cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

RAMA

መልካምነት ለራስ ነው

Show more
Advertising posts
28 656Subscribers
-2424 hours
-2107 days
-1 05530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አሜን በሉ
Show all...
78🙏 40👍 5
♦️ጥዑም ዝማሬ-ዛሬ ይለቀቃል [Rama Tube] በአንዳች አትጨነቅ ጌታ ቅርብ ነው‼️ እስከ አሁን የምትሰሟቸው ዝማሬዎች የኔ ግጥሞች ናቸው። ዛሬ የምንለቀው ዝማሬ ደግሞ በግጥም መጋቤ ምስጢር ብሩክ አሳመረ እና በዜማ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ የተሳተፉበትን ዝማሬ ይሆናል። መልእክቱ ልብ ያሳርፋል። ወዳጅነታችሁ በሼር ይገለጥ😁
Show all...
👍 6
Show all...
♦️ሳንዋረድ እንንቃ‼️👉አደገኛ ነው...መሠረት አፍርሰን መሠረተ ቢስ እንዳንሆን♦️ምንጩን አድርቀን እንዳንደርቅ ለኔ ተማሪ አለሁ እንበል

#ethiopia #rama #ramatube

16👍 1
😭 5👍 1😢 1
ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።”   —ዮሐንስ 9፥4 አዲሱን ዝማሬ👉አሁን የተለቀቀውን👉አድምጡት ሼር አድርጉት👉https://youtu.be/itGQW7GVLtk?si=Buy0XnOTHecAzzfE
Show all...

👍 2🤬 1
Show all...
🔴እውነተኛ አፍቃሪ እንዴት ይታወቃል⁉️መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

#መጋቤ_ሐዲስ_እሸቱ #ethiopia #orthodox

21🙏 13👍 1
ወጣት ሶፎኒያስ አስራትን ገድለው ተሽከርካሪውን ዘርፈው የተሰወሩ እና የግድያ ወንጀሉን ፈፅመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ****** ሟች ወጣት ሶፎኒያስ መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ናሆም ሆቴል አካባቢ ከሌሊቱ 8፡00 ሰዓት ላይ ማንነታቸው የማይታወቁ ሦስት ግለሰቦችን በግል በተደረገ ስምምነት ያለ አፕልኬሽን ምዝገባ በኮድ 2 ቪትዝ አሳፍሮ ወደ ቦሌ ሚካኤል ለማድርስ መሄዱ። ወንጀሉን ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩትን አካላት ወንጀል ለመፈፀም አቅደው እና ተደራጅተው የትራንስፖርት አገልግሎት ፈላጊ መስለው ሹፌሩን በመቅረብ ካሳፈራቸው በኋላ አንገቱን በገመድ አንቀው በመግደል አስክሬኑን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አካባቢ ወደ አቦ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ላይ በመጣል አይነቷ ቪትዝ የሴሌዳ ቁጥር ኮድ 2A 93488 ተሽከርካሪ ጨምሮ ሁለት ሞባይል ስልኮችን ዘርፈው መሰወራቸው ተጠቁሟል፡፡ ፖሊስ ወንጀሉ ከተፈፀመበት ጊዜ አንስቶ ቀን ከሌት ባደረገው ብርቱ ክትትል ልዩ ልዩ ፖሊሳዊ ቴክኒኮችን በመጠቀም ተጠርጣሪዎቹ የሰረቁትን ተሽከርካሪ፣ ሦስቱን ዋና ተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎች እና የሰረቁትን መኪና እንዲሁም ሶስት አባሪዎቻቸውን መያዙን አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም ከተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎቹ እጅ ላይ ባለቤታቸው የማን እንደሆኑ የማይታወቁ 7 የስልክ ሲም ካርዶችን ይዞ ምርመራው መቀጠሉን ጨምሮ ገልፆል፡፡ ምንም እንኳን ወንጀሉ በስውር የተፈፀመና ማንነታቸው የማይታወቁ ቢሆንም በተደረገ ብርቱ ክትትል ወንጀል ፈፃሚዎችን በ48 ሰዓት ጊዜ ውስጥ በመለየት ሦስት ዋና ተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎችን እና ሦስት ግብራበሮቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ ጠቅሷል፡፡
Show all...
👍 22👏 6😱 5😢 5 1