cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

❤️RIDE (™️) Drivers Update

ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

Show more
Advertising posts
26 351Subscribers
+11524 hours
+517 days
-16630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💳RIDE ሁሉንም አይነት የዲጅታል ክፍያ አማራጮች ይቀበላል:: በውጭ ካርድ ሲከፈል የጉዞው መጨረሻ 'Paid with Card’ የሚል ፅሁፍ አፕዎ ላይ የሚያሳይ ሲሆን- ባላንሱም የDriver ክሬዲትዎ ውስጥ በቅፅበት ይገባል:: ወደጥሬ ገንዘብ ለመቀየር ከፋይናንስ ክፍላችን ተደውሎ በ24 ሰዓት ውስጥ ወደቴሌብርዎ ይተላለፋል::
Show all...
⭐️የRIDE ጥናት ውጤት:- ከ50,000 በላይ የRIDE መኪኖች በተለያዩ አሽከርካሪዎች እጅ እየተቀያየሩ በFull time (ቀሚነት) በPart time (ከሌላ ስራ ጋር በተደራቢነት) እንዲሁም በ Seasonal (ወቅትን ባማከለ ሁኔታ ስራ ሲጨምር ብቻ) ከRIDE ጋር ይሰራሉ:: እነዚህን መኪኖች ደግሞ 80ሺ በላይ ግለሰቦች ከላይ በተጠቀሰው አኳሃን በእነዚህ መኪኖች ይጠቀማሉ:: ባለፈው 1 አመት ባለው የስራ ሁኔታ አንድ መኪና RIDE ጋር ሲሰራ በአማካይ 16,500 ብር ለነዳጅ የሚያወጣ ሲሆን ወጭውም እንደአሰራሩ ብዛት ከ1 ሺ ብር እስከ 50ሺ ብር ይሰባጠራል:: በዚህ ስሌት መሰረት ከRIDE ጋር የሚሰሩ መኪኖች የ5 ዓመት projection ሲሰራ ከ49.5 ቢልዮን ብር በላይ ለነዳጅ እንደሚያወጡ ጥናታችን ያመላክታል:: ይህ አሃዝ የነዳጅ ዋጋ መዋዠቅን እና Inflationን አያካትትም
Show all...
4👍 3
⭐️የ Survey ውጤት:- በቀን ገቢ መኪና ተከራይተው RIDE የሚሰሩ አባላት በአማካይ 891 ብር በቀን ይከፍላሉ:: የሚከፍሉት መጠን እንደመኪናው አይነትና ጥራት የሚለያይ ሲሆን ከ400 ብር ጀምሮ እስከ 1,500 ብር በቀን ገቢ እንደሚያደርጉ ጥናታችን ያሳያል
Show all...
😢 7👍 3 2
✨ያግዙን:- ውድ የራይድ ቤተሰብ- ድርጅታችን ለአባላት የሚጠቅሙ ፕሮጀክቶችን እየሰራ ስለሆነ በይበልጥ በጥናት ላይ የተመረኮዘ ውሳኔ እንድንሰጥ እባክዎ ይህንን አጭር Survey በሀቀኝነት ይሙሉልን:: እናመሰግናለን https://forms.gle/7XQZe3wTtwUntTgM8
Show all...
የRIDE አሽከርካሪዎች survey

👍 32 7
⭐️ለRIDE አሽከርካሪዎች ክብር የሚመጥን! ⭐️
Show all...
👍 40 14😢 2
✨በRIDE ሲስተም ሰርቶ ማስረጃ ያጠራቀመ ይጠቀማል! ደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች የገቢያቸውን መረጃ ሰንደው መያዝ በህግ ባይገደዱም ካገኙት ትርፍ በላይ ያለአግባብ የቁርጥ ግብር በተጠየቁ ግዜ በፈቃደኝነት ሰብስበው የያዙትን መረጃ አግባብ ባለው አካሄድ ለግብር ቢሮው ማቅረብና አሳምነው ማስቀነስ ይችላሉ:: በመሆኑም ድርጅታችን በሚያቀርባቸው የRIDE Driver app እና RIDE Plus Street Pickup ማስጀመርያ ብቻ በመጠቀም ገብዮዎን የሚገልፅ ዲጂታል ሰነድ እንዲይዙ በአክብሮት እናሳስባለን:: ለገብዮዎች የምናቀርበውን መረጃ ግልባጭ ሳይንገላቱ ለእርስዎም በአፕዎ እናደርሳለን
Show all...
👍አሁኑኑ ይቀላቀሉ- RIDE Plus ለመጠቀም አፑን አውርደው በRIDE Driver ስልክዎ Login ያድርጉ:: ፈጣን ቀላልና ደህንነቱ አስተማማኝ ነው:: Download Android https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ridetm Ios https://apps.apple.com/us/app/ride-plus/id6443848297
Show all...
survey:- ስለኤሌክትሪክ መኪና ያለዎት እውቀት ምን ያህል ነው?Anonymous voting
  • የኤክስፐርት ያህል
  • በቂ በሚባል ደረጃ
  • ገረፍ ገረፍ
  • ምንም እውቀት የለኝም
0 votes
Survey- በሙቀት ግዜ መኪናዎ ውስጥ AC ይጠቀማሉ?Anonymous voting
  • አዎ እጠቀማለሁ
  • አይ አልጠቀምም
  • መኪናዬ ACው አይሰራም
0 votes
⭐️የውጭ ካርድ ክፍያ ወደአካውንትዎ እንዴት ይገባል? ይህንን አጭር ቪድዮ ይመልከቱ:: እገዛ ከፈለጉ በ8812 ይደውሉ https://youtu.be/hcmrJkUhZ_4?si=Avhe8rgscnQDpjM5
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!