cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Wonde dish for all

Informedddd

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
168Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👁አዲስ መረጃ👁 SuperStar SR-6565HD Mega ዛሬ አዲስ ረሲቨር አስተዋውቃችሗለሁ የረሲቨሩ ስም SuperStar SR-6565HD Mega ይባላል ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች አሉት 1. ረሲቨሩ Full HD ነው 2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን 3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት Funcam ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W Yes HD ፣ Yes SD እና Nilesat 7°W ሙሉ OSN በነፃ ይከፍታል። 4. Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ አንድ ወር Apollo ተካቶበታል BeinSport ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት። 5. Super Bolt IPTV ያስጠቅማል 6. Extreme iptv ያስጠቅማል 7. Local IPTV ያስጠቅማል 8. ያለምንም መቆራረጥ YouTube በጥራት ያስጠቅማል 9. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች..... 10. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ 11. EthioSat (NSS 57°E) ላይ ያሉትን የ MBC Package ቻናሎች ድምፅ ይከፍታል 12. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 13. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ 14. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ 15. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM...... 16. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን 17. ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 18. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ። 19. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው SuperStar ዌብሳይት ይወስደናል። 20. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው። 21. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው 22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከው ጋርም አያጣላንም። 23. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ያሉት የመጀመርያ ሽንሽን ሱቆች የመጀመርያ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር
Show all...
በSalvador SR-777 GOLD+ እና Strong 999Pro ላይ Bisskey ለማስገባት 8899 ነክታችሁ Patch enable ካረጋችሁ በኋላ Preview (◀◀) button በመንካት ማስገባት ይችላሉ። @Sebrisat™
Show all...
​​​​መረጃ ኢትዮሳት!!! ለኢትዮ ሳት NSS 12@57°E ተጠቃሚዎች አዲስ የተጨመረ የእስልምና የሃይማኖት ቻናል!!! 📺 Hamiltan TV 📶 11105 HOR/VIR 45000 ኢትዮ ሳት ማሰራት ሲፈልጉ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን። ቀጠሮ በመያዝ በሚመቾት ቀን እንሰራሎታለን። ሁልጊዜም እንደምንለዉ ጥራት መለያች ነዉ። #ነፃ የ ስፓርት ቻናል ፅድት አርገን እሰራለን ይደውሉልን💪💪 📡📡📡 ወንዴ ዲሽ Call📲 0913267583
Show all...
👁ሰበር ዜና👁 🌕Nilesat ላይ የገቡት canal+ethiopia package ቻናሎች በአሁን ሰአት በማንኛውን HD ረሲቨር እየሰሩ ነው ከናንተ የሚጠበቀው ሰርች ማድረግ ነው #12645_V_27500 -------------------------------------------------------- -------------------------------------------------------------------------------------------------------------------______ ---------------⇣Wonde dish⇣---------------
Show all...
​​Canal+ Ethiopia በቅርቡ ሽያጩን የጀመረ አዲስ የDstv አይነት የክፍያ ቻናል ነው። ስለ Canal+ ያሉ ጥያቄዎችን በተወሰነ መልኩ ለመመለስ ይህንን ፅሁፍ አዝጋጅተናል። 1) ክፍያው እንዴት ነው? በቅድሚያ Canalplus ለመጠቀም የራሱ Receiver እና የራሱ ዲሽ መሰራት አለበት። ለዙህም የመጀመሪያ የCanalplus ተጠቃሚ ሲሆኑ በ 1000 ብር የCanal+ Receiver , 55cm ዲሽ ፣ LNB እንዲሁም 20Meter ገመድ ከ 1 ወር የፌሽታ Package ጋር ያገኛሉ። ይህንን ከገዙ በሁዋላ የ1 ወሩን አብሮት ሚመጣውን አየር ሰዓት ከጨረሱ በኋላ በየወሩ በ250 ብር ደስታ የተሰኘውን package ወይም በ500 ብር ፌሽታ የተሰኘውን ቻናል ማግኘት ይችላሉ። 2)ምን ምን ቻናሎች አሉት? በውስጡ እስከ 200 የሚደርሱ ተፈላጉ ቻናል ያሉት ሲሆን ከእነዚህም መካከል ተፈላጊዎቹ የሀገራችን የመዝናኛ ቻናሎች (ቃና፣EBS፣ EBC እና ሌሎችም ፣ 3 በአማርኛ የተተረጎሙ የህፃናት ቻናሎች አሉት ፣ የፊልም ፣ የDocumentary ፣ የስፓርት ቻናሎችም አሉት ፣ ታዋቂው መንሱር አብዱልቀኒ የራሱ 1 ቻናል ያለው ሲሆን በዚህም 24 ሰዓት የኳስ ትንታኔዎችን እና Highlight ማግኛት እንችላለን። ልብ ይበሉ Canal+ Plus እስካሁን ባለው ነገር መሰረት Live ጨዋታዎችን የሚያሳየው የGerman Budesliga እና የጣልያን SeriA ብቻ ሌሎች ታዋቂ ጨዋታዎችን ለማሳየት ተስፋ ሚኖረው ከ2023 በኋላ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ከ40% በላይ የውጪ ቻናሎች በአማርኛ ቋንቋ መቅረባቸው ተመራጭ ያረገዋል። 3)አሰራሩ እንዴት ነው? Technical መረጃውን በምንመለከትበት ጊዜ ቻናሎቹን የምናገኘው በEutelsat 7C 7°E ላይ ሲሆን አሰራሩም ከሰሀኑ በኋላ በመሆን ከNilesat ትንሽ ከፍ በማረግ ወደ ግራ ዞር በማረግ ትንሽ ቀና ማረግ ነው። ለመስራትም በ 11512/H/30000 ቢጠቀሙ የተሻለ ነው። ከራሱ ጋር የሚመጣውን ሰሀን መጠቀም ካልፈለጉ ቅድሚያ Canalplus ሰርተው እዛው ላይ እንዳለ ወደ ላይ በዘንግ LNB በመጨመር Nilesat 7°W እና Amos 4°W መጨመር ይችላሉ። 4) ከየት ማግኘት እንችላለን? ካሉ ክፍለ ሀገር ብዛት ከፈለጉ በአቅራቢያዎ ባሉ ወኪሎች አማካኝነት ብቻ ያገኛሉ። ከዛ ውጪ ከሌላ አካል መግዛት ሰለማይመች በጣም አስቸጋሪ ነው። ለጊዜው ከሌሉ እስከሚጀመሩ ቢጠብቁ የተሻለ ነው። 5) የኔ የግል ሀሳብ! ለመዝናኛ እና ለህፃናግ ቻናሎች ፍላጎት ካለዎት ቢገዙት ተጠቃሚ ይሆኑበታል። በአንፃሩ ግን ለኳስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሰፊው ማህበረሰብ የሚፈልገው የPremier league ፣ የLaliga ፣ የChampions League ፣ የEuropa League እና የመሳሰሉትን ካላካተተ በኳስ አፍቃሪያን ዘንድ ተፈላጊነቱ እንብዛም ነው። እርሶ ይህንን ፅሁፍ አንብበው ከተጠቀሙ ለጓደኞችዎ Share ያድርጉ። ወንዴ ኤሌክሮኒክስ አድራሻ 02 አንቆርጫ መውጫ ከጠማማው ፎቆ ቀጥሎ ያለው አዲስ ያለቀው ፎቅ ስር ቁጥር 2 ሱቃችንን ደሞ 32 ማዞሪያ ያገኙናል ሚፈልጉትን እቃ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል። ለበለጠ መረጃ 09 13 26 75 83 ይደውሉ ወደ የኤሌክትሮኒክስ
Show all...

በኢትዮሳት Nss12 57°E ላይ Dubai One ጀምሯል። በ10985/H/45000 ላይ በሪሞት ብቻ Search በማድረግ ማግኘት ይችላሉ።
Show all...
አዲስ የእስልምና ቻናል በኢትዮሳት 🛰 NSS 57°E (Ethiosat) 📺 Asuunah TV SD 💥11545 H 30000
Show all...
ኒጀር እናመሰግናለን 🙌🙌🙌
Show all...
🇪🇹ሀገራችን ለአፍሪካ ዋንጫ አለፈች።🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ እንኮን ደስ አላችሁ 🏆🏆🏆 ብሔራዊ ቡድኑ የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣት ተከትሎ ነው 9 ነጥብ በመያዝ የአፍሪካ ዋንጫን የተቀላለቀለው፡፡
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!