚችሉ ጉዳቶችም ሆነ ኪሳራ አዘጋጆቹ ምንም አይነት ኃላፊነት እንደማይወስዱ ያሳውቃሉ። ይህ ማውጫ በዋነኛነት የመረጃ ምንጭ እንዲሆን እና ለሕግ ማህበረሰቡ ቀላል እና ፈጣን ማጣቀሻ እንዲሆን የተዘጋጀ ቢሆንም ቀጥታ የባለሞያ ምክር ወይም ድጋፍ አይተካም። ይህን አይነት አገልግሎት ከተፈለገ ከባለሞያ መጠየቅ አለበት፡፡
Show all...
⚖የወንጀል ህግ የክስ ፍርሞች To get different law books Join👇 ╔═══════════╗ ⚖ 👨‍⚖ @ethiolawblog For any legal books You can contact me 👇👇👇 @ashufish Or @ethiolawblogbot
Show all...
Exit Exam ውጤት #በትንሽ ነጥብ ልዩነት ያልመጣላችሁ ውድ የህግ ቤተሰቦች ውጤት በወጣ በ15 ቀን ውስጥ remark (እንደገና ይታረምልኝ) ጥያቄ በህግ ት/ቤታችሁ በኩል በፅሁፍ በማመልከት መጠየቅ ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ የህግ ት/ቤታችሁን ሄድ ፤ ዲን ወይም ሀላፊ በመጠየቅ እንደገና ለማሳረም መስፈርቱን የምታሟሉ ከሆነ ብቻ ሂደቱን ጠብቃችሁ እንድታመለክቱ እናበረታታችኋለን። We go together‼️ #ሼር #አለ #Share #ALE 🟢 @lawsocieties 🟡 @lawsocieties 🔴 @lawsocieties
Show all...
የ#5ኛ ዓመት የህግ Exit Exam ውጤት ተለቋል❗️
Show all...
የ#5ኛ ዓመት የህግ Exit Exam ውጤት ተለቋል❗️ https://t.me/joinchat/WVoHA4pKC2hqoJTp
Show all...
Exit Exam 🟢🟡🔴 እየታረመ ነው እስከ ቅዳሜ ታርሞ ያልቃል ተብሎ ይታሰባል። 🟢🟡🔴 ቀጣይ ሂደቱ እስከ ጥር መጨረሻ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። እስከ የካቲት 1 ውጤት ለተፈታኞች ይለቀቃል የሚል ጊዜአዊ እቅድ ተነድፏል።🟢🟡🔴 ምንጭ #አለ #ALE
Show all...
Lecturer #debark_university #legal_services #law #lecturer Amhara, Debark LLB in Law or related field of study Quanitity Required: 4 Minimum Years Of Experience: #0_years Deadline: January 23, 2021 How To Apply: In person to the following address: Debark University, to Human Resource Directorate Office
Show all...
Tap to view details / ዝርዝሩን ለማየት ይሄንን ይጫኑ
Dear Colleague, You are invited to apply the Second Model African Union-Ethiopia simulation conference . The application is open to brothers and sisters of african who residences in Addis Ababa ,Ethiopia and to all Ethiopian Youth . A wonderful educational opportunity for students to gain firsthand knowledge about African issues while assuming the role of delegates responsible for debating and resolving issues of African and global significance. The application will be open from January 11th to 14th, 2021. Successful applicants will be notified after the three days . Here is the application link : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeDG_hm5jfW7aaIXpgFwcM2rzv20lvbBdNwdOODaGZJiAX0lg/viewform Kind Regards, MAU- Ethiopia team @WeForHer
Show all...
#WolloUniversitiy በተያዘው ዓመት የወሎ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ካላንደር እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ 📌የ2012 ዓ.ም የሁለተኛው ወሰነ ትምህርት • ስለ ኮቪድ ስልጠና በ05/05/13 • Class begins  በ06/05/13 • Class end  በ09/06/13 • የማጠቃለያ ፈተና ከ11-19/06/13 📌የ2013 የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት • Class begins  ከ22-24/06/13 • ምዝገባ ከ29-30/06/13 • Class end  በ08/08/13 • የማጠቃለያ ፈተና ከ11-19/08/13 📌የ2013 የሁለተኛው ወሰነ ትምህርት • ምዝገባ ከ26-28/08/13 • Class begins 29/08/13 • Class end ለተመራቂ ተማሪዎች  በ07/10/13Class end ለተመራቂ ተማሪዎች  በ07/10/13 • የማጠቃለያ ፈተና ከ9-17/10/13 • Class end ለማይመረቁ ተማሪዎች  በ16/10/13 • የማጠቃለያ ፈተና ከ18-26/10/13 • የምርቃ ቀን በ3እና 4/11/13 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡ #ወሎ_ዩኒቨርሲቲ #የፍቅር_እና_የጥበብ_ዩኒቨርሲቲ #university_of_love_and_wisdom @wollouniversity13 @wollouniversity13
Show all...
የ2013 ተመራቂ ተማሪወች‼️ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ በሁሉም ዩንቨርስቲወች ወጥ የሆነ አሰራር ለማስፈን አዳጋች በመሆኑ:ነገሮች ተስተካክለው ወደ ቀድሞው የአሰራር ሂደት እስከሚመለስ ድረስ Research እና Apparent በሚመለከት ዩንቨርቲወች ያላቸውን ሁኔታ ከግምት በማስገባት በግል እንዲወስኑ የተተወ በመሆኑ ለዝርዝር ጉዳዬች ተማሪወች ከዩንቨርስቲያችሁ ጋር ተነጋገሩ:: አዲስ መረጃ ካለ የምናሳውቅ ይሆናል:: በኢትዮጵያ የህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ህብረት ፕሬዘዳት አኒሳ Ethiopian law school students Union (ELSSU) president Anisa @lawsocieties https://t.me/lawsocieties
Show all...
በነገው ዕለት Exit Exam ለምትፈተኑ የህግ ተማሪዎች በሙሉ ከወዲሁ በስለ ህግ ቻናል ስም 😊😊😊 መልካም ፈተና ብለናል ። መልካም እድል🙏🙏🙏 ፈጣሪ እናተ ጋ ይሁን🙏🙏🙏 Join Us⚖⚖⚖ @ethiolawblog
Show all...
#wollouniversity ወሎ ዩንቨርሲቲ በ24/04/13 ዓ.ም ደሴ ካምፓስ እንዲሁም በ25/04/13 ዓ.ም ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተመራቂ ተማሪዎቹን የሚያስመርቅ ይሆናል። 📌ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት ጥር 3 እና 4 ግቢ እንደሚገቡ ሰምተናል። ማሳሰቢያ፦ በዘንድሮው የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የተመራቂ ተማሪ ቤተሰቦች ታዳሚ አይሆኑም❗️ ምንጭ፡ የወሎ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት 🔽 @amharictutorialclass ጥቆማ/ቅሬታ/ጥያቄ ለማቅረብ ⤵️ @amharictutorialclassbot
Show all...
✅የማይደርስ የለም ይሀው ደረሰ #⃣ከታህሣሥ 13--16 ሊሰ#⃣የታቀደው የሕግ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ደረሰ✊🤛 👩‍🎓💐Dear graduating class of Wollo university school of law students.💙 ℹ️ I would like to say you @GOODLUCK!!👇👇⚽️ ❤️Brothers and sisters👍! ! 1⃣Avoid worry or try to control it. 2⃣ build self confidence to do well. 3⃣ Follow the instructions provided on the sheet. 4⃣ Run within the scope. 5⃣ control or manage your time. Don't give more minutes for a question above the expected or recommended. 6⃣ Believe that No one is behind you to answer your questions. You are the first and the only person to make bright your future. 7⃣ Don't use alcohol and khat. 8⃣ Get enough night sleep. 9⃣ Avoid mistakes like Jumping a question, unfollowing the instructions, & etc. 🔟 Arrive on time at the exam room ↪️ Any how try your best and use your potential to cope up exam difficulties. ➡️ Wish you the best!! 🔵 GOOD LUCK♥️ 🙏Its my pleasure to see or hear your success! !!👩‍🎓👩‍🎓 🅰 @Ahmed @Endris on behalf of Wollo University Law students Union🎼👈👆✍
Show all...
Invitation to Participate in a Virtual Training on Human Rights Lawyers for Human Right (LHR) is pleased to announce that it has organized the second round of online training to practicing lawyers on human rights. The training will be given through LHR’s own electronic learning management system to deliver the online training virtually. Accordingly, potential trainees who fulfil the following requirements are invited to register: LL. B Degree; Licensed to practice law either at the federal and/or regional level; Good command of English especially listening and writing; Computer and internet literate and; Have access to the internet As we have limited slots, the trainees will be selected based on the principle of first come first served. If you’re interested, register at https://forms.gle/xrYFQSytEreinhE2A Dates of registration; Between Dec 15 and 17, 2020 Training Dates: Between Dec 18 2020 and Jan 02, 2021 Mode of Training: Virtual/Online Costs: The LHR will reimburse the cost of the internet data for the training. You will be required to complete the training within two weeks on the e-learning management system as the session will expire and will not allow you to log back in. Only those who successfully completes course content, assessment quiz and written assignment will be eligible for Certificate of Completion.
Show all...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ‼️ በ2012 ዓ.ም ተመራቂ የነበሩ ተማሪዎች የሚመረቁበት ቀን ይፋ ሆነ። 1√. በወሎ ዩኒቨርሲቲ የምትማሩ ተመራቂ ተማሪዎች class end በ ታህሳስ 3 2√. graduation date ታህሳስ 24/25 3√. ሌሎች ተማሪዎች(1ኛ,2ኛ,3ኛ,4ኛ ዓመት)የሚገቡበት ቀን temporary ጥር 3 እና 4 መሆኑ ተገለፀ፡፡ ተማሪዎች ይሄን አውቀው ካሁሉ መዘጋጀት ያለባቸውንና መጨረስ ያለባቸውን(progress, assessments, test, quiz, mid )ካሁኑ እንድታጠናቅቁም ብለዋል፡፡ ምንጭ፡ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ከዚህ ቻናል በተጨማሪ ወቅታዊ እና ትክክለኛ መረጃዎች ብቻ የሚለቀቅበትን የ #ልዩ_መረጃ ቻናል ይቀላቀሉ👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Ethiostudente @Ethiostudente
Show all...
💥የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ከህዳር 24-27/13 ዓ.ም ወደ ግቢ እንዲገቡ ጥሪ ያደረገ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ የ4ኛና የ5ኛ(C2) ዓመት የህክምናና የ4ኛ(C1) ዓመት የህግ ተማሪዎች ከተመራቂ ተማሪዎች ጋር የምትገቡ ይሆናል፡፡ 👉ትምህርት ሰኞ ህዳር 28/013 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን ተገንዝባችሁ በጊዜ እንድትገቡ እናሳስባለን፡፡ @amharictutorialclass @amharictutorialclassbot
Show all...
💥ለወለጋ ዩኒቨርስቲ የተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ❗️ የ2013 የትምህርት ዘመን ኮቪድ 19ን እየተከላከልን ትምህርት ለመጀመር ከጥቅምት 29-30/2013ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን እንድትገኙ ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ ቢደረግም፤ በተፈጠረው ሀገራዊ ሁኔታ የተደረገላችሁ ጥሪ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ይታወቃል፡፡ ዩኒቨርሲቲያችንም ተጨማሪ ዝግጅቶችን በማድረግ እና ሀገራዊ ሁኔታን በመገምገም ሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች ታህሳስ 3 እና 4, 2013 ዓ.ም የተማሪ መታወቂያችሁን በመያዝ በየካምፓሶቻችሁ በመገኘት እንድትመዘገቡና ሰኞ ታህሳስ5, 2013ዓ.ም ትምህርት እንድትጀምሩ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጥሪ ያደርጋል፡፡ ማሳሰቢያ❗️ 1. ሁሉም ተማሪ ሁለት የሚታጠብ የፊት መሸፈኛ ማስክ እና 2. ለዲጂታል መታወቂያ 3x4 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ መያዝ ይጠበቅባቹሃል። @amharictutorialclass @amharictutorialclassbot
Show all...
ኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ‼️ 📌 ህዳር 25 ና 26 የዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ምዝገባ ይካሄዳል። @amharictutorialclass @amharictutorialclassbot
Show all...
#ማስታወሻ ከነገ ህዳር 22 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ በአሮጌው የብር ኖት መገበያየት አይቻልም። የአሮጌው ብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6 ቀን 2013 ይጠናቀቃል። @tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
Show all...
💥ሰላሌ ዩንቨርስቲ‼️ ተመራቂ ተማሪወች ትምህርት ህዳር 24 ስለምጀምር እስከ 23 ያልተመዘገባቹ እንድትመዘገቡ ተብላቿል። @amharictutorialclass @amharictutorialclassbot
Show all...
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ህዳር 28 -29 የጠራ ሲሆን ትምህርት የሚጀምርበት ቀንም ታህሳስ አንድ መሆኑን አስታውቋል። @amharictutorialclass @amharictutorialclassbot
Show all...
የጥሪ ማስታወቂያ ለኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ህዳር 25 እና 26 2013 ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 28፣2013 መሆኑን ዩኒቨርስቲው ባወጣው ማስታወቂያ አሳውቋል:: @amharictutorialclass @amharictutorialclassbot
Show all...
💥የጥሪ ማስታወቂያ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ "ተመራቂ ተማሪዎች" እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎች 2 ኛ ዓመት እና ከዛ በላይ የሆናችሁ የጤና ሳይንስ ተማሪዎች ብቻ ህዳር 25 እና 26 [አርብ እና ቅዳሜ ቀን ] 2013 ዓ/ም ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ ተብሏል። ማሳሰቢያ ❗️ ይህ ጥሪ የጤና ሳይንስ 1ኛ አመት ተማሪዎችን የማይመለከት መሆኑን እናሳውቃለን:: @amharictutorialclass @amharictutorialclassbot
Show all...
👆አንደኛ ዓመት ተማሪዎችን ጨምሮ ሁሉም ተማሪዎች በቅርቡ ስለምትጠሩ ቅድመ ዝግጅት አድርጉ❗️❗️❗️ @amharictutorialclass @amharictutorialclassbot
Show all...
ት በኋላ ወይም ጋብቻው በፈረሰ በ300 ቀናት ውስጥ የተወለደ ልጅ በጋብቻ ውስጥ እንደተፀነሰ ይቆጠራል ለዚህም ተቃራኒ ማስረጃ ማቅረብ አይችልም፡፡ 3. ጋብቻ ሳይፈፀም እንደባልና ሚስት አብሮ መኖር ጋብቻ ሳይፈፀም እንደባልና ሚስት አብረው በሚኖሩበት ጊዜ የተፀነሰ ወይም የተወለደ ልጅ አባት በዚሁ ግንኙነት ከእናትየዋ ጋር አብሮ የሚኖረው ሰው ነው በአንቀጽ 2 የተቀመጠው የመፀነሻ ጊዜ ለዚህ አንቀፅ ተፈፃሚነት ይኖረዋል፡፡ 4. ልጅነትን ስለመቀበል ሁልግዜም ቢሆን በሕጉ ግምት ብቻ አባትነት ሊታወቅ ስለማይችል አንድ ሰው አንድን የተፀነሰ ወይም የተወለደ ልጅ የርሱ ልጅ መሆኑን አምኖ በመቀበል ቃሉን በሕግ አግባብ የሰጠ እንደሆነ የልጁን አባት ተቀበለ ይባላል ይሁን እንጂ ልጁ አካለመጠን ያላደረሰ እንደሆነ ይህ የመቀበል ሁኔታ እናቲቱ እውነትነት ያለው መሆኑን ካላመነች በስተቀር ዋጋ አይኖረውም፡፡ እንዲሁም ልጁ አካለ መጠን አድርሶ እንደሆነ ልጁ ይህ የሰውየውን መቀበል አምኖ ካልተቀበለው በስተቀር ዋጋ አይኖረውም፡፡ 5. በፍርድ ቤት ውሳኔ አባትነት እንዲታወቅ ስለማድረግ ከዚህ በላይ ባሉት ምክንያቶች አባትነት ያልታወቀ እንደሆነ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ምክንያቶች ብቻ አባትነት በፍርድ ሊታወቅ ይችላል፡፡ 5.1/ ልጁ በተፀነሰ ጊዜ በእናቲቱ ላይ የመደፈረ ወይም የመጠለፍ ተግባር ሲኖር 5.2. በተንኮል፣ ስልጣንንነ በመጠቀም አገባሻለሁ በሚል ተስፋ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ተግባር ልጁ በተፀነሰ ጊዜ በእናቲቱ ላይ የማሳት ተግባር ከተፈፀመ 5.3. አባት ነው የተባለው ሰው በፃፋቸው የማያሻሙ አባት መሆኑን የሚገልፁ ፅሁፎች ያሉ እንደሆነ 5.4. በሕግ በታወቀ የእርግዝና ጊዜ ውስጥ ቀጣይነት ባለው ሁኔታ የግብረ ስጋ ግንኙነት በሁለቱ መካከል ያለ እንደሆነ 5.5. ልጁን በመንከባከብ በማሳደግ ተግባር ውስጥ እንደ አባት የሚሳተፍ ሰው ያለ እንደሆነ ነው፡፡ 5.6. ከዚህ በላይ ከተዘረዘሩት ምክንያቶች ውጪ አባትነት በፍ/ቤት ሊታወቅ አይችልም፡፡ 6. አባት የሌለው ልጅ ስለመኖሩ 1. ከፍ ሲል በተገለፁት መንገዶች ልጁ አባት ያላገኘ እንደሆነ ልጁ ከእናቱ ጋር ካልሆነ በስተቀር ከአባቱ ጋር ምንም አይነት ህጋዊ ግንኙነት አይኖረውም ይሁን እንጂ ስለጉዲፈቻ የተደነገጉ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ናቸው፡፡ 2. በተለይም በአንድ ቀን ግንኙነት ወይም አዳር ወይም ቀጣይነት በሌላው ግንኙነት እናቲቱ የግብረ ስጋ ግንኙነት በመፈፀሟ የተፀነሰ ወይም የተወለደ ልጅ በአንቀጽ 4 መሠረት ወይም በጉዲፈቻ ሕግ መሰረት በልጅነት የሚቀበለው ሰው ከሌለ በስተቀር በሕግ አባት እንደሌለው ይቆጠራል፡፡ ለመወያየት ምዕራፍ 2 ስለ ደም ምርመራ (DNA) በጠቅላላው 7. የደም ምርመራ አባትነት ማስተባበያ እንጂ ማረጋገጫ ማስረጃ ስላለመሆኑ 1. አባትነት የሚታወቀው በዚህ አዋጅ ከአንቀፅ ከ1 እስከ 5 በተመለከተው አግባብ በመሆኑ አባትነት በደም ምርመራ ሊታወቅ አይችልም፡፡ 2. ይሁን እንጂ በክፍል 1 በተገለፁ መሰረት በሕግ ግምት ወይም በፍርድ ቤት ክስ አባትነህ የተባለው ሰው በርግጥም የልጁ አባት ስላለመሆኑ ለማረጋገጥ የሕጉን ግምት ወይም የቀረበው ክስ ለማስተባበል ሲባል በማስረጃነት ሊያቀርበው ይችላል፡፡ 8. አዋጅ የማውጣት ስልጣን ይህ አዋጅ ከልጆች መብት ጥቅም አኳያ ተገቢነት የለውም በተለይም በሕገመንግሥቱና በአለም አቀፍ ስምምነቶች ላይ የተቀመጠውን የህፃናት መብት ይሸረሸራል የሚል ከሆነ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊሽረው ይችላል፡፡ 9. ይህ ሕግ በሌላ እንደገና በሚሻሻል የቤተሰብ ሕግ እስከሚሻር ድረስ የፀና ይሆናል🔴 አዲስ አበባ ሙሉጌታ በላይ በማናቸውም ፍ/ቤት source Abyssinia Law | Making Law Accessible! . Maintained by Liku Worku Law Office
Show all...
DNA አባትነትን ማረጋገጫ ማስረጃ ስላለመሆኑ ሁሉም ሰው ባዮሎጂካዊ አባት አለው ሁሉም ሰው ግን ህጋዊ አባት ላይኖረው ይችላል፡፡ ይህ አረፍተ ነገር በብዙዎቻችሁ ጭንቅላት እንዴ! የሚል ግርምት እንደሚያጭር እገምታለሁ፡፡ በተለይ ሁሉም ልጅ እኩል ነው ልጆች አባትና እናታቸውን የማወቅ ሕገ መንግሥታዊ መብት አላችሁ የሚለው አነጋገር አብዝቶ ከመሰማቱ የተነሳ በሕግ አባት የሌለው ልጅ ሊኖር ይችላል ብሎ መገመት ሩቅ ሊሆን ይችላል በቀጣዩ ጽሑፍ በመግቢዬ የገለፅኩት ሀሳብ ምን ያህል እውነት እንደሆነ ለማሳየት እታትራለሁ፡፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀፅ 36(1)(ሐ) ላይ ለህፃናት ከተደነገጉላቸው መሠረታዊ መብቶች አንዱ ህፃናት እናት አባታቸውን የማወቅ የእነሱንም ክትትልና እንክብካቤ ማግኘት ነው፡፡ ታዲያ ይህ ጥያቄ ተግባራዊ ምላሽ ሊያገኝ የሚችለው በየክልሎቹ የቤተሰብ ሕግና በፌደራሉ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ መሠረት ነው፡፡ ይሁን እንጂ በነዚህ የቤተሰብ ሕጎች ላይ ሁሉም ልጆች እናታቸውን እንጂ አባታቸውን ለማወቅ አልታደሉም የዚህ ጽሑፍ ማጠንጠኛም እነዚህ በሕግ አባታቸውን ለማወቅ ማወቅ አይደለም በሕግ አባት የሌላቸው ልጆች በእንዴት አይነት ሁኔታ የተወለዱ ልጆች ናቸው እጣፋንታቸውስ ምንድን ነው የሚለውን ሀሳብ መፈተሸ ነው፡፡ በተለይም ከእውነትነቱ ይልቅ በእምነትነቱ ይበልጥ የሚገለፀው የአባትንት ጥያቄ በቤተሰብ ሕጉ እንዴት ይመለሳል በተለይም ይህን ጥያቄ ከመመለስ ብኋላ የሚከተሉትን ሌሎች ይሕግ ጥያቄዎችን (ውርስ፣ቀለብ…) ባግባቡ ለበመልስ ይዚህ ጥያቄ ምላሽ እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ በሕግ የአንድ ልጅ አባት ማነው? እንግዲህ የአንድን ልጅ አባትና እናት ለማወቅ በመጀመሪያ መመልከት ያለብን በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ስለ እናትነትና አባትነት ስለማወቅ የተደነገገበትን የሕግ ክፍል በመመልከት ነው በዚህ የሕግ ክፍል መሠረት የአንድን ልጅ አባት በሶስት የተለያዩ መንገዶች ማወቅ ይቻላል፡፡ 1. አባትን በሕግ ግምት ማወቅ (አንቀጽ 126) እውነቱ ምንም ይሁን በመጀመሪያ የአንድ ልጅ አባት ነው የሚባለው ልጁ በጋብቻ ውስጥ የተፀነሰ ወይም የተወለደ ልጅ ከሆነ ባልየው ነው፡፡ ልጁ በጋብቻ አብረው በማይኖሩ ይልቁንስ እንዲሁ ከጋብቻ ውጭ እንደባልና ሚስት አብረው በሚኖሩ ሰዎች ግንኙነት ውስጥ የተፀነሰ ወይም የተወለደ እንደሆነ የልጁ አባት የሚባለው በዚህ ግንኙነት ከእናትየዋ ጋር አብሮ የሚኖረው ሰውዬ ነው፡፡ 2. ልጅነት ስለመቀበል (አንቀጽ 131) ሁል ጊዜም ቢሆን የአንድን ልጅ አባት በተ.ቁ 1 በተገለፀው መንገድ ማወቅ አይችልም በመሆኑም ልጅን በተ.ቁ 1 በተገለፀው የሕግ ግምት መነሻነት የልጁን አባት ማወቅ ያልተቻለ እንደሆነ በ2ተኛ ደረጃ የተቀመጠው መንገድ ልጁን ልጄ ነው ብሎ በሕጉ በተቀመጠው ስርኣት መሠረት የልጁን ልጅነት የሚቀበል ሰው የተገኘ እንደሆነ ነው፡፡ ይህም መንገድ ሁልጊዜም ቢሆን ልጁ አካለ መጠን ያልደረሰ እንደሆነ የእናትየዋን ይሁንታ ልጁ አካለ መጠን ደርሶም እንደሆነ የልጁን ይሁንታ ወይም አምኖ መቀበል ይጠይቃል፡፡ 3. አባትን በፍርድ ስለማወቅ (አንቀፅ 143) የመጨረሻው የአንድ ልጅ አባትነት የሚታወቀው በፍርድ ሲሆን ይሄው በሕጉ ተቆጥረውና ተለይተው በታወቁ 5 ምክንያቶች ብቻ ፍ/ቤት በሚሰጠው የፍርድ ውሳኔ አባት ሊታወቅ ይችላል፡፡ እነዚህ ምክንያቶችም 1ኛ እናቲቱ ልጁ በተፀነሰበት ጊዜ ተደፍራ ተጠልፋ ከሆነ 2ኛ አገባሻለሁ በሚል የተስፋ ቃል በተንኮል ድርጊት፣ ስልጣንን የያለአግባብ በመጠቀም ወይም በሌላ ተመሳሳይ መንገድ በእናቲቱ ላይ የማሳት ድርጊት ተፈፅሞባት ከሆነ 3ኛ አባት ነው የተባለው ሰው በማያሻማ ሁኔታ አባትነቱ የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ወይም ሌሎች ፅሁፎች ትቶ እንደሆነ 4ኛ በሕግ የታወቀ ግንኙነት ሳይኖራቸው ለረዥም ጊዜ እናቲቱ ከአንድ ሰው ጋር ቀጣይነት ያለው የግብረ ሥጋ ግንኙነት ፈጽማ ከሆነ 5ኛ አባት ነው የተባለው ሰው ልጁን በመንከባከብ ወይም በማሳደግ ተግባር ላይ የተሳተፈ ከሆነ ለፍርድ ቤት በሚቀርብ ክስ አማካኝነት ከፍ ሲል ከተገለፁት ምክንያቶች የአንዱን ምክንያት መኖር በማስረጃ በማረጋግጥ የልጁ አባት በፍርድ እንዲታወቅ ማድረግ ይቻላል፡፡ ከዚህ ቀጥሎ የሚመጣው ጥያቄ ታዲያ በርግጥ ከፍ ሲል በተገለፁት ምክንያቶች ሁሉም ልጆች አባታቸውን ማወቅ ይችላሉ ወይም ለሁሉም ልጅ ከፍ ሲል በተቀመጡት መንገዶች አባት ሊገኝ ይችላል፡፡ እንግዲህ እዚህ ጋር ነው የጽሑፍ አርዕስት የሆነው አባት አልባው ልጅ የሚመጣው፡፡ አባት አልባነት በሕግ ከታወቁት ግንኙነት ውጪ ማለትም ከጋብቻ እና እንደ ባልና ሚስት አብሮ ከመኖር ግንኙነት ውጭ ልጆች መወለዳቸው በብዛት የምንመለከተው አጋጣሚ ነው፡፡ ሁሉም ልጅ ልጄ ነው የኔ ነው የሚለው አባት እንደማያገኝም ግልፅ ነው፡፡ በሕጉ በፍ/ቤት ክስ መሠረት በፍርድ አባትን ለማወቅም ሕጉ ክስ ለማቅረብ በቂ ናቸው በማለት የፈቀዳቸውን ምክንያቶችንም ለይቶ እና በቁጥር በ5 ብቻ ወስኖ አስቀምጧቸዋል፡፡ አባትነትን ለማረጋገጥ ከፍ ሲል ከተገለፁት ምክንያቶች ውጭ አባትነት ሊረጋገጥ እንደማይችል ሕጉ አባትነት ማወቂያ መንገዶች በማለት መንገዶቹን በደረጃ ጭምር በዝርዝር ማስቀመጡ፤ እንዚህ ምክንያቶችም ብቸኛ መንገዶች መሆናቸውን የአንቀፆቹ አቀራረፅ በራሱ አስረጅ ሲሆን ይህም መንገዶቹን በሚሳዩት ድንጋጌዎች ስር "ከዚህ በላይ በተመለከተው ድንጋጌ የልጁ አባት ያልታወቀ እንደሆነ…" በሚል ሀረግ ስር ሶስቱም መንገዶች መቀመጣቸው በተለይም በቤተስብ ሕጉ አንቀፅ 145 ላይ አባትነት ከላይ ከተዘረዘሩ ምክንያቶች ውጭ በፍርድ ሊታወቅ አይችልም በማልት በግልፅ መደንገጉ ሲታይ ሕጉ አባትንት ማወቂያ ብሎ ከዘረዘራቸው ምክንያቶች ውጭ አባትንት ሊታወቅ የማይችል በተለይም አንዲት ሴት በሕግ ከሚታወቁት ግንኙነቶች ውጭ እንዲሁም በሕጉ ተዘርዝረው ከተቀመጡት አምስት ምክንቶች ውጭ አርግዛ ብትወልድ ለምሳሌ ሳትደፈር፣ ሳትታለል፣ ቀጣይ የሆነ የግብረ ስጋ ግንኙነት ከአንድ ሰው ጋር ሳይኖራት፣ የልጁን አባት ማን እንደሆነ የሚያረጋግጡ ፅሁፎች ሳይኖሩ፣ ልጁ ከተወለደ በኋላም ልጁን በመንከባከብ በማሳደግ ተግባር ላይ የሚሳተፍ ሰው ሳይኖር ልጅ ቢወለድ ይህ ልጅ በሕግ አባት የሌለው ልጅ ሆነ ማለት ነው፡፡ ለዚህ አይነተኛ ምሳሌ ሊሆን የሚችለው እናቲቱ በአንድ ቀን የፍቅር ግንኙነት ወይም አዳር ውይም ቀጣይ ተብሎ በማይገለፅ ግንኙነት ከአንድ ሰው ጋር በፈፀመችው የግብረ ስጋ ግንኙነት ምክንያት የተወለደ ልጅ ከፍ ሲል በገለፅኳቸው መንገዶች አባቱ ሊታወቅ አይችልም፡፡ በመሆኑም ሕጉ ልክቶ አና ልይቶ ባስቀመጣቸው አባትን የማወቂያ መንገዶች የዚህ ልጅ አባት አይታወቅም በመሆኑም በሕግ ከሚታወቁት መንገዶች ውጭ ምናልባትም በሳይንሳዊ የምርመራ ዘዴ የልጁ ባዮሎጅካል አባት ሊታወቅ ይችላል እንጅ የልጁ ህጋዊ አባት ሊታወቅ አይችልም በዚህ ግንኙነት የተወለደን ልጅ በተመለከተ ህጋዊ አባት እንጂ ባዮሎጅካል አባት መሆን ልጁን ከአባቱ ጋር አባትየውን ከልጁ ጋር በመብት እና በግዴታ ሊስተሳስር የማይችል በሕግ ፊት ትርጉም የሌለው ግንኙነት ነው፡፡ እዚህ ላይ ልብ ሊባል የሚገባው ግን ባዮሎጅካል አባት ህጋዊ አባት መሆን አይችልም እየተባለ ሳይሆን በዚህ ጉዳይ ባሎጅካል አባት መሆን ትርጉም የለውም ለማለት ብቻ ነው፤ ይህ አረፍተ ነገር እንዴት እውነት እንደሆነ በቀጣዩ አርአስት ስር ስለምነመለስበት ይበልጥ ግል ፅ ይሆናል፡፡ ስለዚህ ምንም እንኳ ባዮሎጂካዊ በ
Show all...
ሆነው መንገድ ልጁን ያስገኘ አባት ቢኖርም በሕግ ከልጁ ጋር በመብትና በግዴታ የሚተሳሰር ህጋዊ አባት ግን አይኖርም፡፡ ለዚያ ነው ሁሉም ሰው ባዮሎጂካል አባት አለው ሁሉም ሰው ግን ህጋዊ አባት ላይኖረው ይችላል በሚል የተነሳ ነው፡፡ በተለይም በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀፅ 107(1) ላይ ልጁ በጉዲፈቻ አማካኝነት አባት ካለገኘ ወይም የልጁን ልጅነት የሚቀበል ሰው ከሌለ በስተቀር በሕግ ከታወቁት ማለትም ከጋብቻና እንደ ባልና ሚስት አብሮ ከመኖር ግንኙነቶች ውጪ ባለ በሕግ እውቅና ካልተሰጣቸው ግንኙነቶች የተወለዱ ልጆች ከእናታቸው ጋር ካልሆነ በስተቀር ከሌላ ሰው ጋር ማናቸውም አይነት ህጋዊ ግንኙነት አይኖራቸውም በማለት በግልፅ ደንግጎ ይገኛል፡፡ ይህ ድንጋጌ ልጆች ሁሉ እኩል ናቸው እናት እና አባታቸው የማወቅ የነሱንም እንክብካቤ የማግኝት መብት አላቸው ከሚለው የሕገምንግሰቱ አንቀፅ 36 አኳያ፣ የሁሉንም ልጆች መብት ከማሰከበር አኳያ እንዲሁም በቤተሰብ ሕጉ ውስጥ በተለይም በአንቀፅ 143 መሰረት አባትነት በሕግ ተለይተው የታወቁ ምክንያቶች በማለት በገለፅናቸው 5 መንገዶች እንደሚረጋገጥ በተደነገገብት ሁኔታ ልጁ በሕግ ከታወቁት ግንኙነቶች (ጋብቻ እና እንደ ባልና ሚሲስት አብሮ ከመኖር) የተወለደ ካልሆነ በስተቀር ከእናቱ ጋር ብቻ እንጅ ከሌላ ሰው ጋር ህጋዊ ግንኑነት የለውም ማለቱ እራሱን በራሱ የሚቃራን፤ የድንጋጌውን ህጋዊ ውጤት ያላገናዘበ፤ ግብታዊነት የሚታይበት ቢያደርገውም ሕግ አውጭው ይህ ጉዳይ እንደተፈለገ ልቅ እናዳይሆን መፈለጉን ይልቁንስ ጉዳዩን አጥብቦና ወስኖ ማስቀምጥ መፈለጉን ያሳያል፡፡ (የዚህን አንቀጽ ተገቢነት እና ሕገ መንግሥታዊ መሠረት ያለው መሆኑ አለመሆኑ እንዲሁም በቤተሰብ ሕጉ ካሉ ሌሎች ድንጋጌዎች ጋር ያለውን መጣረስ በተመለከተ በዚሁ ዌብ ሳይት አንቀፁን በተመለከተ የፃፍኩት ትችት ብትመለከቱ ይበልጥ ደስ ይለኛል) "DNA" አባትነትን መካጃ እንጂ ማወቂያ ማስረጃ ስላለመሆኑ DNA ወይም ሌላ አይንት የሳይንስ የምርምራ ውጤት ብዙ ጊዜ በሙያ አጋሮቼም ይሁን በፍርድ ቤቶች ልማድ የአንድን ሰው አባት ለማረጋገጥ እንደሚቀር ቅቡል ማስረጃ ሲቆጠር እመለከታለሁ፡፡ በዚሁ ፅሁፍ አቅራቢ እምነት ግን DNA አንድ ሰው የልጁ አባት አይደለም ለማለት የሚቀርብ ማስተባባያ ማስረጃ እንጂ ሰውዬው የልጁ አባት ነው ለማለት የሚቀርብ ማረጋገጫ ማስረጃ አይደለም፡፡ ይህም እንዴት ትክክል እንደሆነ ለማሳየት የተወሰኑ ሐሳቦችን መሰንዘር ያስፈልጋል፡፡ ከፍ ሲል አባትነትን ማወቂያ መንገዶች በሚለው ርእስ ስር በተገለፀው ሀሳብ መሠረት በሕጉ የአንድን ልጅ አባትነት ለማወቅ የተቀመጡ መንገዶች ሶስት ናቸው፡፡ከእነዚህ አማራጮች ውጭ በሕግ የአንድ ልጅ አባትነት ሊታወቅ የሚችልበት እድል የለም ሕጉ ከነዚህ ሶስት መንገዶች ውጪ አባትነት ሊታወቅ እንደማይችል ይበልጥ ሲያረጋግጥ በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀፅ 145 ላይ በተለይም በሕግ ግምትና ልጅነት የሚቀበል አባት ካላተገኘ በስተቀር ከፍ ሲል ከተገለፁት ምክንያቶች ውጪ አባትነት በፍርድ ሊታወቅ እንደማይችል በግልፅ ደንግጎ ይገኛል፡፡ ይህ ማለት ደግሞ በሕጉ ተለይተው የተቀመጡ ምክንያቶች መኖራቸውን በማስረጃ በማረጋገጥ አባትነት በፍርድ ይታወቃል እንጂ ከነዚህ ምክንያቶች ውጪ እንዲሁም በDNA ምርመራ አባት መሆኑ ይረጋገጥልኝ በማለት አባትነት በፍርድ ሊታወቅ አይችልም፡፡ እነዚህ በሕግ የታወቁ 5 ምክንያቶች ሲኖሩ አባት የሚታወቀው ደግሞ እነዚህ ምክያቶች መኖራቸውን በሌላ ማስረጃ በማረጋገጥ እንጂ እነዚህ ምክንያቶች በሌሉበት የDNA ማስረጃ በማቅረብ ወይም እንዲቀርብ በመጠየቅ ሊረጋገጥ አይችልም፡፡ ይልቁንስ የDNA ፅንሰ ሀሳብ በቤተሰብ ሕጉ ሊካተት የቻለው እና በማስረጃነት ተቀባይነት እንዳለው የተገለፀው በሕግ እውቅና የተሰጣቸው ምክንያቶች በመኖራቸው ወይም በነዚህ ምክንያቶች መነሻነት አባትነት በፍርድ እንዲረጋገጥ ክስ በመቅረቡ ክሱ የቀረበብት ሰው የተባሉት ምክንያቶች ቢኖሩም እሱ ግን የልጁ አባት አለመሆኑን ለማስረዳት ወይም ለማስተባበል የሚቀርበው የማስረጃ አይነት ነው፡፡ ይህ ስለመሆኑ በሕጉ አንቀፅ 144/ሀ/እና/ሐ/ ላይ ሰውየው የልጁ አባት ላለመሆኑ ከተረጋገጠ ወይም አባት ነው የተብለውና ክስ የቀረበበት ሰው በደም ምርመራ ወይም በሌላ አስተማማኝ የህክምና ዘዴ የልጁ አባት ሊሆን የማይችል መሆኑ ሲረጋገጥ በፍርድ ቤት የልጁ አባትነት ይታወቅልኝ በሚል የቀረበው ክስ ተቀባይነት አያገኝም በማለት ግልፅ በሆነ ቋንቋ አስቀምጧል፡፡ በተጨማሪም በፍርድ አባትነት እንዲታወቅ ከሚቀርቡት 5ቱ ምክንያቶች በፍርድ ቤት ክስ በመቅረቡ ብቻ ሳይሆን በሕጉ ግምት አባት ነህ በተባለ ሰውም ቢሆን ማለትም በፀና ጋብቻ ውስጥ ያለ ባል ወይም እንደባልና ሚስት አብሮ በመኖረ ግንኙነት ውስጥ ያለ ሰው ምንም እንኳ በዚህ ግንኙነት ውስጥ እያሉ የተፀነሰ ወይም የተወለደ ልጅ የሱ ነው የሚል የሕግ ግምት ቢኖርም ይህ ሰው ይህ በግንኙነት መሀል የተወለደ ልጅ የኔ አይደለም ብሎ ካመነ ለፍርድ ቤት የመካድ ክስ የማቅረብ ይህን በሕጉ የተያዘ ግምት ማስባበል ይችላል ይህ የሕግ ግምት ከሚስተባበልባቸው መንገዶች ውስጥ አንዱና መሠረታዊው የማያጠራጥር ማስረጃ ደግሞ DNA ነው ማለት ይቻላል ይህም ስለመሆን በቤተሰብ ሕጉ አንቀፅ 167 እና ተከታዮቹ የተቀመጡት ድንጋጌዎች ገፅ ንባብ ዋቢ ናቸው፡፡ ምንም እንኳ የመካድ ክስ እንዲሁ በዘፈቀደ የሚቀርብ ክስ ባይሆንም አሳማኝ ምክንያቶች መኖራቸውን ፍረድ ቤቱ ካመነ ሰውየው አባት አለመሆኑ በማያጠራጥር ሁኔታ ለማስተባበል ሕጉ የፈቀደለት የማስረጃ አይንት የዘረመል የምርመራ ውጤት ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ ፀሀፊ እምነት በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ መሠረት DNA አባትነትን ማስተባበያ እንጂ ማረጋገጫ ማስረጃ አይደለም የሚለው ሀሳብ እጅግ ሚዛን የሚደፋ ሆኖ አግኝቶታል፡፡ ይሁን እንጅ ይህ በቤተሰብ ሕጉ ያለው የፀሃፊው እውነት በበርካታ ምክንያቶች ተገቢ ባለመሆኑ፡፡ በቤተሰብ ሕጉ የአባትነት ድንጋጌ ላይ ያለውን ትችት ለማጉላት የሚከተለውን አውጇል፡፡ አዋጅ ቁጥር RFC 2009 አባት የሌለው ልጅ በቤተሰብ ሕጉ ውስጥ የተገኘ መሆኑን ለማመላከት የወጣ አዋጅ መግቢያ ይህ አቀራረብ በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ያለውን ክፍተትና እውነት ለአንባቢያን ለማሳየት ለጉዳዩ ትኩረት ለመስጠት ያህል እንዲሁ ፀሀፊው የተከተለው መንገድ በመሆኑ እንደአንድ የፅሁፍ አቀራረብ ብቻ እንዲታይልኝ እየጠየኩ ይህም ፀሃፊው የተሸሻለው የቤተሰብ ሕግ ስለአባትነት የደነገገው የሕግ ክፍል የተረጎመበት መንገድ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል፡፡ 1. አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ አባት አልባ ልጅ በቤተሰብ ሕጉ ውስጥ ስለመኖሩ ለማመልከት የወጣ አዋጅ ቁጥር RFC 2009 ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ 2. ሕጉ የሚፀናበት ጊዜ ይህ የ2009 አባት አልባ ልጅ በቤተሰብ ሕጉ ውስጥ ስለመኖሩ ለማመላከት የወጣ አዋጅ የቤተሰብ ሕጉ እስለሚሻሻልበት ያልታወቀ ጊዜ ድረስ የፀና ይሆናል፡፡ ምዕራፍ 1 አባትነትን ስለማወቅ ጠቅላላ 1. አባትነትን ስለማወቅ(መሠረቱ) አባትነት በሶስት መሠረታዊ መንገዶች ይታወቃል፡፡ ይሄውም በሕግ ግምት፣ ልጅነት በመቀበል እና በፍርድ ቤት ውሳኔ አባትነት ሊታወቅ ይችላል፡፡ 2.ባል አባት ነው ተብሎ የሚገመት ስለመሆኑ በጋብቻ ውስጥ የተፀነሰ ወይም የተወለደ ልጅ አባቱ ነው የሚባለው ባልየው ነው፡፡በዚህ መሠረት ጋብቻው በተፈፀመ 180 ቀና
Show all...
የዐቃብያነ ህግም የደመወዝ ማሻሻያ ፀድቋል!! ======/////////===== የአማራ ብሔራዊ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ህዳር 19 ቀን 2013ዓ.ም ባካሄደው 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ዓመት መደበኛ ስብሰባ በአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የቀረበለትን የዐቃቤያነሕግና የስራ ኃላፊዎች የደመወዝ ማሻሻያ ጥያቄ መርምሮ የቀረበውን ማሻሻያ ጥያቄው በቀረበበት ልክ ከሐምሌ 1 ቀን 2012ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ወስኗል፡፡ @የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ መ/ቤት
Show all...
💥ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ #ለ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ በሃገራችን በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት ተራዝሞ የነበረው ትምህርት እንዱቀጥል መወሰኑን ምክንያት በማድረግ ህዳር 24 እና 25 የመግቢያ ቀን መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። የተማሪዎች ህብረት @amharictutorialclass @amharictutorialclassbot
Show all...
↘️ ብዙዎቻቹህ በውስጥ መስመር ቀጣይ ሳምንት የሚጠሩት ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ስንተኛ ዓመት ናቸው ብላቹህ ጠይቃችሁኛል ፤ እኔም ወደ ሚመለከታቸው አካላት ደውዬ ነበር የተሰጠኝ መልስ👇 ↘️ በዙር የተባለው ነገር ቀርቷል ፤ ሁሉም ተማሪዎች ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ጥሪ ይደረግላቸዋል❗️ ↘️ አንደኛ ዓመት ተማሪዎችንም ይጨምራል ጥሪው❗️❗️(ATC)| [ethiostudents] ↘️አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃቹሀለን https://t.me/joinchat/AAAAAFjmHytEWWbWoq3PAQ @ethiostudente
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
አዲስ ጥሪ ለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች‼️ ↘️ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ- ህዳር 24 እና 25 የመግቢያ ቀን ↘️ ዋቻሞ ዩንቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች Day One Class ነገ ይጀመራል❗️ ከዚህ ቻናል በተጨማሪ ወቅታዊ እና ትክክለኛ መረጃዎች ብቻ የሚለቀቅበትን የ #ልዩ_መረጃ ቻናል ይቀላቀሉ👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @Ethiostudente @Ethiostudente
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ለነበሩ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ ተገለጸ ! በ2012 ዓ.ም ተመራቂ የነበሩ ተማሪዎች ከነገ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ #MoSHE ከአንድ (1) ሳምንት በኋላ ሌሎች ቀሪ ተማሪዎች እንዲገቡ እና በዚህ የትምህርት ዘመን የሚጠበቅባቸውን 3 የትምህርት ሴሜስተር እንዲያጠናቅቁ በቂ ድጋፍ እና ክትትል ሊደረግላቸው ይገባል ሲል ለኢቲቪ ገልጿል። @amharictutorialclass @amharictutorialclassbot
Show all...
Complete to earn a Unicaf Scholarship https://apply.unicaf.org/UEL/online/llm/ethiopia?utm_source=facebook&utm_medium=Facebook_Mobile_Feed&utm_campaign=FB-UEL-Ethiopia-Generic-18-11-2020&utm_content=LLM&campaign_id=6207460239436&adgroupID=6207461177836&adID=6207461177436 ለተጨማሪ መረጃ JOIN US👇👇👇👇 ╔══════════╗ ⚖ 👨‍⚖ @ethiolawblog ⚖ ⚖ 👩‍⚖ @ethiolawblog ⚖ ⚖ 👨‍⚖ @ethiolawblog ⚖ ╚═══════════╝
Show all...
@Opportunity_4_All Human Rights Essay Award 2021 - Fully Funded to Washington DC, United States University: American University Washington College of Law Link: https://bit.ly/2JRRUu3 Award Benefits: >> Full scholarship for either Diploma or Certificate >> Travel expenses to and from Washington D.C. >> Housing at the university dorms >> Per Diem for living expenses Deadline: February 1, 2021. #Scholarshp #USA #HumanRights #EssayAward
Show all...
Fake News Alert‼️ አንድ አንድ ማህበራዊ ድረ ገፆች አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ነባራዊ ሁኔታ የትኛወም ዩኒቨርስቲ ጥሪ ማድረግ አይችልም ይህን ተከትሎ ከኤፌድሪ መከላከያ ሚኒስቴር የዘመቻ ጥሪ ሊደረግላችሁ ስለሚችል እራሳችሁን ዝግጁ አድራጋችሁ እንድትጠብቁ በሚል ሀሰተኛ ዜና ተማሪዎችን እያወናበዱ ይገኛል። ስለሆነም ተማሪዎች ከዚህ ሀሰተኛ ዜና ተቆጥባች የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሚያወጣው መግለጫ ብቻ እንድትከታተሉ ስንል እናሳስባለን። https://t.me/joinchat/AAAAAFjmHytEWWbWoq3PAQ @ethiostudente
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️