cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እዉነት ነፃ ያወጣል®

“እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።” — ዮሐንስ 8፥32 በቻናሉ ላይ አስተያየት ካላችሁ በዚህ ልታገኙኝ ትችላላችሁ @Mikiyas11 @Mikiyas26

Show more
Advertising posts
585Subscribers
No data24 hours
-27 days
-330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የእግዚአብሔርን : ቃል : ማሠላሠል [THE MEDITATION OF THE WORD OF GOD.]
Show all...
እግዚአብሔርን ያወቅነው ተምረን ሳይሆን ከእርሱ ስለተገኘን ነው
Show all...
እግዚአብሔር እና ሰው በደንብ ይተዋወቃሉ እግዚአብሔርን ለማወቅ አትድከሙ ማወቅ ያለብን እራሳችንን ነው:: እራሳችንን በደንብ ካወቅን የሁሉ መልስ ያለው እርሱ ላይ ነው::
Show all...
በህይወታችን ዋጋ የሰጠናቸው ነገሮች ምንድን ናቸው? አስቡ…ትምህርት,ትዳር,ልጅ መውለድ,ስራ መያዝ,ሀብታም መሆን,የቤተክርስቲያን አገልጋይ መሆን,መንፈሳዊ ሰው መባል,ውጭ ሀገር መሄድ,አለ የተባለ ቦታ መዝናናት,ውድ ውድ ልብስ ማድረግ,ቆንጆ ቤት እና መኪና መግዛት...እነዚህ ናቸው? እነዚህ ነገሮች በእግዚአብሔር ፊት ምንም ናቸው እነዚህን ነገሮች ስላደረግን እግዚአብሔር ተሳካላቸው ብሎ አያስብም:: አባታችን ዋጋ እንድንሰጠው የሚፈልገው ስለ ማንነታችን ነው እራሳችንን ሳናውቅ እነዚህን ነገሮች በብቃት ብናረግ ምን ይጠቅመናል?ቅድሚያ ለማንነታችን ዋጋ እንስጥ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው:: አስቡበት🤔
Show all...
አንድ ሰው እግዚአብሔርን እንደ አባት እና እንደ ጓደኛ ካላወቀው በሕይወቱ መዝናናት እና መደሰት አይችልም
Show all...
አንዳንድ ነገሮች የሚፈልጉት ፀሎት ሳይሆን ድርጊት እና ዲስፕሊን ነው! እግዚአብሔር ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ነግሯችኃል....አድርጉት በቃ
Show all...
Every good idea is not God's idea !!
Show all...
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ምን ማለት ነው? ማረን ማለት አንተ በሽታን,ችግርን,መቅሰፍትን....ምድር ላይ የመጡት መጥፎ ነገችን ያመጣኸው አንተ ስለሆንክ በቃ ተውልን ይቅር በለን ማረን ማለት ነው?🤔 ቆይ ሰው እንዴት ከእግዚአብሔር ክፉ ነገር ይወጣል ብሎ ያስባል?!!!ይሄ የከረመ, ስር የሰደደ ,ያለ ማደግ ,አባትን ያለማወቅ እና ያለ መብሰል ችግር ነው:: ቆይ ምን ችግር አለው አባታችንን ለማወቅ ቁጭ ብለን ብንማር የማናውቀውን ባናወራ:: እስከዛሬ ስለ እግዚአብሔር የማናውቀውን ነገር ያወራንበትን ቁጭ ብለን ብንማር የት በደረስን!
Show all...
ፅድቅ ማለት!
Show all...
ሰው ሁሉ እግዚአብሔርን ማወቅ ይፈልጋል ፍላጎቱ perfect ነው::ነገር ግን እርሱን ለማወቅ ምን እያረግን ነው? ጊዜያችንን በምን ላይ እያጠፋን ነው እስቲ የዛሬ ውሏችሁን እዩት መልሱ ያለው እዛ ላይ ነው
Show all...