cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Moses in Christ

🎙songs 🗒 Poems 📚 Books 📷 Pictures 📑 News about Gospel concerts and Events 📅 send your comment and info @mosesd12

Show more
Advertising posts
190Subscribers
No data24 hours
-27 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

"እግዚአብሔር ወደ ሚፈልገው ይወስድህ ዘንድ ባለህበት ያገኝሃል።"
Show all...
📅 የካቲት 25, 2016 I ሰኞ, 11:00ሰአት 📍 በኢትዮጲያ ብሔራዊ ቲያትር በሪትም ሀገርአቀፍ ኳየር የተዘጋጀ “Rediscovering Choral Art” ⭕️ያለን ውስን ቦታ ነው። ፈጥነው ይመዝገቡ⭕️ 🟠Regular: 200ETB 🔵VIP: 2000ETB ⚫️VVIP: 3000ETB 📞ለትኬት ግዢ እና ተጨማሪ መረጃ, በዚህ ስልክ ይደውሉ +251-911-083-301 OR +251-910-573-942 @rhythmnationalchoir https://linktr.ee/rhythmnationalchoir
Show all...
👍 1🔥 1
7 ምሕረት የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፤ ምሕረትን ያገኛሉና። 8 ልባቸው ንጹሕ የሆነ ብፁዓን ናቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልና። 9 ሰላምን የሚያወርዱ ብፁዓን ናቸው፤ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉና። 10 ስለ ጽድቅ ብለው የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው፤ መንግሥተ ሰማይ የእነርሱ ናትና። 11 “ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ። 12 በሰማይ የምትቀበሉት ዋጋ ታላቅ ስለሆነ ደስ ይበላችሁ፤ ሐሤት አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያት እንደዚሁ አሳድደዋቸዋልና።
Show all...
It is what it is… Gods plan is greater than mine
Show all...
ክርስትና የባህሪ ለውጥ ሳይሆን የልብ ለውጥ ነው።
Show all...
2
በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ፣ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ለምኑ፤ ይሰጣችኋልም። ዮሐንስ 15:7
Show all...
🙏 3
ብዙ ወዳጆች ያሉት ሰው ይጠፋል፤ ነገር ግን ከወንድም አብልጦ የሚጠጋጋ ወዳጅ አለ። ምሳሌ 18:24 እርዳታና እገዛ በሚያስፈልገን ጊዜ ጠያቂ የሚሆኑን ፣ ስንወድቅ የሚያነሱን ፣ እንዲሁ ደግሞ ስኬትን ስናጣጥም አብረውን የሚደሰቱ የቅርብ መንፈሳዊ ወዳጆችን ማግኘት በእውነት ብርቅ ነው ። ከዚህ የተነሳም በጣም ብዙ ሰው ብቸኛ ናቸው ፡፡ በዘመናዊው የምዕራባውያኑ ባህል ውስጥ እኛን የሚስበን፣ እነሱን ጓደኛና አጋር ከማድረግ ይልቅ የእነርሱን ስልጣኔ የማግኘት ዝንባሌ ይታይብናል ። ነገሮች እየከፉ ጊዜውም እየረዘመ ሲሄድ አጠገባችን የነበሩ ሰዎች ሁሉ ከእኛ ጥቅም ስለማያገኙ እየሸሹና ፈጽሞም እየጠፉ ይሄዳሉ፣ ይሁን እንጂ በቁርጠኝነትና በትጋት ከሥጋዊ ቤተሰብ በበለጠ የሚጠጋጉን እውነተኛ ወዳጆች ደግሞ አሉ ፡፡ እግዚአብሔር ተስፋ ገብቶአል ! አይቻለሁ ! ቤተሰቦቼ በእሱ ተባርከዋል ! ስለዚህ ለሌሎች እንዲህ አይነት ጓደኛ እንድንሆን ጥሪውን እንስማና እኛም ይህን እናደርግ፡፡ እንዲህ ባደረግን ቁጥር ለራሳችን የመከራ ቀን ጓደኛ እናገኛለን ።
Show all...
😢 1🙏 1
Repost from The Christian News
#አስደሳች #ዜና ለወንጌል አማኞች #በሙሉ #በመስቀል #አደባባይ የንስሐ፣ የምልጃና የምስጋና ፕሮግራም መዘጋጀቱ ተገለጸ። በዛሬው እለት #የኢትዮጵያ #ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል መሪዎች በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ የንስሐ፣ የምልጃና የምስጋና ፕሮግራም መዘጋጀቱን ለሚዲያዎች መግለጫ ሰጥተዋል። በተሰበረ #ልብ፣ በንስሐ መቅረብ የመጀመሪያ ተግባራችን መሆን እንዳለበት የጠቀሱት መሪዎቹ “#ወደ ደጆቹ በመገዛት ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፣ አመስግኑት፣ ስሙንም ባርኩ” (መዝ 100)፤4 በሚለው ቃለ #እግዚአብሔር መሠረት መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ #በአዲስ አበባ #መስቀል አደባባይ የንስሐ፣ የምልጃና የምስጋና በዓል ለማካሄድ አስፈላጊው ዝግጅት #ሁሉ ተጠናቋል ብለዋል። አሁንም የእርስ በርስ መጠፋፋቱ አልቆመም ያሉት መሪዎቹ መደማመጥና መከባበር በመካከላችን እንዲኖርና ለይቅርታና ለፍቅር ልባችን የቀና እንዲሆንና ፀጋውንም እንዲያበዛልን #እግዚአብሔርን የምንማጸንበት #ጊዜ ይኖራል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ በፕሮግራሙ የሚካፈለው የሕዝብ #ብዛት እጅግ ብዙ ስለሆነ ስብሰባው የሚካሄደው በመስቀል አደባባይ ነው፡፡ በመሆኑም መላው የወንጌል አማኝ በነቂስ ወጥቶ #በእግዚአብሔር ፊት የንስሐ፣ የምልጃና የምስጋና ፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆን ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። The Christian News - የክርስቲያን ዜና በስፍራው ተገኝተን ዝርዝሩን አሰናዳንላችሁ። #photo Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ ዝርዝር መረጃ ምሽት ላይ በቪዲዮ ይዘንላችሁ የምንመለስ ይሆናል። https://www.youtube.com/channel/UCeHRJCDJ0wUDaBfAFmuMa7A?sub_confirmation=1
Show all...
እግዚአብሔር አዋቂ ነው። 🙏🫶
Show all...
👍 2🙏 2
I am not a finished product, God is working on me
Show all...
👍 5