cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio .....gathered😷

All good and bad things happen for a reason

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
130Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

yeteleyayu yewich musicawochin lyrics maggnet lemtfelgu yefelegachihutn musica(yewich)ye zefagnun sim or ye zefenun rees(name)be @ze_abii(user name )melak tichilalachihu
Show all...
እህቶቻችን በጣም መጠንቀቅ አለባቹ : ቴሌግራማቹን ሀክ በማድረግ ወይም በመጥለፍ የምትሳሳፉት እንዳለ በተለይ ፎቶዋቹን ይወስዱና ኤዲት በማድረግ ምንም ልብስ ካልተደረገበት ፎቶ ወይም ቪዲዬ በማድረግ ማህበራዊ ድረ-ገፅ ላይ ይለቁታል እና በዚ ነገር ብዙ ትዳር ,ቤተሰብ ፈርሱዋል ከሁሉም በላይ ግን በዚህ ነገር በጣም ደንግተው እና ባላደረጉት ነገር ሰው በሚላቸው ነገር አፍረው እራሳቸው እሰከማጥፋት የደረሱም አይጠፉም . እንደኔ መፍትሔ የምለው 1.የቴሌግራም ኮዳቹን ለማንም አለመናገር እና ኮዱን ከሚሴጅ ወይም ከቴሌግራማቹ ላይ መደለት 2.የቴሌግራም ኮዳቹን በተለያየ መንገድ በማታለል ይወስዱታል ለምሳል : ካርድ , ብር እንላክላቹ በማለት ነው በነገራችን ላይ በዚህ ነገር ሴቶች ብቻ አይደሉም ተጠቂዎቹ ወንዶችም ናቸው በምታምኑት ፈጣሪ ሥም ልለምናቹ ይሄን ፅሁፍ ለ ምታውኩዋቸው ሴት እህቶቻችን share እናርግ ምናገባኝ አንበል ነገ የኛን ቤት መዝለቁ አይቀርም ይኸዉ እኔ share አደረኩ እናንተስ !!!!!!!! ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁላችንንም ይጠብቀን አሜን!!!!!!!!!!!
Show all...
እፎይ ብሉዋል አሉ ሰይጣን አፍ አውጥቶ እሱን የሚተካ እልፍ ሰው አግኝቶ😰
Show all...
በ IQ (intelligence quotient ) በአለም ዝቅተኛ መሆናችን ምኑ ይገርማል? 1. "ሴትን ልጅ ማማለያ አስር መንገዶች" ብሎ መፅሃፍ ፅፎ እራሱ single የሆነበት ሀገር ላይ ተቀምጠን 2. የህግ ተማሪ ሆኖ ህግ እንደማስከበር እራሱ ሌባ በሆነበት 3.የታሪክ ተመራማሪ እምትለው የራሱን ብሄርና ታሪክ አግዝፎ የሌላን ሲያንኩዋስስ በሚኖርባት ሀገር 4.የ አካባቢ እና ደን ልማት professor ሆኖ የዛፍ ከሰል እየገዛ ሚጠቀም ሰው ባለበት 5.የህንፃ መሃንዲስ ሆኖ የራሱ ቤት ጣራ እሚያፈስበት ሀገር ሆኖ 6.ስለመዋደድ ዘፍኖ ነገር ግን እርስ በእርስ ሚቧጨቅ ዘፋኝ ባለበት ሀገር 7.በብሄር ምክንያት ወንድም ወንድሙን በሚያሳድበት፣ በሚገልበት ሀገር እየኖርን 8.እየሱስን በቪድዮ ቀርጨዋለው እሚል ቧልተኛ ነብይ ይዘን 9.አስር ብር ለመርዳት በ11 ካሜራ እየተቀረፅን 10.አንድ ፊልም ላይ እልፍ ስንል ስለታየን በታክሲ አልሳፈርም ብለን እራሳችንን እያመፃደቅን 11.ሁሉም እየተነሳ ትዛዝ ሲሰጠን # ለምን ብለን ካልጠየቅን ......ዝቅተኛ መሆን ምን ይገርማል?...
Show all...
#ሚስት:ፀጉሬን በአጭር መቁረጥ እፈልጋለሁ #ባል: ቁረጭዉ #ሚስት:ግንኮ ለማሳደግ ብዙ ጊዜ ወስዶብኛል #ባል:በቃ አትቆረጭዉ #ሚስት: ግንኮ አጭር ፀጉር ፋሽን ሆኗል #ባል: ተቆረጭዉ #ሚስት: ግን ከተቆረጥኩት በኋላ ፋሽኑ ቢያልፍስ #ባል:አትቆረጭዉ #ሚስት: ግንኮ ሁሉም ጓደኞቼ ኣጭር ፀጉር ያምርብሻል ብለውኛል #ባል: ቁረጭዉ #ሚስት: ግን ሳስበዉ ከፊቴ ቅርፅ ጋር የሚሄድ አይመስለኝም #ባል: በቃ አትቆረጭዉ #ሚስት:ግንኮ አጭር ፀጉር ለመንከባከብም ይመቻል #ባል: ቁረጭዉ #ሚስት:ግንኮ ፀጉሬ ላይ አበባ መሰካት እወዳለሁ እንዴት ልሰካ ነዉ #ባል: በቃ አትቆረጭዉ #ሚስት: አንዴ ግን ብሞክረዉ ደስ ይለኛል #ባል: ተቆረጭዉ #ሚስት: ግን አስቀያሚ ሲያሰመስለኝስ #ባል: በቃ አትቆረጭዉ ... አሁን ባልዬዉ የአእምሮ ህሙማን መታከሚያ ዉስጥ ተቆረጭዉ በቃ አትቆረጭዉ እያለ ይገኛል 🤪🤪
Show all...
እናቷ አራዳ ፍቅር የገባቸው አባቷ ፍንዳታ ሀገር ያወቃቸው ታዲያ ምን ያደርጋል ፋራ ናት ልጃቸው
Show all...
በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው። . አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ. . ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ... . አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል? ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣ . አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?. . ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ አፈጣጠ... . አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ... አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!! ♡┈┈┈••✦
Show all...
♥😍.... እንዳቺ ሴት የለች እኔ የወደድኳት ቀልቤንም ልቤንም ጨርሼ የሰጠኋት መላውን ሀሳቤን አንቺ ወስደሽዋል በፍቅር ጠቅለሽ ጭራሽ ገዝተሽዋል😍
Show all...
Alex & Sierra - Little Do You Know [Verse 1: Sierra] Little do you know How I'm breaking while you fall asleep Little do you know I'm still haunted by the memories Little do you know I'm trying to pick myself up piece by piece Little do you know I need a little more time [Verse 2: Sierra] Underneath it all I'm held captive by the hole inside I've been holding back For the fear that you might change your mind I'm ready to forgive you but forgetting is a harder fight Little do you know I need a little more time [Chorus: Alex] I'll wait, I'll wait I love you like you've never felt the pain I'll wait I promise you don't have to be afraid I'll wait My love is here and here to stay So lay your head on me [Verse 3: Alex] Little do you know I know you're hurting while I'm sound asleep Little do you know All my mistakes are slowly drowning me Little do you know I'm trying to make it better piece by piece Little do you know I- I love you 'til the sun dies [Chorus: Both & Sierra] Oh wait, just wait I love you like I've never felt the pain Just wait I love you like I've never been afraid Just wait Our love is here and here to stay So lay your head on me [Chorus: Both] I'll wait, (I'll wait) I'll wait, (I'll wait) I love you like you've never felt the pain I'll wait, (I'll wait) I promise you don't have to be afraid I'll wait My love is here and here to stay So lay your head on me Lay your head on me So lay your head on me [Outro: Alex] Cause little do you know I, I love you 'til the sun dies
Show all...
❤️እስቲ አፍቅሩ ! ✍አሌክስ አብርሃም 💙በምድር ላይ ያልባከነ ምርጥ ጊዜ ማለት በፍቅር ያሳለፋችኋቸው ደይቃዎች ናቸው … እስቲ አፍቅሩ …መልካችሁ ምንም ይሁን አፍቅሩ …እድሚያችሁ ምንም ይሁን አፍቅሩ … ኑሮ ቢከብዳችሁ ራሱ ኑሮ ከከበደው ጋር ተፋቀሩ …ፍቅር ተያይዞ ማደግ ብቻ አይደለም ተያይዞ መውደቅም ነው ! በጥላቻና በድርቅና ከመቆም ለፍቅር መውደቅ ተለማመዱ ! 💜``አገር፣ህዝብ ፣ፖለቲካ በሚል ግዙፍ ነገር ውስጥ እየዳከራችሁ የጤፍ ቅንጣት አክላችሁ አትሙቱ … ፍቅር የሚባል እጅግ ረቂቅ አየር ወደውስጥ ሳቡና አገር አክሉ ! የማታፈቅሩበት አገር ምን ያደርግላችኋል? ገብስ ልታመርቱበት ነው? …የማታፈቀሩበት ህዝብ ምን ያደርግላችኋል ቀብራችሁን እንዲያደምቅ ነው …?የማታፈቅሩበት ፖለቲካ ምን ያደርግላችኋል? ፓርላማ ልተሰየሙበት ነው? …የማታፈቅሩበት ህገ መንግስት ምን ያደርግላችኋል ሲጀመር ይልተጣመራችሁትን መገንጠል እንዲፈቅድላችሁ ነው? … 💙ተያዩ ተነጋገሩ ትዝብት ጥርጣሬ ፍርሃትን ወደዛ ጣሉና በፈገግታ በተሞላ ፊታችሁ የወደዳችኋትን ወደእናተ ሳቡ የወደድሽውን ወደራስሽ ጋብዥ ! ተቃቀፉ …አብራችሁ ቡና ጠጡ … ተደዋወሉ ‹ቴክስት› ተላላኩ ! በሚወዷችሁ ሰዎች እቅፍ ውስጥ ስጋችሁ ይድላው !ነፍሳችሁም ደስ ይበለው !ተሳሳሙ …ለመጨረሻ ጊዜ በፍቅር ከተሳማችሁ ስንት ቀን ስንት ወር ስንት ዓመት ሆናችሁ … ኪሳራ ! ❤️ ህግ ስርዓትና አሉባልታ አትፍሩ …ደግሞ አትንቀዠቀዡ! ብቻ ማፍቀርም መፈቀርም ፈልጉ ..ራሳችሁን ብቻ ቀለል አድርጉት አየሩ ራሱ ወደየት እንደሚወስዳችሁ ያውቃል !…ለምርጫችሁ ብዙ መስፈርት አታስቀምጡለት ….ፈልጉ ተፈላለጉ ያለምንም ወሰን በነፍስም በስጋም ወደፍቅር ድንበር ቅረቡ ….ፀብ አትፍሩ መለያየት አያስጨንቃችሁ …ዘላለማዊ ጥላቻም ሆነ ጊዚያዊ ፍቅር ብሎ ነገር የለም ! አልፎ ሂያጅ ፍቅር የሚባል ነገር የለም ፍቅር ወደየትም አያልፍም …ፍቅር ራሱ መንገዱ ነው ! ተራመዱበት ፍጠኑበት …ብቻ አትቁሙ ! መንገድ ላይ በቆማችሁ ቁጥር ለሌላው እንቅፋት ትሆናላችሁ ! 💙ማህበረሰቡ የሰከነ... ረጋ ያለ... ቁም ነገር …ሁነኛ ሰው… የማይሆን ሰው…የሚሆን ሰው… እያለ ከጫነባችሁ የጉልት ሂሳብ ውጡና እብደታችሁ በሰፈረላችሁ ልክ ከዚህ ነዝናዛ አዕምሮ ተላቃችሁ በልባችሁ ደስታ ኑሩ ! ካለፈ ታሪካችሁ ውጡ …ካለፈ ህመማችሁ አገግሙ … በዘፈን ስም ሙሾ ከሚያስወርዱ ሙዚቃዎች ራቁ ….እንዴ…! …እንዳሰባችሁና እንደተመኛችሁ እስከመቸ ትኖራላችሁ ?! ባለፈ ጥላቻችሁ ከሬዲዮና ከምናምን በተለቃቀመ የመካካድና ተጎዳሁ ተሰበርኩ ታሪክ (ያውም እንደዛም ብለው ማፍቀር ላያቆሙ) በፍርሃት ተሸማቃችሀ ትኖራላችሁ እንዴ ?! ❤️አንዳንዴማ ልብሳችሁን ጣሉ …እራቁታችሁን መኖር ተለማመዱ …እራቁታችሁን ከሆናችሁ ልብስ አይኖራችሁም… ልብስ ከሌላችሁ ኪስ አይኖራችሁም ….ኪስ ከሌላችሁ በኪስ ከሚያዙ ነገሮች ሁሉ ነፃ ናችሁ … ምንም ነገር ልትይዙ የምትችሉት ብቸኛ ነገር ልባችሁ ብቻ ይሆናል … እንደልባችሁ ኑሩ ! የነፍሶቻችሁ ባሉን ላይ የተቋጠሩ ክሮችን ከራሳችሁ የፍርሃት እጅም ይሁን ከሌሎች ሰዎች የቁጥጥር እጅ ላይ አላቁና ወደሰፊው ህዋ ልቀቋቸው በአየሩ ላይ ይንሳፈፉ ! 👉 አሌክስ አብርሃም 💜💙💜❤️💙♥️💙♥️💙♥️💙
Show all...