cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

ሰላም፤ ቢንያም ነኝ። 💙💙💙በየእለቱ ማለዳ የህይወት ቃል፤ ህይወት ለዋጭ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፤ ነፍስን የሚረሰርሱ ዝማሬዎቼን ቻናሌ ውስጥ አስቀምጥላችኋለሁ። ተቀላቀሉን። 👇👇👇ዮ-ቲዩብ YouTube ላይ ቤተሰብ እንሁን👇👇👇 https://www.youtube.com/@biniyamdesalegn

Show more
Advertising posts
1 002Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👉ኸረ እንዲህ አይኖርም!     አንድ ወዳጄ በቅርቡ አግብታለች እንኳን ደስ አለሽ አትሏትም እንዴ? እናም ይህቺን ወዳጄን ዛሬ አግኝቻት አብረን አሳለፍን በሁዋላም በፊት እንደ ለመድኩት ካላመሸን እራት ካልበላን ብዬ አስጨነኳት።        እሷም በመገረም " እንደ ድሮው እኮ አልኖርም" አለቺኝ! እሷ እንደ ሀሳብ መዝጊያ ብታወራውም በህሊናዬ ውስጥ ግን የጥያቄ መጀመሪያ ሆኖ አረፈው ። ሆኖም ጊዜው በጭንቅላቴ ውስጥ የተፈጠረውን ጥያቄ መመለሻ  እንዳልሆነ ስለገባኝ ሀሳቤን ሰብስቤ ጫወታችንን ቀጠልን --------    ሆኖም ያወራናቸው ወሬዎች መሃል ሁሉ ውዴ እኮ እንደዚህ አርጎ እንደዛ ተፈጥሮ ብቻ ምን አለፋቹ ወሬው ሁሉ መሃል ውዷ አለ ጎደኛዬ ፍቅር ውስጥ ናት እንደ ድሮው በፍጹም አይደለችም ጥያቄዬ በረታብኝ ። በመጨረሻም ባለቤቷ እደሚጠብቃት አስረዳችኝና ተለያየን   ✍️በመንገዴ ላይ እያለው እንዲህ አሰብኩ አይ ፍቅር... ፍቅር ወስጥ ኃላፊነት አለ ሰው ለሚያፈቅረው ነገር ምንም ያደርጋል አኗኗር ይቀይራል!     ✍️ ለነፍሴ እንዲህ ስል ነገርኳት ጌታሽን አፍቅሪው ለአፍቃሪሸ መልስ ስጪው በመስቀል ለዋለልሸ ባይመጥነውም የፍቅር መልስ ስጪው ፍቅር ውስጥ ኃላፊነት ስላለ እንዲህ አትኖሪም!!! እንዳበደ ሰው ኢየሱስ ኢየሱስ ትያለሽ 🙆‍♀️ኢየሱስ ሲባል normal አትሆኚም ለፍቅሩ ትጠነቀቂለታለሽ ስለሱ አብዝተሽ ታወሪያለሽ ብታፈቅሪው እንዲህ አትኖሪም ነበር 😭አልኳት......እንድንወደው እንዴት እንደወደደን ያብራልን 🙌 በፍቅሩ እንድናብድ ይርዳን አሜንንን    👉  የመልክቴ  ዋና ሀሳብ   "ሰማይን ያፈቀረ ሰው ያስታውቃል አምኖ አይደለም ክዶ እንደ ፔጥሮስ ከእርሱ ወገን ነህ ይባላል " " ሰማይን ያፈቀረ ያስታውቃል " እንደ ጳውሎስ ምን ላድርግልህ ሲል ይገኛል “ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤”   — ዮሐንስ 14፥15-16   ተባረኩ ሰላማችሁ ይብዛ ✍️ መሰረት
Show all...
2🕊 1
✨✨✨የገና በዓል ታላቅ ቅናሽ!✨✨✨ የወደዳችሁትን ልብስ ለመግዛት ከስር ባሉት አድራሻቻዎች ማግኘት ይችላሉ @Mesi_Abebe ወይም 0960107561 ይደውሉ 🔆አድራሻ: ገርጂ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ወደ መብራት ኃይል በሚወስደው መንገድ ላይ ያገኙናል ☀️ከሼን(SHEIN) ዕቃዎች ኦርደር እናደርጋለን! ሱቃችን ከጠዋት 2:30 ሰአት እስክ ማታ 1:00 ክፍት ነው 🔆 Fixed price! መልካም በዓል 🩵
Show all...
“እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 1፥3 ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፤ በዚህ አመት ቅድስተ ማሪያም ዩኒቨርሰቲን የምትቀላቀሉ ክርስቲያን ተማሪዎች ከላይ ባለው ስልክ ይደውሉልን ተባረኩ🥰 ቀን: ማክሰኞ ቦታ፡ ልደታ ሙሉ ወንጌል ሰአት፡ 6:10- 7:30
Show all...
14🔥 4😢 2
💫🌟የማለዳ ቃል💫🌟 . . በትሮቹን አይተው በበትሮቹ አምሳል ይፀንሱ ነበር። . . #ኢየሱስ_ይመጣል @Biniyam_Desalegn
Show all...
👍 5 5