🌾አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ
〰️〰️
🔸⑦⑨② ኡስታዝ አንድ ልጅ ነበር እና እርሡ በሀያቱ በጣም
#ቀማኛና_ሌባ ነው የመስጂድ ምንጣፍ ሁሉ ሠርቋል ግን እርሡን መክሬው ቢሠልም አላህ ተውበቱን ይቀበለዋል? እና ደግሞ ልጁ ንቅሳት አለበት ምን ያድርግ?
〰️〰️
🔹⑦⑨③
#ለረመዷን እንኳን አደረሳችሁ ማለት ይቻላል?
🔻⑦⑨④ ኡስታዝ አንዲት እህቴ
#ኒካሕ_ለማድረግ ፈልጋ ነበር አረብ ሀገር ናት እሱ ሀገር ነው እናም ቃዲው እዳታስር ልጂቱ በአካል ከለለች ተብሎ ከልክለውታል ስለዚህ ምን እናድርግ የሷ አባትና የልጁ አባት ማሰር አይችሉም ወይ ግዴታ ቃዲ ያስፈልጋል ወይ አብራሩልኝ?
〰️〰️
🔺⑦⑨⑤
#ተራዊሕ ላይ ቁርአን የሃፈዘ ሰው ከሌለ በሞባይል እያነበቡ ቁርአንን ማክተም እንዴት ይታያል?
💡በሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ
🕌
https://t.me/fetwabeshekmuhammedarebShow more ...