Official Telegram channel of the President of Ukrainewatch here
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language

all posts በስነ ፅሁፍ ይመለካል

Getan እናመልካለን እንዘምርለታለን በስነ ፅሁፍ እናመልካለን ብዙዎችን እንደሚለውጥ እናምናለን 
757-4
~381
~0
50.13%
Telegram general rating
Globally
1 964 182place
of 5 340 352
Posts archive
https://youtu.be/sajzO7S-EvQ

Hiwot_YenagerEphrem_Alemu_ህይወት_ይናገር_by_Meareg_Taye.mp3

34
0

ዜማ_የአምልኮ_ህብረት_ቶሎ_ና_Tolo_Na_New_Ethiopian_Amharic_Gospel_zswUWP86TTs.m4a

113
3

እግርህን_ልጠብህ_Temesgen_Abera_official_lyrics_Song_2018.mp3

98
0

ላንተ ከተባለ _ ህሊና ዳዊት.mp3

108
0
ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና
Show more ...
253
2
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን የጌታ ሰለም ከእናንተ ጋር ይሁን የስቅለት ወይም የትንሳኤ በአል ነክ የሆኑ ስነ ፅሁፍ እና መዝሙሮች ካሉአችሁ inbox እና ላኩልን ዛሬ እና እሁድ የሚለቀቅ ይሆናል
202
0
ᗩGᗩᑭE "የክርስቶስን ፍቅር ለአለም ማካፈል" ****** ❝ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።❞   —ኤፌሶን 3: 18-19
ᗩGᗩᑭE
"የክርስቶስን ፍቅር ለአለም ማካፈል" ****** ❝ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።❞   —ኤፌሶን 3: 18-19
286
1
ቀኜ ትርሳኝ የዝማሬ ግጥም👉 እግዚአብሔር ሁላችንን የሚናገርበት መንገድ አለው። የትኛው ስንኝ ለነፍሳችሁ መፅናናት እና የምስጋና ቃል ሆኖላችሁ ይሆን ? አካፍሉት ለሌሎችም እስኪ! ዝማሬው በAudio በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ዛሬ ተለቋል 👉 👉 📖መሰንቆዬን በአሃያ ዛፎች ላይ ሰቅዬ የእንቢልታዬ ቅኝት ዜማው ቀርቶ ከኌላዬ በአደባባዩ በደርቡ ዜማዬ ባይወጣ ቢታቀብ አንደበቴ ቃል ከአፌ ሲታጣ የምስጋናን ቃል የፈለጉብኝ አመስግን እንጂ ዘምር ቢሉኝ ልቤ ተነሳ ሊያዜምልህ ቅኔዬ ነቃ እንዲህ ሊልህ🗣 🌎ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🌅 🌌አንተ አይደለህም ወይ የኪዳን ሃገሬ ሞት እንዳያገኘኝ ከለላ የሆንኸኝ የሕይወት ድንበሬ አንተ አይደለህም ወይ ያዘመትኸኝ መሪ በጸናች እጅ እና በተዘረጋች ክንድ ሆነህ ፊት አውራሪ አንተ አይደለህም ወይ እንዴት ይዘነጋል ውለታህ ልቤ ውስጥ ዘለአለም ላይጠፋ በጣትህ ተፅፏል✒️ 🌏ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🏞 🌄ክንድህ አይደለም ወይ ትላንቴን የረታ ዛሬን የሚያኖረኝ የነገ ተስፋዬ የነፍሴ መከታ እጅህ አይደለም ወይ ያጎረሰኝ ቆርሶ ያጠጣኝ ስጠማ ከልዑላን ማዕድ በክብር አቋድሶ እጅህ አይደለም ወይ ያከመኝ ታምሜ አቅፎ ያባበለኝ እንባዬን ያበሰው ጣትህ ነው ሰላሜ 🌅 🌎ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🏞 🎙አንተ እኮ ነህ ጌታ የዜማዬ ቃና የቃላቴ ሞገስ የስብከቴ ርዕስ የንግግሬ አርማ አንተ እኮ ነህ ጌታ የልጅነት ሕልሜ የጉብዝና ሃሳቤ የምኞቴ አልፋ ርስቴ አለሜ በአንተ እኮ ነው ጌታ መሻገር መትረፌ የጭንቄን ማለዳ የእንባዬን ሌሊቶች የቆምኩት አልፌ🌅 🌏ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🌅 🌎ላምጣ በገናዬን መወድሱን ላንሳ የልሳኔን ጩኸት ሳልገድብ ሳልሳሳ ታጥቄያለሁ ቅኔ ስምህ ነው ዜማዬ ለክብርህ እኖራለሁ መዝሙር ነው ስራዬ ዜማን በልቤ አርገህ ፈጥረኸኛልና ማምለክ ነው ስራዬ አንተን በምስጋና 🗣 🙏 ኸረ እኔስ አለኝ ምስጋና ለሕይወቴ ጀግና ኸረ እኔስ አለኝ ምስጋና ለሕይወቴ ጀግና ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ📖 ግጥም እና ዜማ ሐዋዝ ተገኝ
Show more ...
310
5
https://t.me/besinetsufyimelekal123 Join and share
292
0
Find yourself first.
257
0
Happiness come from within.
233
0
ነገ
270
0

file

431
4
Watch "ወጣትነት ምርጫ ነዉ …...." on YouTube በስነ ፅሁፍ ይመለካል ላይ እለቃቸው የነበሩት እና ሌሎች በጣም ብዙ ሀሳቦች ያሉበት መጵሀፍ ነው ጌታ እረድቶኛል ሁላችሁም ገብታችሁ እዩት
ወጣትነት ምርጫ ነዉ …....
Subscribe, like and share our channel for latest videos.
407
1
የኤደን ኃይሉ ልጅ አስቸኳይ የልብ ቀዶ ህክምና ያስፈልጋታል። እግዚአብሔር በስራው ተሳስቶ አያቅም😭😭 *** ግን ልብ ይነካል በጣም እጅግ ልብ ይነካል😭 ከአስር ዓመት በላይ ብዙዎችን አስተባብራ ስታሳክም፤ ለወንጌላዊያን ቤት ስታሰራ፤ ለብዙ ምስኪኖች እምባ መታበስ ምክንያት ስትሆን የምናውቃት ደጓ በጎ አድራጊ ኤደን ኃይሉ ልጇ በጠና ታማባታለች። በአስቸኳይም በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጪ ሄዳ ከፍተኛ የልብ ቀዶ ህክምና ማድረግ እንዳለባት ተነግሯታል። ∞ ልቤን እጅግ የነካው ነገር ለብዙ ወራት የራሷን ነገር ሸሽጋ ነበር ብዙዎችን ለማሳከም ስትተጋ የነበረው😭 እኛ ግን ግድ ብለን ለሚወዳት ህዝብ እንዲፀልይላት ወጪውን ከፍተኛ ስለሆነ በገንዘብ ከጎኗ እንዲቆም ልናሳውቃችሁ ወደናል። ∞ በመሆኑም በመላው ዓለም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ወንድም እህቶቻችን ከዚህች ደግ ሴት ጋር በፀሎት እና በገንዘብ እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ∞👇👇👇 1000426633958 ኤደን ሀይሉ (ንግድ ባንክ) 1000281891301 ኤደን ኃይሉ (ብርሀን ባንክ) ሼር ማድረግም መርዳት ነውና ሼር እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
Show more ...
380
1
ጊዜው ሳይደርስ ስንፋናችን ይወገድ🥺

EYASU_ENDALIKACHEW_SINFINAYEM_YIRAQ__qVhoJ0rgMYU_140.m4a

351
1
ይሄ ቃል ምን ያህል እንዳጽናናኝ👏👏😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
362
0
በጣም ያዘንኩበት ታሪክ ሴቶች😭 🚨🚨👇👇😭😭🚨🚨👇👇 የሲስን ቻናል በአጋጣሚ በቅርቡ ነበር ያወኩት ሁሉንም ትምህርቶቹን ሰምቻለሁ..ከትምህርቶቹ ጋር እያለቀስቁ ፀልያለሁ ቀድሞ ቢደርሰኝ ኖሮ ከዚህ ጉድ እድን ነበር😭😭😭😭። ግልፅ ላርግልህ ሲስ ግራ እንዳትጋባ።ከልብህ ስማኝ እባላለሁ የምኖረዉ አዲስ አበባ ነዉ።24አመቴ ነዉ። ተመራቂ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ በጎን ግን ስራ ሰራለሁ። የቸርች አገልጋይ ነበርኩ ለጌታ የተሰጠሁ ሰዉ ነኝ በጣም ጠንካራ እና ጥንቁቅ ሴት ነኝ። ......የገጠመኝን ልንገርህ አንድ ሰዉ ወደ ሂወቴ መጣ..እኔ አንድ ልምድ አለኝ ሁሌ ወንዶች የፍቅር ጥያቄ ሲጠይቁኝ ቶሎ እሺ አልልም መጀመሪያ ፀልዬ ጌታን ጠይቄ ነዉ የምወስነዉ። የልጁ ስሙ T ይባላል ዘማሪ ና ነቢይ ነዉ። ለ15ቀን ፀልዬ ልቤ ወደሱ ስላዘነበለ የፍቅር ጥያቄዉን ተቀበልኩትና ቀጠልን ለፀሎት ይደውልልኝ ነበር የሚገርምፀጋ ያለበት ልጅ ነዉ ብዙ ግዜ ታምሜ ፀልዮ ድኛለሁ። .......ሲስ ትምህርትን ስሰማ መንፈሳዊ ከሚመስሉ ወንዶች ተጠበቁ ብለሀል ደሞ የመድረክ ህይወትና የግል ባህሪ ማንነት የተለያየም መሆኑን ነገርህናል።ነገሩን ላሳጥርልክና ከልጁ ጋ ለመጋባት ወስነን ብዙ ስቴፕ ሄደን ጌታን ሲስ በህይወቴ ለመጀመሪያ ግዜ ያፈቀርኩት እሱን ነዉ። ግን በዝሙት ወደኩኝ ድንግል ነበርኩ ልክ አንተ ለሴቶች ተጠንቀቁ ባልክበት መንገድ ነበር የሸወደኝ 😭😭😭 ምን አለ ቀድሜ ትምህርትን በሰማው😭😭😭😭😭😭😭😭 ........በዝሙት የወደኩኝ ቀን ማንም ሰው የሌለበት ቦታ ነበር የቀጠረኝ ብቻችንን ነበርን ረጅም ጊዜ አብረን ካሳለፍን በኋላ ስሜታ መጣ Sex እናድርግ አለኝ እኔም እንቢ አልኩት ከዛ በፍቅር ቃል እወድሻለሁ! ከዚህ በላይ ምን ትፈልጊያለሽ።አገባሻለሁ! በቃ አገባሻለሁ እያለ በጣም ይጮህ ነበረ። ብዙ Bible ክፍል ይጠቅስልኝ ነበረ...እስከዛሬ ሀጢያት ነዉ ሲል የነበረዉን በገዛ አፉ አጠፈዉ አሁን ደሞ እኔና አንቺ በእግዚአብሄር ፊት ባልና ሚስት ሆነን ነዉ የምንታይ በቃ ቃል ከተገባባን ቀን ጀምሮ ይለኝ ነበረ እኔን ለማሳመን የማይጥረዉ ነበር አልነበረም....በኋላም እንቢ ማለቴን ሲያይ ለካ አትወጂኝም ለካ እያስመሰልሽ ነበረ አብረሺኝ የሆንሽዉ እያለ መዉቀስ ጀመረ። ከዛ በቃ አጠመደኝ አታለለኝ ሴቶች ብርቱ ነን እንላለን እንጂ ደካማ ማንነት አለን የሲስን ትምህርት ቀድሜ ብሰማ እድን ነበር😭😭 ከዛ ልጁ አንዴ ጀምሮታል ሞት ቢመጣም ወደ ኋላ አይልም በቃ ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ አቃተኝ...እሱ ከባድ ስሜት ዉስጥ ነዉ እኔ ደግሞ በተራዬ ህመም ዉስጥ ገባሁ ድንግል ነበርኩኝና በጣም እየጮህኩ በጣም አመመኝ በጣም። በጣም ዉዝግብ ያለ ስሜት ዉስጥ ገባው ሀጢያት ነዉ እያለ ሲሰብከኝ የነበረ ልጅ አሁን ራሱ በገዛ ፈቃዱ አደረገዉ።ህይወቴን ነበረ የጠላሁት በጣም ምርር ብዬ አለቀስኩ በጣም ተቆጨሁ በጣም ተፀፀትኩ... ለሱ ደስታ እና እርካታ ስል አምላኬን በደልኩት። እሱ ግን ምንም አልመሰለዉም ብዙ ልምድ አለዉ ብዙ ላይፍ አሳልፏል ከዛ ምንም አልመሰለዉም አገልግሎት አለኝ ብሎ ሄዶ መድረክ ላይ ቆሞ አገልግሎ ተመልሶ መጣ።..የመጀመሪያዬ ክብሬን የሰጠሁትን አገባዋለሁ ብዬ አምን ነበርና በቃ ሙሉ ለሙሉ እሱን ለማግባት በብዙ ነገር መዘጋጀት ጀመርኩ...እንዲህ እንዲ እያለ ቀናቶች ሄዱ።ከዛ የሆነቀን ጋብቻዉን ትንሽ እንደሚያዘገየዉ ነገረኝ።ለምን?ብዬ ስጠይቀዉ እግዚአብሄር ሸክም ሰጠኝ አሁን ቸርች ልከፍት ነዉ...የራሴን ጣጣ ልጨርስና ከዛ እንጋባለን አለኝ። እኔም ተስማማሁ። የቤት ኪራይ ልከፍልለትና አንዳንድ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ለመግዛት ራሴን አዘጋጀው ለጌታ ስል ሁሉን ተዉኩ አሁን ሙሉ ግዜ አገልጋይ ነኝ ምንም ብር የለኝም ብሎኝ ነበር እና እኔም አምኜበት እና ይሄንን ነገረ ተቀብዬዉ ነበር የገባሁበት። ታሪኩ ብዙ ነዉ ግን ላሳጥርልህና ከዛም ቆየና ደሞ እግዚአብሄር ተናገረኝ አለ እእእ ምን ስለዉ "ከተጋባችሁ ትፋታላችሁ" አለ ስለዛ መለያየት አለብኝ ብሎ አለኝ እኔ ደሞ ከዚህ በፊት በትንቢት ባልሽ ነው ተብዬ ነበር። አደለም በዉኔ በህልሜም አስቤ የማላቀዉ ፈተና ነበረ የገጠመኝ.... በጣም ታመምኩ ለ 1ወር ከ15ቀን ስራ ተዉኪ ሆስፒታል ገባህ ልቤን:-ጨጓራዬን በቃ ሁለ መናዬ በሽተኛ ሆንኩ። በጣም ተሰቃየሁ። ራሴ ላይ ጉዳት ለማድረስ ብዙ ሞከርኩ...ይባስ ደሞ በዚህ ሁላ መከራ ዉስጥ ....በህይወቴ እንዳንቺ አይነት ሴት ገጥሞኝ አያዉቅም ለኔ ያደረግሽዉን ሁሉ እግዚአብሄር ዉለታሽን ይመልስልሽ ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሽ ብሎኝ እኔን ለመርሳት ሲል blocked አደረኝ። በቃ ለማዉራት የሚከብድ ስቃይ ተሰቃየሁ እጅግ ልቤ ቆሰለ ሁሉም ጓደኞቼ ይህንን መቀበል አቃታቸዉ እናቴም ልቧ አዘነ ከዛ እንደገና አንድ ነገር ሆነ ልጁ ሚሴጅ ፃፈ አሁንም ይቅር አላልሽኝም ወይ አለ በሆላም ሲያወራኝ በጣም መዉቀስ ጀመረ.. ለሱ ደስታ ስል እኔ ግን በሀዘን እና በጉዳት ለኖርኩባቸዉ ግዜአት ክፍያዉ ይሄ ሆነ። መልሶ እኔን ወቀሰኝ። ከአንቺ ጋር እንዲ እሆናለሁ ብዬ አስቤም አላቅም ነበረ። በሀጢአት ጣልሽኝ አገልግሎቴን ወደ ኋላ አረግሽብኝ...ቢያንስ እንዲህ እንዲህ...ልታረጊ ትችይ ነበረ ያ ነገር እንዳይፈጠር ማረግ ትችይ ነበረ እያለ ይበልጥ በፀፀት አቆሰለኝ።ይህንን ተናግሮኝ ድጋሚ ብሎክ አደረገኝ።.በዚህ ጭንቀት ውስጥ የሲስን ቻናል ሼር ተደረገልኝ ከዛ ቻናሉን ጆይን ብዬ ያለ እንቅልፍ ነበረ የሚነጋልኝ ከዛ በቃ ብዙ voice ማዳመጥ ጀመርኩ ከዛ በጣም ልቤ ተነካ በጣም አለቀስኩ። እንደአጋጣሚ ሁኖ እዛዉ ግሩፕ ላይ አንዱ ልጅ የሲስ ስልክ ያለዉ እባካችሁ ተባበሩኝ ብሎ ሌላዋ ስትልክለት ወዲያዉ ወሰድኩና ስልኩ ላይ ሚሴጅ ፃፍኩለት። በሞት እና ህይወት 1እርምጃ ነበረ የቀረኝ። ከጌታም ጋር ተጣልቻለሁ እንዴት ላወራዉ እንደምችልም አላቅም...በጣም ስለጨነቀኝ የሆነ የሚሰማኝ ሰዉ እፈልግ ነበረ። ሚሴጅ ስፅፍልህ ቆይ እስኪ ጌታ ምን ይለኝ ይሆን አንዴ ልስማዉ ለመጨረሻ ግዜ ብዬ ነበረ..ከዛ ትንቢት ፃፍክልኝ የተናገርከኝ ነገር አስደንግጦኝ ነበረ። "እግዚአብሄርን ከአጠገብሽ ሆኖ አየሁት! በፍቅር አይኑ ሱያይሽ" ነበረ ያልከኝ። በጣም ጮህኩኝ ደሞም ደስም አለኝ። ከዛም የማልረሳዉ ንግግርህ ልቤ ዉስጥ የቀረዉ "የከበረዉ ተዘጋጅቶልሻል ከዚህ በኋላ የተዋረደዉ በህይወትሽ አይፀናም" ብለህ ሚሴጅ ፃፍክልኝ በጣም ነበረ ደስ ያለኝ። በስልክም ደግሞም እንደ ገና ፀለይክልኝ በጣም ተስፋ ያገኘሁት "እየሱስን ከአጠገብሽ አየሁት በፍቅር አይኖቹ ሲያይሽ" ባልከኝ ሰአት ነበረ።.....ተስፍዬ ሁሉ ለመለመ ሁፈይይይ አሁን ጌታ ደርሶልኛል ተመስገን ማለት ጀመርኩ አሁን ህይወቴን ጌታ ቀይሮታል ትምህርትም ስራም ጀምሪያለሁ በሲስ ትምህርት ኢየሱስን አገኘሁት ተቀየርኩ። 🚨በጌታ ፍቅር ታዘዙኝ ....ሰላም ሲሳይ ነኝ ይሄን ታሪክ ያነበባቹ ሁሉ ሴቶች ከሁለት አይነት ወንዶች ተጠንቀቁ የሚለውን ትምህርት ለምታቋቸው ክርስቲያን ሴቶች በየግሩፑ ልቀቁ በግሩፑ እየገባቹ ለማታቋቸው ሴቶች ላኩ ብቻ ለሴቶች ሁሉ ሼር አድርጉ ለምቷቋቸው ሴቶች ሼር እንዲያደርጉ ንገሯቸው ትምህርቱ ከዚህ ፁፍ እላይ አለ
Show more ...
403
11
ሴቶች ከ 2 ወንዶች ተጠንቀቁ😡 ✝ ሴቶች🚨 ሴቶች ስሙት እና እራሳቹን አድኑ (Share እና ሼር) ብዙ ትምህርቶችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯

file

624
24
ጥሩ መልእክት
305
0
ይህንን Video ሁላችሁም ቢያንስ ለ 5ሰው በመላክ ሀላፊነታችንን እንወጣ የSocial media ተጵእኖ ለምን ይሄን ያክል ቀለለብን???? እባካችሁ Share እናድርግ

file

1 859
37
የሰው ልጅ መፈተን ሚጀምረው ከእናቱ ሆድ ለመውጣት ሲጣጣር ነው ከዛ ግን ይቀጥላል ስንፈተን ደስ ይበለን የህይወታችን መስመር እየተስተካከለ ስለሆነ ተባረኩልኝ
በስነ ፅሁፍ ይመለካል
Getan እናመልካለን እንዘምርለታለን በስነ ፅሁፍ እናመልካለን ብዙዎችን እንደሚለውጥ እናምናለን
297
0
...................ማኅቶት............... * ደስ በሚል ይዘት የቀረብ የአስተማሪ # ከፀሀፊያን ጋር ቃለ ምልልስ # አጓጊ ልቦለድ በውስጡ የያዘ ሲሆን በ30 ብር ገበያ ላይ ቀርቧል ፡፡ በ NaN በመደወል አልያም ይጠይቁ፡፡
302
1
ስለዚህ የመከራ መኖር ከእግዚአብሔር ጋር የመራራቅ ምልክት አይደለም ።ክርስቶስ መከራን ሲቀበል ለእግዚአብሔር ቅርብ እንደ ነበር ሁሉ እኛም በመከራ ስናልፍ ለእግዚአብሔር ይበልጥ እንቀርባለን ።ሰዎች በመከራ የሚያልፋት እግዚአብሔር ስለማያስብላቸው ሆነ ስለማይጠነቀቅላቸው አይደለም ።እግዚአብሔር ለጢሞቴዎስ እንደሚጠነቀቅ እናውቃለን ። ከብርሀን አንጋዎች መፅሀፍ
313
0
ስለዚህ የመከራ መኖር ከእግዚአብሔር ጋር የመራራቅ ምልክት አይደለም ።ክርስቶስ መከራን ሲቀበል ለእግዚአብሔር ቅርብ እንደ ነበር ሁሉ እኛም በመከራ ስናልፍ ለእግዚአብሔር ይበልጥ እንቀርባለን ።ሰዎች በመከራ የሚያልፋት እግዚአብሔር ስለማያስብላቸው ሆነ ስለማይጠነቀቅላቸው አይደለም ።እግዚአብሔር ለጢሞቴዎስ እንደሚጠነቀቅ እናውቃለን ። ተባረኩ ለሰዎች በመላክ ካሉበት ሁኔታ አውጣቸው
በስነ ፅሁፍ ይመለካል
Getan እናመልካለን እንዘምርለታለን በስነ ፅሁፍ እናመልካለን ብዙዎችን እንደሚለውጥ እናምናለን
300
1
ከተሰጠን 24ሰአት ውስጥ በቀን ለአምላካችን ስንት ሰአት እንሰጣለን ??የራሱን ሰአት ለማን ነው እየሰጠን ያለነው ? እስቲ ሁሌም ለራሳችን መጠየቅን እንልመድ ዛሬ ፀልያለው????
በስነ ፅሁፍ ይመለካል
Getan እናመልካለን እንዘምርለታለን በስነ ፅሁፍ እናመልካለን ብዙዎችን እንደሚለውጥ እናምናለን
300
0
ሰላም የስነ ጽሁፍ አባላት እንዴት ናቹ በጣም ብዙ ተጠፋፋን ከነገ ጀምሮ እንደ አዲስ የሚለቀቁ የድምጵ እና የጽሁፍ ግጥሞች ,ወጎች ,ልብወለዶች አጫጭር አነቃቂ ቃላቶች ይኖሩናል ተባረኩልኝ
በስነ ፅሁፍ ይመለካል
Getan እናመልካለን እንዘምርለታለን በስነ ፅሁፍ እናመልካለን ብዙዎችን እንደሚለውጥ እናምናለን
304
0
https://t.me/besinetsufyimelekal123

ህሊና_ዳዊት_አይቀርም_Aykerm_Hilina_Dawit_New_Ethiopian_Protest_NJMg.m4a

341
6
Watch "የንጉሡ ሴት ልጅ ወርቃማ መንገዶች ................…….. ፌቨን ጋሻዉ" on YouTube
የንጉሡ ሴት ልጅ ወርቃማ መንገዶች ................…….. ፌቨን ጋሻዉ
Subscribe Divine Flavor For Life Tube for more Videos !!!!!
446
4
Yhenin video bemayet Like,share, adergu
403
0
https://youtu.be/LCtcdizAu4E
የንጉሡ ሴት ልጅ ወርቃማ መንገዶች ................…….. ፌቨን ጋሻዉ
Subscribe Divine Flavor For Life Tube for more Videos !!!!!
392
1
365
0
ብቻዬን መቆም እንደማልች ተረድቼ የሚደግፉኝን ተጣርቼ ነበር፤ ማንም ግን አልተገኘም፤ ሁኖም ግን አልወደኩም! ምክንያቱም አንተ ደግፈኸኛልና!🙏🙏🙏 S.d
347
3

file

369
4
Join bemalet yeketatelu
418
0
በሀሳቧ “የቱ ጋር ነው ትክክል የሆንኩት የቱስ ጋር ነው ራሴን ያጣሁት ለምድነው ለመወሰን አቅም ማጣው ሰዎች እኔን ለመረዳትም ሆነ ለማስረዳት ለምን ከበዳቸው። ቆይ ሰውን አስረድቶ ለማሳመን የምናስረዳውን ነው በደንብ ማወቅ ያለብን ወይስ የምናስረዳውን ሰው ነው በደንብ መረዳት ያለብን።ሁለቱም ግድ ናቸው። እሺ ሊሊ ፣አባባ ፣ናሆም ጉዳዩን ተረድተውታል እሺ እኔ የገባቸው እንዲገባኝ እኔ ገብቻቸዋለው …….. ለምን ለኔ ይጨነቃሉ በኔ ጉዳይ አብረው ከእኔ ጋር ይናወጣሉ። ይሄ እኔ የሚሰማኝ ስሜት እንደገባቸው ማሳያ ነው። የምር ገብቶቻው ነው። ወይስ ዝም ብለው ነው ሚፈርዱብኝ። ሰው አትሰሚም ብለው ሚሉኝ እነሱ ስሜቴን ሰምተውታል።” የሚል ህሊና ጩኸት አንባረቀባት። ያሰበችውን ሳትጨርስ ለህሊናዋም ጥያቄ መልስ ሳታገኝ እራሷን ዝም ብላ አገኘችው። ከፍርዱን ለፈራጁ.... ✍ፌቨን
401
4
Am in love with this song 🥺❤️
1
0
Am in love with this song 🥺❤️

ህልውናዬ Selam Mesefin.m4a

363
12
ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ ³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። ⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ። MARANATA
557
3
ዝሙት ስንቱን ጀግና ወጣት ሐጥያት እየፈጀው በእሳት አለቀ ዝሙት እየቀጋዉ እንዳያቃጥለዉ ሲጠበቅ ምድጃ እርሱ ግን ተጋተ የዝሙት አረፋ የስጋ አምሮቱን ለማርካት ሚቀና ቃሉን ማያስተውል የሆነ ተላላ ወይ አጥር አልሰራ ገደብ አበጅቶ ወይንም አልሮጠ ባቢሎንን ሸሽቶ እስኪ ምን ይሉታል እራስን መግደሉ ሆምጣጤ መጠጣት ጣፋጭ ነው እያሉ ለስጋ አይጠቅም ሳይንሱ አጥንቶ ለ ነብስም ጠንቅ ነው መፅሐፍ መስክሮ ታድያ ምን ይሽሻላል ለአይን በሽታ ስጋን በጥርስ መንከስ ተጥቅ እንዳይፈታ ሱሪ ዝቅ አይበል ከወገብ በታች ወርዶ ቀሚስ አይገለብ ገላ እርቃን ሆኖ የመትተኛ ካለህ ከጓሮ ለጓሮ የሰራከው ሐጥያት አንተው ላይ ሰልጥኖ ኋላ እንዳያሸሽህ አባሮ አባሮ ✍✍✍ ✍ -ንጉሴ ✍✍✍✍✍✍
Show more ...
394
5
ከጋብቻ በፊት የሚፈፀም ወሲብ በእግዚአብሔር ሐሳብ ውስጥ ፍቃድ የሌለውና የሚመደብ የኃጢአት ክፍል ነው ። የጌታ ቃል “ !” ይላል ። (1ኛ ቆሮ. 6:18 ) ይህ ምን ማለት ነው? “ዝሙት!” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክ ቃል ትርጉሙ ወሲባዊ ግንኙነትን ብቻ ሳይሆን የተለያዩ የብልግና ድርጊቶችንም ይጨምራል ። ስለዚህ ሁለት ያልተጋቡ ሰዎች , , የሚፈፅሙ በሙሉ ዝሙት ፈፅመዋል ማለት እንችላለን ። 💈 💈
374
1
ስትጀምር ይንቃሉ፡፡ ስትሳሳት "ብለን አልነበር!" ይላሉ፡፡ መሐል ስትደርስ ወደ ኋላ ይጎትታሉ፡፡ ወደ መጨረሻው ስትቃረብ መንገድ ይዘጋሉ፡፡ እንደምንም ስታሳካው ግን መግቢያ ያጣሉ፡፡ ወዳጅ መስለው ወደ አንተ ይመጣሉ፡፡ "እንኳን ደስ ያለህ!" ይላሉ፡፡አንተ ግን ስትጀምርም አትስማቸው፡፡ስትጨርስም አትስማቸው፡፡ራስህ ላይ እና ስራህ ላይ ብቻ አተኩር፡፡ስኬት ሲመጣ ወደ አንተ የማይመጣ የለም፡፡መጀመርያ ስኬታማ ሁን፡፡ ዳኒ ቦንጋ!!! ስኬትህን ከአምላክህ ጋር አድርግ
421
7
“እንዲሁም ድንግልን ያገባ መልካም አደረገ ያላገባም የተሻለ አደረገ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥38
406
2

file

468
3
~~~እንዴት ዝም አልከው~~~ አገር አማን ሆኖ በረከትን ሰተህ ልጆቹን በማዕድ ሚስቱን በቤት ባርከህ ወንዝና አፈሩን ቡቃያውን ባርከህ ባርከኸው ባርከኸው ሰተኸው ሸልመህ ሁሉን አስተካክለህ ሰርተህ ስታበቃ እዮብም በቅን ልብ ለአንተ ሲገዛ ከክፋትም ርቆ ፍፅምና ሲያበዛ እንዴትስ አየኸው የባርያህን ልቡን ምናልባት ትዕቢት ተገኝቶበት ይሆን ወገግታ ሳይወጣ ከዕለታት በአንዱ ቀን የአምላክ ልጆች ቆሙ በእግዚአብሔሩ ፊት በቅዱሱ ስፍራህ ብርሀን ተሞልተህ በቅዱሳን መላዕክት ታጅበህ ተፈርተህ በግርማ በሀይልህ ምታበራ ደምቀህ በክብር ሰገነት ምትኖር አስፈርተህ እኮ እንዴት አድርጎ በምንስ ተሰልቶ ሰይጣን ፊትህ ሊቆም ድፍረት ኬት አጊኝቶ እንዴትስ ይሆናል ቀመሩስ ኬት መቶ እጅህን ሊያንቀሳቅስ አንተን አስነስቶ እኮ አንተስ ምን አልከው ምን ብለህስ ጠየከው ከምር ሳታውቅ ነው ከየት መጣህ ያልከው በምስራቁ አለም ታላቅ የተባለው በሀብቱ በእርሻው የተመሰገነው ሰባት ሺ በጎች ሶስት ሺ ግመሎች ጥንድ ጥንድ ሆነው አምስት መቶ በሬውች አምስት መቶ አህያ ሳይቆጠሩ ወንዶች ይህን ሁሉ እንስሳ ማነው ሚያግድለት ምን ያህል ይሆናል የባሮቹስ ብዛት አምላክን ሚፈራ ቅን ነዉ ብለህ ያልከው ሰይጣን እንዴት አድርጎ ቅርቃር ስር አወደቀው ሁሉን አሳይተህ ከአይኑ ስትነፍገው ፃድቁን በቁስል በድካም ስትመታው በሬውን ለአራጁ አሳልፈህ ስትሰጠው እኮ እንዴት አስችሎህ ህመሙን እንዴት ቻልከው የበሬውንስ ጩኸት በምን አሸነፈከው .....በሬውስ ምን አለህ ..... የሳባ አገር ሰዎች ብላቴናዎቹን በሰይፍ ሲገድሉ ከላዳውያኑ በግመሎቹ ለይ አደጋ ሲጥሉ እሳት ከሰማይ ወርዳ በጎቹን ስትፈጅ ክቡራትና ክቡራንን በአንድ ላይ ሰትፈጅ ዐውሎ ንፋስ ነፍሶ ልጆች እና ቤቱ አንድ ላይ ሲወቁ እኮ እንዴት አስችሎህ ለምንስ ዝም አልከው በሬውን ከአራጁ ለምን አወዳጀኸው እንደው ግን ባርያህስ ለመሆኑ ምን አለህ ራቁቴን ተወለድኩ ራቁቴን ሞታለው እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ይመስገን በአለት ያፀናኸው ቤት ሲርድበት ጠላት ቅርቃር ስር አውድቆ ሲምስለት ጉርጓድ ጉልላት የሌለው በአሸዋ እንደቆመ አስመስሎ ጠላት ሲንድበት አድሮ ባዶውን ቢያስቀረው ቢያወጣው ከጎጆ አንተ ግን እንዴት ብታምነው ነው ስለ ባርያህ እዮብ መስክረህ የነገርከው የበረታ ክንድህ በመቅሰፍት ሲመታው መድሀኒት በሆነው በፍላፃህ ስትወጋው ሌሊቱን በግርማህ በሕልም ስታስፈራው እንዴት ምስጉን ቢሆን ምን ያህል ብትወደው ነዉ በምክርህ አፅንተህ በቁጣ የገሰፅከው ቢያይል ስቃዪ የቁስሉ ሕመም የክሰርፋቱ ሽታ ሰውን ባያስጠጋም በድካም ምልክት ቁስሉን ቢያክም በገል ስጋው ትልንና ጓልን ሲለብስበት ቁርበቱ አከፍክፎ መግልን ሲቋጥር ምን ያህል ቢሰቃይ እንዴት ቢያመው ነው ምነው በሲዖል ውስጥ በሰወርከኝ ኖሮ እስኪያልፍ ድረስ በሸሸግከኝ ኖሮ ቀጠሮ አድርገህ ባሰብከኝ ኖሮ ብሎ ያለቀሰው ምን ያህል ቢያመር ነዉ የቀድሞ ወዳጆቹ ሊጠይቁት መጡ ቴማታዊው ኤልፋዝ ሽሕዋዊው ባልዳዶስ ናዕማታዊው ሶፋር ሊጠይቁት መተው በሀበሻ እርዳታ ከንፈር መጠውለት ድምፃቸውን አሰምተው አልቅሰው አልቅሰው መጎናፀፍያቸውን ቀደው ወድያ ጥለው ትብያ ራሳቸው ላይ እነስንሰው ደፍተው አይዞህ ¡¡¡ እኛ ከአንተ ጋር ነን ብለው በሀሰት ምለው ገና ብዙም ሳይቆይ ሳምንት ሲሆናየው አንደበታቸው ለፍርድ አፍ አስከፈታቸው በእንቅርት በሽታ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ አገቡበት ካራ ስንጥር በቁስሉ እና አንተስ ምን አልከው ምንስ ተናገርከው የገዛ ወዳጁ በካራ ሲወጋው እውነቱን እያወክ ጭጭ ዝም ነው ያልከው እውነትም በድሎ ሐጥያትን ሰርቶ ነዉ ሚስቱ የገዛ ባልዋን ትንፋሹን ስትጠላ የእናቱ ልጆች ልመናውን ጠልተው በሕጻናት አንደበት በልጆች ሲጠቃ አማካሪዎቹ እርሱን ተፀይፈው ሚወዳቸው ሰዎች በላዩ ተገልብጠው ልቡን የሚደግፍ አይዞህ ባይ ሲጠፋ አቤት ብሎ ሚላክ አንድ ፃድቅ ጠፋ ብቸኝነት ጎድቶት ብቻውን ሲንጎዳጎድ በስቃዩ ብዛት በህመም ሲንገዳገድ ድድ ብቻ ቀርቶኝ አመለጥኩኝ ሲልህ የአግዚአብሔርእጅ መታኛለች ሲልህ ድካሙ ስሜቱን ለአንተ ሲገልጥልህ በቃ ማረኝ ብሎ በለቅሶ ሲለምንህ ..አላሳዘነህም ...ሆድስ አልባሰህም ልብህስ ተነክቶ እኔን አላልከውም አሳልፈህ ስትሰጠው ለዲያቢሎስ ቁጣ የሓጥያንን ምክር በቀን ልታበራ ለጥቂት ጊዜም ቢሆን በሰይጣን ተመታ ምርኮን ልትመልስ ጉብኝት ሲመጣ ፈታኝ በተፈታኝ ድል ተቀዳጀና ዲያቢሎስ ከሰረ ባዶውን ቀረና አንደበቱ ሳይረክስ ስላለ ምስጋና የእንደገና አምላክ ምርኮውን ስትመልስ ከፈተናው ማዶ ተፈታኝ ምን አለህ በግምባሩ ሰግዶ አንተን አመሰጠነህ እኔም በእኔ ቋንቋ እንደዚህ ልበልህ .... _ነው.... ✍✍ ተጻፈ በአና_ንጉሴ✍✍
Show more ...
423
8
በዚህ አለም ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ???

file

362
2

file

43
2
እግዚአብሔር አለ ግን?????? ይህን ስሙት

file

427
3
. አማላይ ባዋ ይትባረክ አለሙ | Live

1705_ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ_አማላይ_ባዋ_ከዘማሪ_ይትባረክ_ታምሩ_ጋር_With_Singer_Yitbarek.mp3

413
5
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6 “For unto us a child is born, unto us a son is given: and the government shall be upon his shoulder: and his name shall be called Wonderful, Counsellor, The mighty God, The everlasting Father, The Prince of Peace.” — Isaiah 9:6
426
2
462
1
Last updated: 01.07.22
Privacy Policy Telemetrio