cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio Students Books(Grade 9 -12+)

በቻናላችን የሚገኙ ጠቃሚ ነገሮች ✅ entrance exam ✅extreme book & referance book ✅Textbook ( 9-12 ) ✅Teachers Guide (9-12) ✅worksheet ( 9-12) ✅students info እና ለሎችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇 @Ethio_Students_only For comment @EthioStudentsOnly_bot

Show more
Advertising posts
36 231Subscribers
-2224 hours
-1517 days
-70530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዛሬ ሞዴል ፈተና እንዴት ነበር ? እስቲ በ reaction ንገሩን 🙏
Show all...
😢 24🤷 11🤗 7👍 4🤔 4👌 2💩 1
✅ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወዲሁ አስቀድም ግንቦት 24 ላይ እንዲሰጥ ተወሰነ! 📚 አይዟችሁ የትምህርት ሚኒስቴር ፈተናን ማለታችን አይደለም! በናንተው ቻናል በቀሰም Academy የሚዘጋጅ ብሔራዊ ፈተና ማለታችን እንጂ! ከዚህ በፊት አስቀድመን ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው እየለቅቅናቸው ባሉ የብሔራዊ ፈተናዎች ላይ ልዩ መነቃቃት እና ፍላጎት በተማሪዎቻችን ላይ ስላየን ፣ የመጀመሪያውን ዙር ብሔራዊ ፈተናችንን ተግታችሁ እንድትዘጋጁ ያለ ገደብ በነፃ እያቀረብንላችሁ እንቆይ እና ፣ ግንቦት 24 2ኛውን ዙር ብሔራዊ ፈተና ለሁላችሁም በይፋ የምናስጀመር ይሆናል! 👑 እስከ ግንቦት 24 አስቀድማችሁ ተዘጋጁ ፦ ⭐️ የ2ኛው ዙር ብሔራዊ ፈተናችን ፣ በሁለቱም የሳይንስ ዘርፎች፣ ከናንተው በደረሰን ጥቆማ መሰረት በ ትምህርት ሚንስቴር የፈተና አወጣጥ ክብደት ቅንብር መሰረት አዘጋጅተን ፣ ሁሉንም ተማሪዎቻችንን በተመሳሳይ ሰዓት በ አንድ ጊዜ የምንፈትን ይሆናል። ከወዲሁ አስቀድማችሁ ለ ግንቦት 24 ተዘጋጁ ። 6ቱን የትምህርት አይነቶች እንድትፈተኑ የሚያስችል መመዝግቢያ የተማሪን ኪስ በማይጎዳ መልኩ የአንድ እርጥብ ዋጋ🥪( 50 ብር ብቻ!) 📮 የሁሉም ትምህርት አይነቶች የፈተና ሰዓት ክፍለ ጊዜ በግንቦት አጋማሽ ወር ላይ የሚለቀቅ ይሆናል! መልካም ዝግጅት! JOIN :@Ethio_Students_only @Ethio_Students_only
Show all...
Repost from Birtat forex
Bertat forex አዲስ ነገር ይዘን መተናል 🤩 በትእግስት ቻናሉን Join አድርጋችሁ ጠብቁን 📈 👇@Bertat_Forex
Show all...
👍 1
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል ?💯2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ ✅ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: 👇👇👇👇 @Ethiopian_new_curriculum_Books
Show all...
Aptitude 🎤Analogy✅ For entrance candidates 😊Join Us  & 📁 Share with your friends✌️ 📌@Ethio_Students_only 📌@Ethio_Students_only
Show all...
👍 10❤‍🔥 1
Which of the following laboratory tools is LEAST accurate to measure 1ml liquid (2009E.C)Anonymous voting
  • Pipette
  • Burette
  • Measuring cylinder
  • Beaker
0 votes
👍 16🤗 3
What is the ultimate source of all scientific knowledge(2007 E.C.)Anonymous voting
  • Observation
  • Guessing
  • Trial and error
  • Observation and experimentation
0 votes
🙏 2👍 1🐳 1
Which of the following is the most abundant in living things(2009 E.C.)Anonymous voting
  • Nitrogen
  • Carbon
  • Hydrogen
  • Oxygen
0 votes
👍 9❤‍🔥 3
Which test is suitable for checking the presence of lipids in the food staffs? (2009 E.C)Anonymous voting
  • Biuret test
  • Emulsion test
  • Benedict's test
  • Iodine test
0 votes
👍 9🍓 4
📑 Biology grade 12 SHORT NOTE👌 ✅ UNIT 4: EVOLUTION 😊Join Us  & 📁 Share with your friends✌️ 📌@Ethio_Students_only 📌@Ethio_Students_only
Show all...
👍 12