cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አርት ሜዳ - Art Meda

የፊልም የማስታወቂያ የቪድዮ ክሊፖች እና የድራማ ስራዎች ላይ በትወና እና በሞዴሊንግ ለመሳተፍ 💬8401 OK ብለው ይመዝገቡ Advertising /Communication /Documentary DM 💬 @biniart Www.artmeda.com

Show more
Advertising posts
1 615Subscribers
No data24 hours
-77 days
-1230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🎯 🎯 ደረሰ ….ደረሰ …..ደረሰ “  🎯 🎯           🎯 🎯 ሕጋዊ ድሃ” 🎯 🎯 ፊልም 🎯 🎯 ከየካቲት 22 ጀምሮ 🎯 🎯 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃ ። የሀገራችን ኮከብ ተዋንያንን ያጣመረው “ሕጋዊ ድሃ” አስቂኝ የፍቅር ፊልም በኤልያና ፊልም ኘሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ ምርጥ ፊልም ። የካቲት 25 ሰኞ በአለም ሲኒማ በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ሚዲያዎች እና የኪነ - ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። @kalkidan.tibebu @alemseged_tesfaye @mulualem.getachew @elias_fantahun @eliana_entertement @yonas_worku_ @henokassefa_ ስፖንሰሮች እና አጋር ድርጅቶች AhaduBank @tes_lomi @topazion_picture #acapela_cretive @_atlashotel_
Show all...
አል- ሞቷል የፍፁም ክብረት ፊልም መጋቢት 27,28,29 እና ሚያዚያ 4,5,6 በተመረጡ የግል እና የመንግስት ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል።
Show all...
#ከሰኞ እሰከ ሐሙስ ከ7:00 እሰከ 2:00 በተመቸዎ ሰአት ይምጡና ሪፍሬሽ ያድርጉ 🥤☕️ 🍰 🧀 🥐
Show all...
🎯በአርት ሜዳ ፕሮዳክሽን ተሰርቶ በአትራን ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበው 🎯 ''ሁለት ቅጣት" 🎯 የተሰኘው ፊልም ሰኞ ጥር 20 / 2016ዓ.ም በአለም ሲኒማ  ከቀኑ 11:00 ሰዓት ፊልሙ ላይ የተሳተፉ ባለሙያዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው ታዋቂ የኪነ- ጥበብ ባለሙያዎች ሚዲያዎቸ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።  🎯 ጥር 17/18/19 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። Www.artmeda.com
Show all...
👍 2