cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abigail picture🤞🤞

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
@Senta pic💞😍😍😍😍 Senta 🎤🎶ምርጥ ሙዚቃዋች 🎷🎷vioce &&& New pic 💋💋 &&& New video🎶🎶🎧🎧 &&& Love pic😣😣 &&& Tik Tok 😤😤😤😤 &&& New music 🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵 &&& New memes✌✌ &&& My pic 😔😔😔 &&& New pictur 🙇🙇 &&&Muzic record 🙉🙉🙉🙉🙉 &&& @sintaew🙈🙈🙈🙈 &&& 🎶@Ta https://t.me/gfsenta
Show all...
ውበት ከሳ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Show all...
@Senta pic💞💞😍😍😍😍 Senta 🎤🎶ምርጥ ሙዚቃዋች 🎷🎷vioce &&& New pic 💋💋 &&& New video🎶🎶🎧🎧 &&& Love pic😣😣 &&& Tik Tok 😤😤😤😤 &&& New music 🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵 &&& New memes✌✌ &&& My pic 😔😔😔 &&& New pictur 🙇🙇 &&&Muzic record 🙉🙉🙉🙉🙉 &&& @sintaew🙈🙈🙈🙈 &&& 🎶@Ta https://t.me/gfsenta
Show all...
This is my life ከሰው ጋር አብሬ ለመኖር ለጊዜው ማስመሰል ባልትልም እራሴን እስከ ማውቀው ድረስ ያን ያህል ክፉም አደለሁም @gfsenta pic jion @gfsenta pic jion
Show all...
አንዳንዴ እራስ ወዳድ መሆን አለብህ ብዬ አስባለው አው መሆን አለብን ምክንያቱም ሁሉም ለራሱ ስሜት እንጂ ለአንተ ግድ ስለሌለው እሱ ስለሚያሰበው ነገር እንጂ አንተ ስለምታሰበው ነገር ግድ ስለማይሰጠው የራሱ ተሰሚነት እንጂ የአንተ ማውራት ለሱ ስሜት ስለማይሰጠው🥀....................................🥀 ወዳጄ እራስ ወዳድ ሁን የዛኔ ሁሉም ትኩረታቸው ወደ አንተ ያረጋሉ እስከዛሬ ስላረከው እያንዳንዱ ነገር ተሰብስበው ማውራት ይጀምራሉ😁😁ይሳለቁብሀል ወዳጆቼ ናቸው ያልካቸው እንኳን ሳይቀሩ........😒🤯የዛኔ ለራስህ እንዲ ብለህ ንገረው አንተ ከማንም በላይ ነህ ጠንካራ ነህ 💪💪እነሱ ስለሚያወሩት ነገር አትጨነቅ ማውራት ስራቸው ነው 🤕🤕🤕አንተ ግን ማንነትህን ሰርተህ አሳያቸው............. 😎😎እነሱ ተሰብስበው አንተ ላይ ሚስቁት አንተ ልዩ ስለሆንክ ነው....🥰🥰🥰 💕..................................💕 አንተ ግን ከልብህ ሳቅባቸው ምክንያቱም ሁሉም አንድ አይነት ስለሆኑ😂😂😂😂 @Luchiyse✨✨ @Luchiyse✨✨ Cross 👉👉@amanwite🥀 @amanwite🥀
Show all...
ወፍራም ቂ* ያላት ሴት በጎኔ ካለፈች ወንድ እንደመሆኔ . . ዞሮ የማየት ግዴታ አለብኝ እንዴ🤔😂😂
Show all...
እመኑኝ ጎረቤት ፊት መቀጣት is whole another level of ቅጣት
Show all...
ማንያዘዋል የሚል ስም ያለው ልጅ አስተናጋጅ የሆነብሽ ሀገር..😂
Show all...
Date የነበራት ጀለሴን ስትመለስ hickey በ Hickey ሆና ነበር ነገር ግን ወደ ማታ ታመመች እና hospital ወሰድናት and the doctor said እብድ ውሻ ነክሷታል😳 ነገሩን ስናጣራ date ያረገችው ልጅ የ12 ክፍል ተፈታኝ ነበር😂😂
Show all...
ለሱሰኛው ጀለስህ 1 ቢራ ልጋብዝህ ስትለው . . ልጉመጠመጥበት ነው🤔
Show all...
Hi ብሎህ hi ስትለው ደግሞ hi ከሚል ሰው ጋር እንዴት መግባባት ይቻላል😂😂
Show all...
ፋዘርን እዚህ ቻናል ላይ ካስገባሁት በኋላ ማዘር ብር ስጠይቀው አስማት ሊመስልሽ ይችላል ግን ኪሴ ላይ ወፍ የለም🤣😅😅
Show all...
አባትህ ትንሽ ፋና ቲቪ ካየ በኋላ አንተ እስካሁን ለምንድን ነው የቀልድ ቻናል እንዳለ ያልነገርከኝ 😜🤣🤣
Show all...
ሁሉም የአማርኛ ፊልም ላይ የሀብታም ልጅ ሆነው ይሰሩና ሀብታም ባል ሲመጣላቸው እምቢ ብለው ደሀው ጋር ሚሄዷት ነገርስ🤣😂😂
Show all...
. ተቀበይ ውበትሽን አይቼ ልትዳር ባጭሽ ቆማጣ ያስሮጣል ለካ ፀባይሽ
Show all...
አንዷ አዉራ ጣቷ ላይ የጋብቻ ቀለበት አርጋ ለምን ትክክለኛዉ ቦታ ላይ አታረጊዉም እላታለሁ... የተሳሳተ ሰዉ አግብቼ እኮ ነዉ🤔🤣
Show all...
ቆይ ግን የሴቶች ሱሪ ላይ zip ምን ይሰራል? የምታውቁ መልስ ስጡኝ
Show all...
በዚህ ኑሮ ውድነት ምግብ ቤት ምግብ አዘህ እየበላህ አንዱን እንብላ ስትለው እሺ ብሎ ሊመጣ ሲል አረ እኔ ባህሉን ነው ወንድሜ😂😂🤣
Show all...
ካንተጀርባ ሆነው ስለሚያወሩ ሰወች አትጨነቅ እነሱ የራሳቸውን የህይወት መንገድ ማስመር ተስኗቸው ያንተን ስህተት በመፈለግ የተጠመዱ ናቸው!!!
Show all...
🌘1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24 ይጀምራል ። እኛም Abigail picture 🤞🤞 የ ቴሌግራም ቻናል ስም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን።🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙 https://t.me/abigalephoto
Show all...
''🔖 ሰበር ዜና የ2014ዓ.ም አገር አቀፍ ፈተና ሊሰረዝ ይችላል ተባለ። በዘንድሮ ፈተና ላይ CYBER CHEATING መኖሩን ያስተዋልን መሆኑን እና ከጥቂት ቀናት በፊት ውጤት መውጣቱን ተከተሎ ፣ በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች የውጤት ግሽበት የታየ መሆኑን ያስረዱት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በነኚ ትምህርት ቤቶች የተፈተኑ ተማሪዎች ውጤቱ ሙሉ በሙሉ ሊሰረዝ እንደሚችል በTwitter ገፃቸው አሳስበዋል! በዚህም ምክንያት ተማሪ እና የተማሪ ወላጆች ሀሳብ ውስጥ እንዳይገቡ አበክረው የገለፁት ሚኒስትሩ ቀጣይ ሊወሰዱ በሚችሉ ማንኛውም እርምጃዎች ምንም ይሁኑ ምን ለመቀበል ስነ ልባናዊ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባቸው ገልፀዋል! SOURCE : ''ብዬ ብናገር ልታምኑኝ አይገባም!ጅላንፎ ሁላ😂😂 APRIL THE FOOL እሺ 😂 በሉ አሁን SHARE ህዝቤን አስበርግጉ! @Nan_kal @Nan_kal
Show all...
ቁርስ ምሳና እራቱን ሙዝ በዳቦና #ፉል ለሚበላ ሰው April the fool ምኑ ነው🤷‍♂
Show all...
Bro brada brother ውሸታም ሴት ከጠበስክ እያንዳንዱ ቀን ላንተ April Z full ነው🤷‍♂
Show all...
❤️. . ስለ ሴት ከጠየቁህ እንዲህ በላቸው. . ❤️ እሷ ነብስ እንጁ አካል አይደለችም አዛኝ እንጂ ደካማ አይደለችም እውቀት እንጂ ፅልመት አይደለችም ብርሀን እንጂ ጨለማ አይደለችም ጥሩ እንጂ ሞኝ አይደለችም አምላክ ከአዳም አጥንት የፈጠራት የሁሉም አዳም አደራ ናት፡፡ 💖⚘➣ @kalebyemy ❥ ♥️💍 ••●🍃🌹🍃●••
Show all...
😍በውበትሽ/ህ አትመካ🤚 sari ✍️ ቆንጆዎች ቁንጅናቸው ሁሉን የሚተካ እየመሰላቸው ከዕውቀት ፣ከፍቅር እና ከትሕትና ይርቃሉ ። ሁሉንም ሰው በመልካቸው የሚማርኩት ስለሚመስላቸው ኩሩ፣ተንኮለኞች እና ሰውን በዳዮች ይሆናሉ ። እናንተ ግን ቆንጆ ወዳጅን እንጂ ቆንጆ ቁመናን አትሹ ፤ ቆንጆ ትዳርን እንጂ ቆንጆ ሴትን (ወንድን)አትመኙ ፤ የላይ ነገር ከንቱና አላፊ ነውና በሚፈርስ አካል ፣ ኑሮ በሚለውጠው መልክ ::❤️ @kalebyemy ✨✨✨✨ @kalebyemy ✨✨✨✨
Show all...
Yene life Tamasegane @gfsenta pic jion @gfsenta pic jion
Show all...
#fikir_21❤ #art🖌️ @fkrrrrree
Show all...